➪ሀዲስ
Part: ⑲
➪ሞትን መመኘት ይጠላል!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
﴿لَا يَتَمَنَّى أَحَدُكُمُ الْمَوْتَ، وَلَا يَدْعُ بِهِ مِنْ قَبْلِ أَنْ يَأْتِيَهُ، إِنَّهُ إِذَا مَاتَ أَحَدُكُمُ انْقَطَعَ عَمَلُهُ، وَإِنَّهُ لَا يَزِيدُ الْمُؤْمِنَ عُمُرُهُ إِلَّا خَيْرًا﴾
“ማናችሁም ሞትን አይመኝ። ሳይመጣው በፊትም በሱ ዱዓእ አያድርግ። አንዳችሁ በሚሞት ጊዜ ስራው ይቋረጣል። አማኝን ሰው እድሜው ኸይር እንጂ አይጨምረውም።”
ሙስሊም ዘግበውታል፡ 268
@alahu_akber1