🗣ኦዴጋርድ ስለ ንዋኔሪ: "ሁሉም ሰው ከኳስ ጋር ምን ማድረግ እንደሚችል ያቃል ንኪክዎቹ እና ቴክኒኮቹን ማየት ይችላል, ነገር ግን እሱ በእውነቱ በአካላዊ ደረጃም ጥሩ ነው ግዙፋ አይደለም ነገር ግን ጠንካራ እና ኃይለኛ ነው እናም በኳስ መሮጥ ይችላል ተጫዋቾችን አንድ ለአንድ ማለፈ እና በጉልበት ማለፈም ይችላል።
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH
@HULE_ARSENAL_ETH