Update
አዲስ አበባ አባ ኮራን ሰፈር በደረሰ የእሳት አደጋ በህገወጥ የሰው አዘዋዋሪዎች ወደ ውጭ ሀገር ሊሄዱ ከክፍለ ሀገር የመጡ ሴቶች በአንድ ቤት ውስጥ እንዳሉ ቃጠሎው ተነስቶ ጉዳት እንደደረሰባቸው ፣ወደተገለፀው ቦታ ማንም እንዳይገባ በፖሊስ እየተጠበቀ እንዳለ ተሰምቷል።እስካሁን በጉዳዩ ላይ ከፖሊስ የተሰጠ ማብራሪያ የለም።
[ @MadoNews ]