አዒሻ (ረዐ) እንደተረከችው ነቢዩን (ዐሰወ) ስለ ወረርሽኝ ጠየኳቸው አለች።
ነቢዩም (ሰ ዐ ወ) ሲመልሱ…
«እርሱ ለአጥፊዎች ቅጣት ለአማኞች ምህረት ነው። በአንድ አካባቢ ወረርሽኝ መከሰቱን ከሰማችሁ ወደ ከተማዋ አትግቡ። በከተማዋ ውስጥ ከሆናችሁ ደግሞ አላህ ምህረቱን እስኪያመጣ አልያም ሸሂድነትን እንኪሰጣችሁ ከከተማዋ አትውጡ።» ብለዋል።
በተመሳሳይ አነስ ኢብኑ ማሊክ እንደተረኩት ነቢዩ (ዐሰወ)፦ «በወረርሽኝ የሞተ ሙስሊም ሸሂድ ነው።» ብለዋል።
አቡ ሁረይራ እንደተናገሩት ደግሞ ነቢዩ (ዐሰወ)፦ «በመዲና ተራሮች ላይ ጠባቂ መላኢካዎች አሉ። ወረርሽኝም ሆነ ደጃል ወደ ከተማዋ መግባት አይችሉም።» ብለዋል።
በዑመር (ረዐ) ኸሊፋነት ዘመን (639) ከባድ ወረርሽኝ በሻምና ኢራቅ ተከስቶ ነበር። በዚህም ምክንያት ግማሹ ሙስሊም (25,000) ህዝብ እንደሞተ ይነገራል። ከእነሱም መካከል አንጋፋዎቹ ሰሃባዎች ሙዓዝ ኢብኑ ጀበልና አቡ ዑበይዳህ ኢብኑ ጀራህ ይገኙበታል።
(ቡኻሪ 7133 -6619 -2830)
°° https://t.me/Golden_Speech °°
አላህ ኮሮናን ለጠላቶቹ መቅጫ ለወዳጆቹ ሸሂድነትን መጎናፀፊያ ያድርገው 🙏🙏🙏