ማይልስ ልዊስ ስኬሊ በዚህ የውድድር ዓመት...
🏟️ የመጀመሪያ የፕሪምየር ሊጉን ጨዋታ አደረገ
⚽የመጀመሪያ ጎሉን ለክለቡ አስቆጠረ ሊጉ ላይ
🤩ለመጀመሪያ ጊዜ የቻምፕዮንስ ሊግ ጨዋታ አደረገ..
🅰️ አሲስት VS ማድሪድ
🧢ለመጀመሪያ ጊዜ ለሀገሩ እንግሊዝ ተጠራ
⚽ ለሀገሩ የመጀመሪያውን ግብ አስቆጠረ
🏅የዓመቱ ምርጥ ወጣት ተጫዋች እጩ ውስጥ ገባ.. 👏👏
@HULE_ARSENAL_ETH@HULE_ARSENAL_ETH