ባለውለታዬ | ሊቀ-መዘምራን ቴዎድሮስ ዮሴፍ
ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ
ከትብያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ
በሩን ቢዘጋብኝ ስምኦን ጨክኖ
ዝቅ አድርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ
እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ
እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ
የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ
እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ
መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ
ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ
ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበዉኝ
ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ
ፈረደችባቸው ሃጢያትም በነርሱ
በሰላም ሂድ ብሎ ምሮኛል ንጉሱ
የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ
በሰራልኝ ስራ በእድሜ በዘመኔ
ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤ ትከሻ
ልለየው አልችልም እስከመጨረሻ
የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ
እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ
መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ
ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All
ባለውለታዬ /2/ ከአመድ ያነሳኸኝ
ከትብያ ተጥዬ ተመስገን ጌታዬ
አዝ
በሩን ቢዘጋብኝ ስምኦን ጨክኖ
ዝቅ አድርጎ ቢያየኝ ከአይሁድ ጋር ሆኖ
እንድቀርብ ወደ እርሱ አዘዘ ጌታዬ
እግሩን አጥበዋለሁ ወድቄ በእንባዬ
አዝ
የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ
እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ
መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ
ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ
አዝ
ድንጋይ የጨበጡ ፈራጆች ከበዉኝ
ነውሬን ዘርዝረው ጌታ ፊት አቆሙኝ
ፈረደችባቸው ሃጢያትም በነርሱ
በሰላም ሂድ ብሎ ምሮኛል ንጉሱ
አዝ
የማምነውን አምላክ አውቀዋለሁ እኔ
በሰራልኝ ስራ በእድሜ በዘመኔ
ፍቅሩን ተሸክሟል የልቤ ትከሻ
ልለየው አልችልም እስከመጨረሻ
አዝ
የቀራጭ አለቃ ቢሆንም ስራዬ
እንድወርድ ከዛፉ አዘዘ ጌታዬ
መዓረጌን መሸከም እስኪያቅተኝ ድረስ
ቤቴ ተባረከ በየሱስ ክርስቶስ
@Orthodox_Mezmur_For_All
@Orthodox_Mezmur_For_All