🛑👉 የሰዎቹን ትተህ ወደ አላህ ከጅል !!
قال : ابن عثيمين رحمه الله
《ونقول للإنسان : اعتمد على نفسك بالنسبة للناس فلا تسألهم ولا تستذل أمامهم واستعن عنهم ما استطعت أما بالنسبة لله فلا تستعن عنه بل كن دائما معتمدا على ربك حتى تتيسر لك الأمور 》
⭕️👉ኢብኑ ዑሰይሚን (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ በማለት ተናግሯል።
ለሰው ልጆች እንዲህ በማለት እንመክራለን፦
⛔️ ከሰው_ልጆች_አንፃር
🅾በራስህ ተማመን
🅾አትጠይቃቸው
🅾በልመና ከፊታቸው አትዋረድ
🅾አቅምህ በቻለው ልክ ከነሱ ተብቃቃ
🅾ከአላህ_አንፃር_ግን
🅾ከሱ አትብቃቃ ጠይቀው
🅾ነገራቶቹ እንዲስተካከሉልህና እንዲሳኩልህ ሁሌም በሱ የምትመካና የምትደገፍ ሁን‼️
أبو صالحة عبد الكريم بن محمد
https://t.me/Tuaifetul_mensura