ICS Ethiopia passport service


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Sotish


🇪🇹 𝐎𝐟𝐟𝐢𝐜𝐢𝐚𝐥 𝐓𝐞𝐥𝐞𝐠𝐫𝐚𝐦 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐧𝐞𝐥
This is the official channel of the Ethiopia passport service.
https://t.me/Icsofficialservice

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Sotish
Statistika
Postlar filtri


አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ጅግጅጋ፣ ሀዋሳ፣ እና መቐለ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @Icsofficialservice ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice

Facebook:
https://www.facebook.com/ethiservice


ለፓስፖርት እርማት መሟላት ያለባቸው ሰነዶች

የፓስፖርትዎን እድሜ፣የትውልድ ቦታ፣ ፎቶግራፍ፣ፊደል ለማስተካከል መሟላት ያለባቸው
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የልደት ምስክር ወረቀት
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

የፓስፖርትዎን ሙሉ ስም ለመቀየር
- የፍርድ ቤት ውሳኔ
- ኦርጅናል ፓስፖርት (ፓስፖርቱ የጠፋ ከሆነ የፖሊስ ማስረጃ)
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ
- አንድ ጉርድ ፎቶግራፍ

ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች አሟልተው በኦንላይን www.ethiopianpassportservices.gov.et በመመዝገብ 3ሰዓት ሳያልፍ በመረጡት ክፍያ አማረጭ ክፍያ በመፈፀም የቀጠሮ ወረቀት ፕሪንት አውት በማድረግ ፓስፖርትዎን በመቀበያ ቀን( delivery date) ያመለከቱበት ኢሚግሬሽን ቅርንጫፍ ከላይ የተጠቀሱትን ሰነዶች ይዞ በአካል ቀርቦ የሚስተካከልልዎት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram:
https://t.me/ethiopia_passportservice

https://t.me/Icsofficialservice

www.facebook.com/ethiservice


አዲስ አበባ፣ ጅማ፣ ድሬ ዳዋ እና ሀዋሳ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

ስምዎን የትራኪንግ ቁጥርዎን ወይም ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ በቴሌግራም ቦታችን ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማግኘት ይችላሉ።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram:https://t.me/Icsofficialservice
Facebook: https://www.facebook.com/ethiservice


#Passport

የፖስፖርት የግዜ ቆይታ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ እንደሚል ተገልጿል።

የኢሚግሬሽን ዜግነትና አገልግሎት የፖስፖርት የግዜ ቆይታ ከ5 ዓመት ወደ 10 ዓመት ከፍ እንደሚል ገልጿል።

ፖስፖርት ለማደስ 5 ዓመት ይጠበቅ የነበረ ሲሆን ከአንድ ወር በኃላ ወደ ሥራ በሚገባው አሰራር መሰረት ግን ከ25 ዓመት በላይ ለሆናቸው ዜጎች በየ10 ዓመቱ እንደሚታደስ አገልግሎቱ ገልጿል።

#ICS

https://t.me/Icsofficialservice


የፓስፖርትዎን መድረስ በትራኪንግ ቁጥር ወይም በስም እና ቅርንጫፍ በቴሌግራም ቦታችን @ICSPassportBot ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ያግኙ።

ይህ ተጠቃሚዎች የፓስፖርት ማመልከቻ ሁኔታቸውን ደህንነቱ በተጠበቀ መልኩ እንዲከታተሉ የሚያስችል መንገድ ነው።

ከዚህ ቀደም የደንበኞችን የፓስፖርት መከታተያ ቁጥርን እና ሙሉ ስምን በቴሌ ግራም ቻናላችን የምንለቅ ሲሆን አሁን ግን ይህን በመተው የግል መረጃን ለመጠበቅ ባለን ቁርጠኝነት ደንበኞች ደህንነቱ በተጠበቀ ሁኔታ ስማቸውን እና የትእዛዝ ቁጥራቸውን በመጠቀም የራሳቸውን መረጃ ብቻ ማግኘት እንዲችሉ ያደርጋል።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

@ICSPassportBot




ከመስከረም 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
Telegram:-
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice

Facebook:-
www.facebook.com/ethiservice




አሶሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቱ በሚያወጣው ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram:-
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice

Facebook:-
www.facebook.com/ethiservice








ጅማ፣ ባህር ዳር እና ሀዋሳ ፓስፖርታችሁን የምትወስዱ ደንበኞቻችን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——
Telegram:-
https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice

Facebook:-
www.facebook.com/ethiservice


Baga Ayyaana Irreechaa Nagaan Geessan!

Tajaajila Immigireeshinii Fi Lammummaa

እንኳን ለኢሬቻ በዓል በሰላም አደረሰዎ!

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Telegram:https://t.me/Icsofficialservice




ከመስከረም 27/2017 ዓ.ም ጀምሮ ፓስፖርት የምትወስዱ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ 7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን በስም መነሻ ፊደላችሁ ቀን ብቻ ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ 3:00-09:00 ሰዓት ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00-6:30 ሰዓት ጎተራ በሚገኘው ኢሚግሬሽን ቢሮ በመገኘት  ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

——

Telegram: https://t.me/Icsofficialservice




ሰመራ ፓስፖርት የደረሰላችሁ ደንበኞቻችን ከዚህ በታች ሙሉ ስም ዝርዝር የለቀቅን እና በ7876 አጭር የፅሁፍ መልዕክት የላክን ሲሆን ዘወትር ቅዳሜ በቅርንጫፍ ጽ/ቤቱ  በመገኘት ፓስፖርታችሁን መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።

የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት

Telegram:
https://t.me/Icsofficialservice





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.