Abdur-Razzaq|Al-Habeshi


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


والسلام على من اتبع الهدى!

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


قد تدل بعض الرؤى الصادقة على دنو الأجل أو حضوره ؛ جاء رجل إلى بعض المعبرين فقال: رأيت البارحة كأن ريحانة رفعت إلى السماء من ناحية المغرب حتى توارت في السماء، فقال: إن صدقت رؤياك فقد مات الأوزاعي، فوجدوه قد مات تلك الليلة.
يذكرأن الأوزاعي كان عالم الأمة في زمانه ، وكان يحيي الليل صلاة، وقرآنا، وبكاء، ومات في الحمام، أغلقت عليه زوجته باب الحمام ونسيته فمات .


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish




Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


✨ዛሬ ከኢፍጣር (ፆም መፍቻ) ወቅት በፊት ያለው የመጨረሻው ሰዓት የፆመኛ ፀሎት ተቀባይነቱ በይበልጥ የሚከጀልበት ሁለት አብይ ምክንያቶች የሚገጥሙበት ነው። የፆመኛ የዱዓ ወቅትና የእለተ ጁሙዓ የመጨረሻዋ ሰአተ-ፍፃሜ። የአላህ መልዕክተኛ እንዲህ ብለዋል «ለፆመኛ በሚያፈጥርበት ወቅት ተመላሽ የማትሆን ፀሎት(ዱዓ) አለለት። እናም በዱዓ ተዋደቁ!»

✔️ፕሮፌሰር ሰዓድ አል-ኸሥላን ―(በዘመኑ ከናኙ የፊቅሂ ጠቢባን መካከል)

🛫https://t.me/abdurezaq27


Hanif Multimedia - ሐኒፍ መልቲሚዲያ dan repost
🔈የሐኒፍ ዘርፈ ብዙ የኸይር ስራዎች አጋር የሚሆኑበትን ቤተሰበ ሐኒፍ ይቀላቀሉ!

🔗 በዚህ የቴሌግራም ቦት ሊንክ በመግባት ይመዝገቡ 👉 @HanifFamiliesBot


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


Hanif Multimedia - ሐኒፍ መልቲሚዲያ dan repost
🔈የሐኒፍ ዘርፈ ብዙ የኸይር ስራዎች አጋር የሚሆኑበትን ቤተሰበ ሐኒፍ ይቀላቀሉ!

🔗 በዚህ የቴሌግራም ቦት ሊንክ በመግባት ይመዝገቡ 👉 @HanifFamiliesBot


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔤ታላቁ ቃሪእ ሸይኽ አሕመድ ኸሊል ሻሂን


🔤🔤🔤🔤🔤🔤

🔤ከሰባ አመት በላይ በንባብ ላይ ቆይቼያለሁ። በእነዚህ ዘለግ ያሉ የንባብ ዓመታት ውስጥ ከዚህ ንግግር የተሻለ በጥበብ የተሞላ አላየሁም።

«አላህን የመታዘዝ ድካምና ጭንቅ ያልፋል፤ ምንዳው ግን ይቀራል። የወንጀል እርካታ ወዲያው ይወገዳል፤ ቅጣቱ ደግሞ ይቀመጣል።»🔤

✨ጠንጣዊ

🔠🔠🔠🔠🔠🔠🔠

📱🚩 1️⃣4️⃣4️⃣6️⃣

🛫https://t.me/abdurezaq27


«ሰለፎች ዘንድ ከሚጠሉ ተግባሮች መካከል ከሱብሒ ሰላት አንስቶ ፀሀይ እስከምትወጣ ድረስ መተኛት ነው። ይህ ወቅት ሪዝቆች የሚወርዱበት፣ በረከት የሚሰፍንበትና ድልቦች የሚታፈሱበት ነው።»

الامام ابن القيم


مدارج السالكين (١-٤٥٧)


https://t.me/abdurezaq27


ስምህ በሰዎች ዘንድ መታወቁ አልያም ስራዎችህ ሰዎች ዘንድ አጀንዳ መሆናቸው ለአኼራ ስኬትህ ያን ያህል አስፈላጊ አይደለም።

وَرُسُلًا لَّمْ نَقْصُصْهُمْ عَلَيْكَ

“...ባንተ ላይም ያልተረክናቸውን መልክተኞች (እንደላክን ላክንህ)..” ቁርአን 4፥164

በሰዎች ዘንድ የማይታወቁ አሏህ ﷻ ዘንድ ግን የሚታወቁ በርካታ ነብያት አሉ። አሏህ ዘንድ ለመታወቅ በርትቶ መስራት ትልቁ ስኬት ነው። የፍጡራን ሙገሳና እውቅና እዚህው ምድር ላይ የሚቀር ትርጉም አልባ ቅጽበት ነው። በምድር ባይታወቁም በሰማይ ከሚታወቁት አሏህ ያድርገን..!

مجهولون في الأرض معروفون في السماء،!






💎የሰለፎች ቸርነት በረመዳን💎

☘ረመዷን ልዩ መልዕክት☘

ሓማድ ኢብኑ አቢ ሱለይማን

«በረመዳን በእያንዳንዱ ቀን ሀምሳ ሚስኪኖችን ያስፈጥር ነበር። የዒድ ለሊት ላይ ደግሞ ለእያንዳንዳቸው አዲስ ልብስ ያለብሳቸዋል። »

📙 سير أعلام النبلاء ط الرسالة (5/ 238)


https://t.me/abdurezaq27


"የአደም ልጅ ስራው በአጠቃላይ ለራሱ ነው። ፆም ሲቀር። ፆም የኔ ነው፤ እኔ ነኝ የምመነዳው።"


☘ማዕድ ማጋራትና ኢስላም

☘ምግብን በጀመዓ መመገብ ያለው ትሩፋት

☘ለብቻ ተነጥሎ መመገብ ብይኑ ምን ይመስላል?

🎙ዐብዱረዛቅ አል–ሐበሺይ

🗞የረመዷን መልዕክቶች

https://t.me/abdurezaq27


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


"ሰሑር ተመገቡ! በሰሑር ውስጥ በረካ አለ።" የአላህ መልዕክተኛ

✨ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

"በሰሑር ውስጥ ያሉት በረካዎች ሁለት ናቸው። ሸሪዓዊ በረካና አካላዊ በረካ እንላቸዋለን። ሸሪዓዊ በረካው የአላህን መልዕክተኛ ትዕዛዝ ማክበርና መተግበር በተጨማሪም ሱናቸውን መከተል ሲሆን አካላዊ በረካው ደግሞ ሰሑር በመመገብ አካልን ለፆምና ለዒባዳ ማጠናከሪያ ተፈጥሮአዊ ሰበብ በመሆኑ ነው።" ኢብኑ ዑሠይሚን

[መጅሙዑ ፈታዋ ወረሳኢል (1/269)]

https://t.me/abdurezaq27

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.