ኢማሙ ማሊክ እንደሚሉት ድሮ አንድ ሰው ዒልም ፍለጋ ላይ ተሰማርቶ ገና ጥቂት እንደ ቆየ የዒልሙ አሻራ ሶላቱ ላይ፣ ኹሹዑ ላይ፣ ንግግሩ ላይ፣ አካሄዱ ላይ ይታይ ነበር። [አዙህድ፡ ኢማሙ አሕመድ]
መታደል ነው! ዛሬ በኛ ዘመን ግን አንዳንድ አላህ ካደለው ውጭ የምንማረው ዒልም እንዲሁ ጠቅላላ እውቀት እንደሚባለው ደረቅ መረጃ እንጂ የረባ አሻራ ሲያሳድርብን አይታይም። አላህ ይሁነን።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor
መታደል ነው! ዛሬ በኛ ዘመን ግን አንዳንድ አላህ ካደለው ውጭ የምንማረው ዒልም እንዲሁ ጠቅላላ እውቀት እንደሚባለው ደረቅ መረጃ እንጂ የረባ አሻራ ሲያሳድርብን አይታይም። አላህ ይሁነን።
=
የቴሌግራም ቻናል
https://t.me/IbnuMunewor