አዲስ አበባ፣ ባህር ዳር፣ ጅማ፣ ጅግጅጋ፣ ሀዋሳ፣ እና መቐለ ያመለከታችሁ ደንበኞቻችን ስም ዝርዝር የለቀቅን ስለሆነ ስምዎን እና ያመለከቱበትን ቅርንጫፍ ወይም ስምዎን እና የትራኪንግ ቁጥርዎን በቴሌግራም ቦታችን @Icsofficialservice ወይም በድረ-ገፅ አማራጭ passport.ics.gov.et ላይ በማስገባት ማየት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጽ/ቤቶቹ በሚያወጡት ኘሮግራም መሰረት በመገኘት ፓስፖርታችሁን እንድትወሰወዱና ወደ ተቋማችን ስትመጡ ኦንላይን ያመለከታችሁበትን ፕሪንት አውት ይዛችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን።
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice
Facebook:
https://www.facebook.com/ethiservice
የኢሚግሬሽንና ዜግነት አገልግሎት
——
Telegram: https://t.me/Icsofficialservice
https://t.me/ethiopia_passportservice
Facebook:
https://www.facebook.com/ethiservice