𝐑𝐢𝐨 𝐢𝐬𝐥𝐚𝐦𝐢𝐜✌️


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


...................꧁﷽꧂.....................

#ኢስላማዊ_መረጃዎች
#ኢስላማዊ_ታሪኮች
#በእውነተኛ_ታሪክ_ላይ_የተመሰረቱ_ታሪኮች
#አጫጭር_ዳዕዋዎች እና
#የተለያዩ_ሀዲሶችን_ያገኛሉ
#owner 👉 #riyad (#rio)
for any comment @rio_comment_bot

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


.
አንዳንዴ የአላህ ክልከላው እሺታም ጭምር ነው 🤌

ትዝ ይለኛል የሆነ ጊዜ በጣም ፈልጌው ዱአ ያረኩበት ጉዳይ ነበር እና ዛሬ ላይ ተሳክቶ ቢሆን ኖሮ ተበልቼ ነበር ::

ወላሂ አላህ ባላሳካላችሁ ነገር ላይ በጎ ነገር አለ:: አዎ በሰዓቱ በጣም አዝነናል ግን የ አላህ ውሳኔ ትክክል እንደሆነ ጊዜ ያሳያችዋል 😊

©rio
@alahu_akber1


.
ጭንቅላቱን ትራሱ ጋር እንዳገናኘ እንቅልፍ የሚወስደው ሰው ያለበት ኒዕማ ቀላል እንዳይመስላችሁ 🙌


He asked
How long will u luv me?


I replied :
Fid Duniya : Wal Aakhirah 🤍🥺

1k 0 17 8 28

ሊቢያ በሀገሪቱ ሂጃብን ግዴታ የሚያደርግ ህግ አጸደቀች ።

ከነገ ጀምሮ በሀገሪቱ የምትንቀሳቀስ የትኛዋም ሴት ሂጃብ የመልበስ ግዴታ የተጣለባት ሲሆን  ህጉን ተግባራዊ በማያደርጉ ሴቶች ላይ ከ 20 አመታት ያልበለጠ እስር ይጠብቃቸዋል ተብሎዋል ።

ነጻነቴን ፈልጋለው ሂጃብ አለብስም የምትል ሴት ካለች በአስቸዃይ ሀገሪቱን ለቃ ወደ አውሮፖ እንድትሰደድ ጥሪ ተላልፎዋል።

1.2k 0 11 16 129

Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አላህማ ለኔ 🥺❤️‍🩹

@alahu_akber1


Imagine በባቡረያን የጀነት በር ሰብሰብ ብለን ስንገባ 😍
እኔ ከፊት ሆኘ 😁
ባቡ ረያን :- ፆመኞች የሚገቡበት የጀነት በር

.
ነገ ሰኞ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ


አላህ አንድ በአንድ ይውሰዳችሁ🙂

ሁላችሁንም🫥

🌺ወደ ጀነት🥀


.
Sometimes, you have just to stay silent because only allah knows what is going on in you mind and your heart ❤️‍🩹

@alahu_akber1


እንዲህ የምንባላባት
ይቺ ዱንያ

አደም (ዐ.ሰ)
እንደቅጣት ነው የኖሩባት!!!💔


.
⇒የአላህ ፍቅር.....

የነፍሶች እርካታ
የልቦች ምግብ
የአእምሮች ብርሀን
የአይኖች ማረፊያና የውስጥ
ሰላም ምንጭ ነው።

♡ጌትዬ ሆይ!

ልባችን ባንተ ፍቅር ሙላልን።🤲

@alahu_akber1


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ስንቅ ለቀልብዎ
part: ⑲
➪ቁርአን

@alahu_akber1


.
ቤታችን ሲጨልም
ከሰይዳችን ፊት ውጪ ሌላ
ብርሃን አልነበረንም::🥹

ሀሊመቱ ሰዐድያህ (ረ.ዐ)

اللهم صلِ و سلم على سيدنا محمد ﷺ💚


➪ሀዲስ
Part: ⑲
➪ሞትን መመኘት ይጠላል!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَا يَتَمَنَّى أَحَدُكُمُ الْمَوْتَ، وَلَا يَدْعُ بِهِ مِنْ قَبْلِ أَنْ يَأْتِيَهُ، إِنَّهُ إِذَا مَاتَ أَحَدُكُمُ انْقَطَعَ عَمَلُهُ، وَإِنَّهُ لَا يَزِيدُ الْمُؤْمِنَ عُمُرُهُ إِلَّا خَيْرًا﴾

“ማናችሁም ሞትን አይመኝ። ሳይመጣው በፊትም በሱ ዱዓእ አያድርግ። አንዳችሁ በሚሞት ጊዜ ስራው ይቋረጣል። አማኝን ሰው እድሜው ኸይር እንጂ አይጨምረውም።”

ሙስሊም ዘግበውታል፡ 268
@alahu_akber1


.
እኛ አዋቂወች አይደለንም እንጅ
አዋቂወች ብንሆን ኖሮ
ለእያንዳንዱ እርምጃችን (እንቅስቃሴችን)
ሀዲስና ቁርአንን በተጠቀምን ነበር!!

@alahu_akber1


ነገ ሐሙስ ነዉ የቻለ ይፁም ያልቻለ ያስታውስ🤞

መልካም ለይል አህባቢ 🙌


.
ውዶቼ ተውበት ማድረጊያ ጊዜው የደረሰ አይመስላችሁም 💔

እስከመቼ አላህን አምፀን !?


@alahu_akber1


.
someone says...
«እኛን እህቶችን ለወንድ ብላችሁ ነው የሰለማችሁት ለምትሉ፣
እኛ ለወንድ ብለን ሳይሆን ወንድ ልጅን ማምለክ በቅቶን ነው የሰለምነው።»👌

@alahu_akber1


« ሊሔዱ መጡ። ልንለያችውም አገኘናቸው።
ወደ አላህ እንመለስ ዘንድም አጣናቸው። »😊


"ወደ ላይ ከፍ ስትል ጓደኞችህ አንተ ማን እንደሆንክ ያውቃሉ። ስትወድቅ ግን ጓደኞችህ እነማን እንደሆኑ አንተ ታውቃለህ"

ካነበብኩት🤌


ያቺ ትግስት ያደከማት
ልባችሁን ንገሯት....

አላህ (ሱ.ወ) ታጋሾችን እንደሚወድ።💝🙌

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.