Postlar filtri


ㅤ  ‌ㅤ  ‌ㅤ  dan repost
ይሄኛው ግሩፕ በሰማቹ ፏፏ ያሉ ፎቶዎችን የምታሰሩበት ነው

▶️በእግር ኳስ ተጫዋች ስም ▶️ በራሳቹ ስም▶️  በጓደኛቹ ስም▶️ በእናታቹ ስም
▶️ በአባታቹ  ስም ፎቶ ማሰራት ትችላላቹ

በፈለጋችሁት አይነት እንሰራለን ከ እናንተ ሚጠበቀው እዚህ ግሩፕ ላይ ADD ማድረግ ብቻ ነው
👇👇👇👇👇👇

https://t.me/+wsJVGuuxENswNzY0
https://t.me/+wsJVGuuxENswNzY0
https://t.me/+wsJVGuuxENswNzY0


5+5×5-5 = ?


"The Lord gives, and the Lord takes" Mel Gibson reflects after losing home in the LA fires!


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


Adex waver disk dan repost
🎁በዓሉን ምክንያት በማድረግ የ500 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 9 ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው ። ቶሎ ከስር JOIN ሚለውን ነክታቹ JOIN REQUEST ላኩ 🏃‍♀️🏃‍♂️👇


JimCarrey የተወነባቸው ፊልሞች በአለም አቀፍ ቦክስ ኦፊስ 6.07 ቢሊየን ዶላር ያስገኙ ሲሆን፣ በተለይም እርሱ በመሪ ተዋናይነት የተጫወተባቸው ፊልሞች በአለም አቀፍ ደረጃ 5.9 ቢሊዮን ዶላር ገቢ አግኝተዋል።

ጂም ኬሪ ማርክ ወልበርግን፣ ጄኒፈር ላውረንስን፣ ጂዋይኒት ፓልትሮውን እና ኒኮላስ ኬጅን ይከተላል፣ ጂም ኬሪ በአሁኑ ጊዜ በሰራቸው ፊልሞች ከፍተኛ ገቢ ካስገኙ ተዋናዮች መካከል የተቀመጠ ኮከብ ኮሜዲያን ነው።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


የቦሊዉድ እዉቁ ተዋናይ ሰይፍ አሊ ካን ቤቱን ለመዝረፍ በመጡ ሌቦች የስለት ጥቃት ደረሰበት

የቦሊውዱ ተዋናይ ሰይፍ አሊ ካን ሙምባይ የሚገኘውን መኖሪያ ቤቱን ለመዝረፍ በሞከሩ ታጣቂዎች በስለት መወጋቱ ተሰማ፡፡የ54 ዓመቱ ካን በሙምባይ አቅራቢያ ወደሚገኝ ሆስፒታል በደረሰበትበስድስት ጉዳቶች ተወስዶ ምርመራ ተደርጎለታል፡፡

ከደረሰበት የስለት ሙከራ ሁለቱ ጥልቀት ያለው ሲሆን አንደኛው ወደ አከርካሪው የቀረበ መሆኑን የሆስፒታሉን ሀላፊ በመጥቀስ ኤኤንአይ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡የካን የህዝብ ተወካዮችም ድርጊቱ የተፈጸመዉ በዘረፋ ወቅት ነዉ በማለት በመጥራት “የተቀረው ቤተሰቡ በጥሩ ሁኔታ ይገኛሉ” ሲሉ አረጋግጠዋል።

ከፍተኛ የፖሊስ መኮንን ገዳም ዲክሲት ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ተዋናዩ ከአደጋ ወጥቷል ብለዋል።ዲክሲት አክለዉ ካሃን እየታከመ ነው በማለት ተናግረዋል። በቤታቸው ውስጥ የነበረች አንዲት ሴት ሰራተኛም ጥቃት ደርሶባታል  ህክምና እየተደረገላት መሆኑን ፖሊስ ተናግሯል።ካን ከ70 በላይ ፊልሞች እና ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማዎች ላይ የተወነ ሲሆን፣ በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ፕሮዲዩሰር በመሆን በሀገሪቱ ካሉ እጅግ በጣም ዝነኛ ተዋናዮች መካከል አንዱ ነው። የቀድሞው የህንድ የክሪኬት ካፒቴን ማንሱር አሊ ካን ፓታኡዲ እና ተዋናይ ሻርሚላ ታጎር ልጅ ነው።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


Waver please stop posting🏮🏮🏮

በአጭር ጊዜ ወስጥ ብዙ Subscriber, Disk ሳይበዛ የሚሰራ Folder
ለመመዝገብ በ @slimshady_Lp ማናገር ትችላላችሁ።

እናመሰግናለን !!!!!




ጃንዋሪ 16 ቀን 2025 ላይ ኢንተርኔት እንደሚቋረጥ the Simpsons ፊልም ተንብዮአል!

በነገው እለት የኢንተርኔት አገልግሎት እንደሚቋረጥ ከ20 ዓመት በፊት ለእይታ የበቃው the simpsons የተሰኘው ፊልም አመልክቷል።

እውን በነገው እለት ኢንተርኔት ይቋረጣል? አብረን የምናየው ይሆናል።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ይህ ታዋቂ አክተር ጄምስ ዉድስ ይባላል። ብዙዎቻችን Once up on a time in America ፣ John Q ፣ White House Down እና Jobs በተሰኙ ፊልሞች ይበልጥ ይታወቃል።

ከጥቂት ወራት በፊት ወደ 50 ሺህ ሕዝብ የጨረሰውን የጋዛ ጦርነት በመደገፍ ፎከረ። የጋዛ ጄኖሳይድን በተመለከተ "የተኩስ አቁም ብሎ ነገር የለም ፣ ሁሉንም ግደሏቸው" የሚል ጽሑፍ በትዊተር (X) አካውንቱ ጽፎ ነበር።

በአሜሪካ የተከሰተው አደገኛ ሰደድ እሳት ግን ካሊፎርኒያ የሚገኘውን ቅንጡ ቪላ ወደ ዶግ አመድነት ቀየረበት። CNN ላይ ቀርቦ ቃለ-መጠይቅ ሲደረግለት ጭንቅላቱን በእጆቹ ይዞ እናቱ እንደሞተችበት ህፃን ስቅስቅ ብሎ አለቀሰ።

‘’ባንተ ላይ እንዲደረግ የማትፈልገውን ነገር በሌላው ላይ እንዲሁ አታድርግ …!’’ ይህ እውነት ቁርአናዊም መጽሐፍ ቅዱሳዊም ነው፡፡ በመንፈሳዊም ሆነ በአለማዊ ሚዛን ብትመዝነው ይህ መርህ የሁላችንም የወል መርህ ሊሆን ይገባል፡፡

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ እሁድ ፊልሞች


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ ቅዳሜ ፊልሞች


Ariana Grande 2018 Vs 2024

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


'CAPTAIN AMERICA: BRAVE NEW WORLD'


አዲስ የተለቀቀው የካፒቴን አሜሪካ ፊልም

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ባና ደስታ የፊልም ስክሪፕት ፀሀፊ ስትሆን በ ኒው ዮርክ ዩኒቨርሲቲ ቲሽ የስነ ጥበባት ትምህርት ቤት በቅርብ ጊዜ በድራማቲክ ጽሑፍ ተመርቃለች።

በኒው ዮርክ ዩኒቨርሲቲ በተውኔት ጽሁፍ የላቀ ውጤት በማግኘቷ የጆን golden ሽልማት ተሸላሚ ሆና ለጎልድበርግ ሽልማት የመጨረሻ እጩ ነበረች። የ2017 የብሔራዊ ኤምኤፍኤ ተውኔት ደራሲያን ፌስቲቫል አሸናፊ ነች።

በቅርብ ጊዜ፣ የ2019 ምርጫ ለ Vail ፊልም ፌስቲቫል እና CR8፡BLK ፊልም ፌስቲቫል የሆነውን Akinyi + Yvonne የተሰኘውን አጭር ፊልም ጽፋ አዘጋጅታለች።

በ2019 ለቫን ሊየር አዲስ ድምጽ ህብረት እና ለፉልብራይት ፈጠራ እና ስነ ጥበባት ፌሎው የመጨረሻ እጩ ነበረች።

ቀደም ባሉት ጊዜያት በዩኤስ ኒውስ ኤንድ ወርልድ ሪፖርት፣ ለዋሽንግተን ፖስት እና ኒኬሎዶን በቴሌቪዥን እና በሚዲያ ላይ ሰርታለች።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


አንጀሊና ጆሊ እና የ19 ዓመት ሴት ልጇ ዘሃራ ማርሌይ ጆሊ በ36ኛው ዓመታዊ የፓልም ስፕሪንግስ ኢንተርናሽናል ፊልም ሽልማት ላይ ታይተዋል!

ዘሀራ ትውልደ ኢትዮጵያ ስትሆን በልጅነቷ ነበር በማደጎ አንጀሊና ጆሊ ወደ አሜሪካ የወሰደቻት።

በ36ኛው ዓመታዊ የፓልም ስፕሪንግስ ዓለም አቀፍ የፊልም ሽልማት ላይ ዛህራ እና አንጀሊና ጆሊ ደምቀው ታይተዋል!

አንጀሊና ጆሊ በፊልም ፌስቲቫሉ የ desert palm achievement award ተሸላሚ ሆናለች።


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ እሁድ ፊልሞች box office


A PLUS TV Ethiopia ™️ dan repost
የ ቅዳሜ ፊልሞች


New poster for ‘ZOOTOPIA 2’

on November 26, 2025.


@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12


ተጠባቂው 67ኛው የግራሚ  ሽልማት የካቲት 2 ቀን 2025 ይካሄዳል!

በ Grammy ሽልማት በራፕ ምድብ ኤሚኔም እና ኬንድሪክ ላማር ይፋጠጣሉ!

በጁላይ ወር Coup de Grace የተሰኘው የራፕ አልበም የለቀቀው ኤሚኔም በምርጥ የራፕ አልበም፣ በምርጥ የራፕ performance እና በምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ ታጭቷል።

ይህ በእንዲህ እንዳለ ኬንድሪክ ላማር፦

👉በ record of the year
👉song of the year
👉የአመቱ ምርጥ producer
👉ምርጥ የራፕ ዘፈን፣
👉በ best rap performance
👉በምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮን ጨምሮ በሰባት ዘርፎች ታጭቷል።

ኬንድሪክ ላማር ከቅርብ ወራት በፊት 'GNX' የተሰኘው የራፕ አልበም ለቋል።

@MOVIE_NEWS12
@MOVIE_NEWS12

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.