ኡስታዝ በድሩ ሁሴን በአንድ ወቅት የተናገራት ደስ የምትል ቂሷ☺️☺️
አንድ ሰዉዬ ነበር አራት ሱቅ ያለዉ ከዛ በጀመአ ሰላት እየሰገደ ኢማሙ ተሳስተዉ 3 ረከአ ብቻ ሰግደዉ አሰላመቱ እና ሰዉዬዉ ጮክ ብሎ ሱብሀነሏህ ብሎ እንዳትሳሳቱ ነገራቸዉ ከዛ ሰላት ተሰግዶ ካበቃ በኋላ ኢማሙ ሰዉየዉን በጣም ጎበዝ ነህ አላህን እየፈራህ ሀሳብህን ስብስብ አርገህ ነዉ የምትሰግደዉ ማሻአላህ እንዴትስ እንደተሳሳትኩ አወቅክ ብለዉ በመገረም ሲጠይቁት
.
.
ሰዉዬዉ እንዲህ አላቸው '' እኔ አራት ሱቅ አለኝ በእያንዳንዱ ረከአ አንዳንድ ሱቆቼን ሂሳብ እያረኩ እጨርሳለሁ እና አንድ ሱቅ ሂሳብ ሳላርግ ሰላሰላመቱ ነዉ ያወቅኩት'' ብሏቸዉ እርፍ😅😅😅