ሐቅ አገፋፍ ላይ መመሳሰል" እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንህ አንተን የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት።"
(የዮሐንስ ወንጌል 17:3)
➤" እውነተኛ አምላክ ብቻ የሆንክ አንተን" አስተውሉ ➥አምላክ እሱ ብቻ መሆኑንና አንድ ብቻ መሆኑ ተገደበ ማነው ይሄን ያለው እየሱስ ክርስቶስ
➫"የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ህይወት ነች" የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ይህችየዘላለም ሕይወት ናት ➻ ከዚህ ምን እንረዳለን ኢየሱስ የተላከ መሆኑንና የላከዉም ሌላ አካል እንዳለ የላከዉም የጥቅሱ መጀመሪያ ላይ እንዳየነው እውነተኛ አምላክ እንደሆነ ይህንን ያመነ የዘላለም ህይወት እነዳለው ይናገራል ይሄ ማለት (የፈጣሪ አንድነትና የኢሱስን መልክተኛነት በግልፅ መመስከር ነው) ነገር ግን አንተ መፅሀፉ ይሄን ይላል ስትል እነሱ ምን ይላሉ
⏩እንደመናፍቆቹ ልትሆን ነው እንዴ
⏩መፅሀፍ ቅዱስ ዝም ብሎ ይተረጎም መሠለህ ገና አልገባህም።
⏯ሌሎችም ብዙ ዘለፋዎች ይደርሱብሀል።
ወደኛወቹ ስንመጣ ደግሞ۞ وَاعْبُدُوا اللَّهَ وَلَا تُشْرِكُوا بِهِ شَيْئًا ۖ وَبِالْوَالِدَيْنِ إِحْسَانًا وَبِذِي الْقُرْبَىٰ وَالْيَتَامَىٰ وَالْمَسَاكِينِ وَالْجَارِ ذِي الْقُرْبَىٰ وَالْجَارِ الْجُنُبِ وَالصَّاحِبِ بِالْجَنبِ وَابْنِ السَّبِيلِ وَمَا مَلَكَتْ أَيْمَانُكُمْ ۗ إِنَّ اللَّهَ لَا يُحِبُّ مَن كَانَ مُخْتَالًا فَخُورًا
[ ሱረቱ አል-ኒሳእ - 36 ]
አላህንም ተገዙ፡፡ በእርሱም ምንንም አታጋሩ፡፡ በወላጆችና በቅርብ ዝምድና ባለቤትም፣ በየቲሞችም፣ በምስኪኖችም፣ በቅርብ ጎረቤትም፣ በሩቅ ጎረቤትም፣ በጎን ባልደረባም፣ በመንገደኛም፣ እጆቻችሁም ንብረት ባደረጓቸው (ባሮች)፣ መልካምን (ሥሩ)፤ አላህ ኩራተኛ ጉረኛ የኾነን ሰው አይወድም፡፡
⏹አላህ እኮ እንዲህ ይላል ስትል ምን ትባላለህ
➤አንተ የነብዩ ጠላት
➤የወልዮች ጠላት ወልዮች አይጠቅሙም ልትል ነው
➥ወሀብያ ሌሎችም መሰል ትችቶች ይደርሱብሀል
@ ከላይ ያለው የማነው ቃል ታዲያ ለምን እኛን ይሰድቡናል የለናገረው ሌላ ልብ ካላቸው ለተናገረው መልስ ይስጡት እኛ እሱ ያለውን ነው ያልንው ።
http://t.me/abueyadaselefyhttp://t.me/abueyadaselefyhttp://t.me/abueyadaselefy