የቦሊዉድ እዉቁ ተዋናይ ሰይፍ አሊ ካን ቤቱን ለመዝረፍ በመጡ ሌቦች የስለት ጥቃት ደረሰበት
የቦሊውዱ ተዋናይ ሰይፍ አሊ ካን ሙምባይ የሚገኘውን መኖሪያ ቤቱን ለመዝረፍ በሞከሩ ታጣቂዎች በስለት መወጋቱ ተሰማ፡፡የ54 ዓመቱ ካን በሙምባይ አቅራቢያ ወደሚገኝ ሆስፒታል በደረሰበትበስድስት ጉዳቶች ተወስዶ ምርመራ ተደርጎለታል፡፡
ከደረሰበት የስለት ሙከራ ሁለቱ ጥልቀት ያለው ሲሆን አንደኛው ወደ አከርካሪው የቀረበ መሆኑን የሆስፒታሉን ሀላፊ በመጥቀስ ኤኤንአይ የዜና ወኪል ዘግቧል፡፡የካን የህዝብ ተወካዮችም ድርጊቱ የተፈጸመዉ በዘረፋ ወቅት ነዉ በማለት በመጥራት “የተቀረው ቤተሰቡ በጥሩ ሁኔታ ይገኛሉ” ሲሉ አረጋግጠዋል።
ከፍተኛ የፖሊስ መኮንን ገዳም ዲክሲት ለሮይተርስ የዜና ወኪል እንደተናገሩት ተዋናዩ ከአደጋ ወጥቷል ብለዋል።ዲክሲት አክለዉ ካሃን እየታከመ ነው በማለት ተናግረዋል። በቤታቸው ውስጥ የነበረች አንዲት ሴት ሰራተኛም ጥቃት ደርሶባታል ህክምና እየተደረገላት መሆኑን ፖሊስ ተናግሯል።ካን ከ70 በላይ ፊልሞች እና ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማዎች ላይ የተወነ ሲሆን፣ በአንዳንዶቹ ላይ ደግሞ ፕሮዲዩሰር በመሆን በሀገሪቱ ካሉ እጅግ በጣም ዝነኛ ተዋናዮች መካከል አንዱ ነው። የቀድሞው የህንድ የክሪኬት ካፒቴን ማንሱር አሊ ካን ፓታኡዲ እና ተዋናይ ሻርሚላ ታጎር ልጅ ነው።
@MOVIE_NEWS12