አል ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱዲዮ dan repost
✍
ሸይኹ ወደ መስጂድ አስ_ሱናህ!!
🔊 በድጋሚ ታላቅ ብስራት 👇👇
ታላቅ የሙሓደራ እና ኢጅቲማዕ ፕሮግራም በሱና መስጂድ!!
ሁሌም እንደተለመደው.......
🕌መስጂድ አስ_ሱናህ ዛሬም ምሽቷን በመሻኢኽ ፕሮግራም ደምቃ ታመሻለች!!
🗒ዛሬ ዕለተ እሁድ ከመግሪብ_ዒሻ
ወንዶችም ሴቶችም ያካተተ ልዩ እና የደመቀ የሙሓደራ እና የኢጅቲማዕ ፕሮግራም ይደረጋል!!
👌 ይህንን አስደሳች የብስራት ዜና የሰማችሁ በሙሉ ላልሰሙት በማሰማት ሸሪዐዊ ሀላፍትናችሁ እንድትወጡ እናሳስባለን።
📮ሙሓደራው የሚደረገው⤵️
🎤በታላቁ የኢማሙ አልባኒ ተማሪ በሆኑት ሸይኽ አቡ ኡሳማ ሰሊም አልሒላሊ الله ይጠብቃቸው ነው።
🛣የሙሓደራው ቦታ
🕌ካራ ወታደር ሰፈር ሱና መስጂድ
👌ልብ ይበሉ……!!
ሙሐደራው ከመግሪብ_ዒሻ ነው።
💻አል_ፉርቃን ኢስላማዊ ስቱድዮ የሰለፍዮች ልሳን!!
[[[[[t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio]]]]]