አርያና ግራንዴ የኮሜዲያን ፒት ዴቪድሰን ብልት መጠን ትልቅ ነው ስትል ተናገረች!
ይህ ንግግሯ ታድያ ኮሜዲያኑን አስቆጥቷል!
አርያና ግራንዴ እና ፒት ዴቪድሰን ከዚህ ቀደም የፍቅር ግንኙነት የነበራቸው ሲሆን፣ ከተለያዩ በኋላም የፒት ዴቪድሰን የብልቱ መጠን ትልቅ ነው ማለቷን ተከትሎ ፒት ዴቪድሰን ያስቆጣ ድርጊት ሆኗል።
ብዙ ሴቶች ከተለያየን በኋላ ስለ ብልቴ ያወራሉ፤ ለምን እንደሚያወሩ አይገባኝም ሲል ፒት ዴቪድሰን ቅሬታውን ተናግሯል።
ፒት ከኪም ካርዳሺያንም የፍቅር ግንኘነት እንደነበረው ይታወቃል።
ፒት ዴቪድሰን ከበርካታ ሴቶች ግንኙነት ስለነበረው womanizer(ሴት አውል) የሚል ቅፅል ስም ተሰጥቶታል።
@MOVIE_NEWS12