የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ dan repost
የኢኽዋንና የመጅሊስ መውሊደኞች ይህን ሸርአዊ ድንጋጌ በትክክል ቢያስተምሩ፣ አብዛኛው ሙስሊም ህብረተሰብ በድህነት አረንቋ ውስጥ ተዘፍቆ እድሜውን ባልገፋ ነበር - ማንም የምድራችን ፖለቲካዊ ስርአት አስፍኖት የማያውቀው ኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ፍትህ በሰፈነ ነበር፡፡
ስለዚህ ሙስሊሞች ልንነቃ ይገባል፡፡ ከነዚህ ዘባራቂዎች ከንቱ ሰይጣናዊ ጅንጀና እራሳችንን በማራቅና ዲናችንን ከትክክለኛ የሱና አሊሞች በመማር፣ ከማንኛውም የቢድአ ተግባር ልንርቅ ይገባል፡፡ አሏህ ሁላችንንም ቅኑን መንገድ ከተመሩት ያድርገን፡፡ አሚን!
ዝግጅት : - በዶ/ር ጀማል ሙሀመድ - ሀፊዞሁሏህ -
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة