ማጋሌሽ ዘንድሮ ድንቅ ናቸው ከተባለው ከጆአዎ ፔድሮ በላይ ጎል አስቆጥሯል እንዲሁም የሁሉም ተወዳጅ ከሆነው ከአሌክሳንደር ኢሳክ በአንድ ጎል ብቻ ያንሳል። ከሲቲ ከሊቨርፑል ከቼልሲ እና ዩናይትድ አጥቂዎች ከ75% በላይ ከሆኑት ተጫዋቾች እሱ የበለጠ ጎል አለው።
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL
@ZENA_ARSENAL @ZENA_ARSENAL