አልፊርቀቱ-ናጂያ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🏝🏝🏝
🛍👈 ‏قال العلاّمة صالح الفوزان حفظه الله:
"يا من يعادي أهل الحق لأجل مطامع الدنيا وهو يعرف أنَّهم على حق ، وإنما عاداهم لأجل المنصب ، فهذا ممن آثر الدنيا على الآخرة ، وهي لذةٌ عاجلة لكن تعقبُُها حسرةٌ دائمة والعياذ بالله"
(شرح الكافية الشافعة

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


أسباب عدم إجابة الدعاء

ለምንድን ነው ልመናችን(ዱዓችን) ተቀባይነት ያጣው?

🎙Abu Asiyah Abdallah

🕌  የሰለፍዮች መድረሳ - ሀዋሳ

▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-10

🕰 ረመዳን 21/1445ሂ

https://t.me/salafihaw/285


الملهيات عن الصلاة

ከሶላት የሚያዘናጉ ነገሮች ቁ-1

🎙Abu Asiyah Abdallah

🕌  ሙሃጂር መስጂድ - ሀዋሳ

▪️ የረመዳን ነሲሓ ቁ-9

🕰 ረመዳን 19/1445ሂ

https://t.me/salafihaw/283




የኡስታዝ አብራር ቻናል dan repost
💥 አዳዲስ ሙሃደራዎች #በአዳማ

🎙 በኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብራር حفظه الله تعالى ورعاه

1. በሶላት ላይ በኹሹዕ መስገድ

«الخشوع في الصلاة »
https://t.me/ustazabrar/395

2. ሙስሊም የሆነች ሴት ባህሪያተ

«صفات المرأة المسلمة»
https://t.me/ustazabrar/396

3. ችግሮችን ለመቅረፍ ሙስሊሞች ወደ ዲናችን እንመለስ

«يجب أن نرجع في حل مشاكلنا إلى ديننا»
https://t.me/ustazabrar/397

4. ከችግር በኃላ ፈረጅ /ግልግል አለ

«الفرج بعد الشدة»
https://t.me/ustazabrar/398


5. ሙስሊም የሆነች ሴት ባህሪያተ» ቁ-2

«صفات المرأة المسلمة» رقم-2
https://t.me/ustazabrar/399

6. የፈረጅ ሰበቦች.... » ⚡️አንገብጋቢና ወቅታዊ ሙሐደራ
«مفاتيح للفرج بعد الشدائد»
https://t.me/ustazabrar/400

_______________
🔖 የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን አብራር ትምህርቶችን ለመከታተል ቀጣዩን ሊንክ በመንካት ቻናሉን Join ይበሉ።

https://t.me/joinchat/TzS3axMe8iOLhHrJ


🎙🎙🎙👆👆👆

🎁 ” الحفظ حقوق الوالدين “

🗳 « #የወላጆችን #ሀቅ #መጠበቅ »

🔖 በሚል ርዕስ መካሪ እና ገሳጭ የሆነ መደመጥ ያለበት ሙሃደራ

🎙️ በወንድም:- #አቡ #ዘከሪያ #አማን #ጀማል አላህ ይጠብቀው።

⛅️👉 የጊዜ መጠን ⏰1:18:36 Ⓜ️


🕌 #በመስጂደ-#ሱና አላህ ይጠብቃት።

📅 አርብ ከመግሪብ በኃላ :- በቀን 24/03/2014 E.C

🎋🎋🎋

⛅️👉 #ቻናላችንን #ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https://t.me/masjidasunna

📚👉 https://chat.whatsapp.com/Kds6BMLB33JBaHKgGq5aRz




🎙🎙🎙👆👆👆

🔊《 قصة موسى والخضر عليهما السلام، وفيها فوائد جمة》🔊
 
🔶 #الشيخ_محمد_آدم_الإتيوبي 🔶

#የነብዩሏህ #ሙሳ እና #የኸድር #ታሪክ

🎙👉 በታላቁ ዓሊም ሸይኽ ሙሀመድ እብኑ ዓደም አል-ኢትዮጵይ رحمه الله تعالی

🛍👉 https://t.me/masjidasunna


🎙🎙🎙👆👆👆

#መስጂድን ማጋጌጥን በተመለከተ#

📚👉 በሸይኽ ሙሀመድ እብኑ ሷልህ አል-ዑሰይሚን رحمه الله

⏰👉 የጊዜ መጠን ⏰ 1:55 Ⓜ️

📀👈 🎙 الـمـدة: 🔊 ١:٥٥⏰

⛅️⛅️⛅️

📚👉የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https://t.me/masjidasunna


🎙🎙🎙👆👆👆

#መስጂድን ማጋጌጥን በተመለከተ#

📚👉 በሸይኽ ሙሀመድ ናስሩዲን አልባኒ رحمه الله

⏰👉 የጊዜ መጠን ⏰ 1:25 Ⓜ️

📀👈 🎙 الـمـدة: 🔊 ١:٢٥⏰

⛅️⛅️⛅️

📚👉የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https://t.me/masjidasunna


🎙🎙🎙👆👆👆

#መስጂድን ማጋጌጥን በተመለከተ#

📚👉 በሸይኽ ሙቅቢል እብኑ ሃዲ አል-ዋዲዕይ رحمه الله

⏰👉 የጊዜ መጠን ⏰ 2:32 Ⓜ️

📀👈 🎙 الـمـدة: 🔊 ٢:٥٢⏰

⛅️⛅️⛅️

📚👉የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https://t.me/masjidasunna


ደዕወ ሰለፍያ በጦራ dan repost
📚📚📚

بسم الله الرحمن الرحيم

🟪👉 #መስጂድ #በመስራት #ስም ልመና‼️

🚫👉 በአሁኑ ወቅት በመስጂድ መስራት ስም፣ በመድረሳ ግንባታ ስም ......... ወዘተ #ገንዘብ #መሰብሰብ #ዒባዳ #መስሎ #የሚታያቸው #ግለሰቦች #እየተበራከቱ #ነው።

💥👉 ሙስሊሞች በገንዘባቸው ወጪ አድርገው መስጂድ አይስሩ❗️መድረሳ አይስሩ❗️እና ሌሎች የመስጂድ ጉዳዮች ላይ ወጪን በማድረግ #አይተባበሩ #አልተባለም። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት ሰዎችን በማስቸገር (አዛ በማድረግ) ልክ ከሙስሊሙ አቅም በላይ የሆነ ጉዳይን በመጀመር እንዲጀመር በማስደረግ፤ ሙስሊሙ ማህበረሰብ መስጂድ ገብቶ ለመስገድ ራሱ እስከሚጠላ ድረስ እየደረሰ ይገኛል።

🏝👉 መስጂድን ከአቅም በላይ በሆነ ሁኔታ በመገንባትም ይሁን በማሰማመር በመጠመድ እና ይህንንም በሙስሊሙ (በሰጋጁ) ላይ በመጫን ሸሪዓችን ሀራም በሚያደርገው ልክ ተኸሉፍ ውስጥ በመግባት ብዙ ችግሮችን እያስከተለ ይገኛል።

🎋👉 መስጂድን ማሰማመርን በሚመለከት ነብዩ ﷺ ያልታዘዙበት ነገር መሆኑን ይናገራሉ።

🎙👉 #ሸይኽ #ሙቅቢል رحمه الله تعالی መስጂድን ማሰማመርንና ማጋጌጥን በሚመለከት እንዲህ ይላሉ፦

💥👈 هذا خلاف سنة رسول الله - صلى عليه وعلى آله وسلم - ، وهذا أمر أخبر به النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - فقد جاء عن أنس في السنن : " لا تقوم الساعة حتى يتباهى الناس بالمساجد " . 

💥👉 መስጂድን ከመጠን በላይ ማጋጌጥ እና ማሰማመር ከነብዩ ﷺ ሱና የሚቃረን ነው። ይህንን በሚመለከትም ነብዩ ﷺ ከአነስ እብኑ ማሊክ በተወራ ሐዲስ እንዲህ ብለዋል፦

" #ቂያማ #አትቆምም #ሰዎች #መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #እስከሚፎካከሩ #ድረስ"

🎋👈 وورد أيضاً أن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - قال : " ما أمرت بتشيد المساجد " ،
💥👉 በሌላ ሐዲስም ነብዩ ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
"#እኔ #መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #አልታዘዝኩም"
أئتوني
⛅️👈 وزخرفة المساجد يعتبر منكراً لأن النبي - صلى الله عليه وعلى آله وسلم - صلى ذات يوم أو ذات ليلة في خميصة - وهي كساء لها أعلام - فنزعها بعد الصلاة وقال : " بإنبجانية أبي الجهم فإن هذه ألهتني عن صلاتي " .
فالخشوع مطلوب ، بل هو لب الصلاة ، ورب العزة يقول في كتابه الكريم : " قَدْ أَفْلَحَ الْمُؤْمِنُونَ * الَّذِينَ هُمْ فِي صَلَاتِهِمْ خَاشِعُونَ " [ المؤمنون : 1 - 2 ] .

--------------
من شريط : ( حكم التصوير )

💥👉 ቀጥሎም ሸይኽ ሙቅቢል ምን ኣሉ፦ "መስጂድን ከአቅም በላይ ማሰማመር እና ማጋጌጥ የተጣለ ተግባር ተደርጎ ይቆጠራል"። ምክንያቱም መስጂድ በተጋጌጠ ቁጥር ሰዎች በሰላታቸው ላይ ኹሹዑ (ፍርሃት) አይኖራቸውም፤ ይወሰወሳሉ፤ በሷላት ላይ ኹሹዑ መኖሩ የሚፈለግ የሆነካሴታቸው ጉዳይ ነው። የሰላቱ ዋናው አስኳልም ጭምር ነው።

(ሁክሙ ተስዊር ከሚለው የተወሰደ)

💥👈 سإل إمام الألباني رحمه الله تعالی عن زخرفة المساجد
وقال: زخرفة المساجد من البدع اللتي دخلت فነ الإسلام حيث قال عليه الصلات والسلام:
” ما أمرت بتشيد المساجد “،

☪👉 ኢማሙ አልባኒ رحمه الله تعالی መስጂድን ማጋጌጥ ሁክሙ እንዴት ነው⁉️
ተብለው ሲጠየቁ እንዲህ ብለው መለሱ፦

⛅️👉 "#መስጂድን #ማጋጌጥ #በአሁኑ #ወቅት #እስልምና #ውስጥ #ከገቡ #ቢድዓዎች #ይቆጠራል፣ ምክንያቱም ነብዩ ﷺ "#መስጂድን #በማጋጌጥ #ላይ #አልታዘዝኩም ብለዋልና"።

📚👉 አንደኛ: አይሁዶችና ነሳራዎች እንደሚያጋጌጡት በማጋጌጥ እነሱን መከተል አለበት
📚👉 ሁለተኛ: የሙስሊሞችን ገንዘብ ማባከን አለበት
📚👉 ሶስተኛ: ሰጋጆችን መስጂድ በማጋጌጥ ላይ እንዲጠመዱ ማድረግ አለበት" ብለው ይናገራሉ።

📚👉 #ሸይኽ እብኑ ዑሰይሚንም እንዲህ ተብለው ተጠየቁ፦

🧫👈 بنصبة لحديث الرسول ﷺ ” لتزخرفنها کما زخرفة اليهود والنصاری“ فهل المقصود بالزخرفة الصور والتماثيل؟
⛳️👉 መስጂድን የሁዶችና ክርስቲያኖች እንደሚያጋጌጡት ታጋጌጣላችሁ የሚለው ሀዲስ የተፈለገበት ፎቶና ምስልን በማድረግ ነው ወይ⁉️
🏝👉 وقال الشيخ الحديث هذا مروي عن بن عباس رضي الله عنهما الزخرفة هنا يراد بها الزخرفة المشابهة اليهود والنصاری.

🎋👉 ሸይኹም እንዲህ ኣሉ"እዚህ ላይ መስጂድ ማጋጌጥ የተባለው ያይሁዶችንና የነሳራዎችን ማጋጌጥን ዓይነትን ነው። ከነሱ መመሳሰል የሌለበት የሆነው ለመስጂዱ ምቾትና በበጋ ለሙቀት መከላከል የሚሆነው እዚህ ውስጥ አይገባም"። ነገር ግን በአሁኑ ወቅት አንዳንድ ሰዎች ድንበርን ባለፈ መልኩ በሚያደርጉት መልኩ መሆን የለበትም። ይህም #ምዕራብን #በማሳመር እና #ከፍተኛ #ገንዘብን #በማውጣት #የሚደረገው #ማጋጌጥ #ተገቢ #አይደለም"።

🟪👈 مصدر: من شريط حکم زخرفة المساجد

💥👉👇👇👇 #የዑለሞችን #ፈትዋ #ከስር #ያለውን #ጠቅ #በማድረግ #ማዳመጥ #ይችላሉ።

✍👉 #ዳዕዋ #ሰለፊያ #በስልጤ #ጦራ

🛍👉 https://t.me/masjidasunna


🎶🎶🎶

🎙 من سورة الزمر


💥👉 #ቁርዓንን #እናዳምጠው #የቀልብ #እርካታን #እናገኛለን።


📚👉 ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🕋👉 https//:t.me/masjidasunna

📚👉 https://chat.whatsapp.com/Kds6BMLB33JBaHKgGq5aRz






📮 ኢኽዋኒዮች እና ጥመታቸው።

. 👉🌠 ክፍል 01 🌠👈

📌 መደመጥ ያለበት ከውስጥ እስከ ውጭ ሀገር ያሉት ኢኽዋኒዮች ወሽመጥ የተቆረጠበት በየቀኑ ተደጋግሞ ቢደመጥ ማይጠገብ ሙሓደራ።

🕌 ከአስር አመት በፊት በታላቁ አንዋር መስጂድ የተደረገ ሙሓደራ።

🎙️ በኡስታዝ አቡ አብድረህማን አብራር ሙሀመድ አላህ ይጠብቀው።

🔗 https://telegram.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7049


🌴🌴🌴

بسم الله الرحمن الرحيم


🎙👉 ታላቁ በወቅቱ የሻም ኢማም የነበሩት ኢማሙ አውዛዒ رحمه الله تعالی እንዲህ ይላሉ:-

" #ነፍስህን #በሱና #ላይ #እንድትጸና #ኣርጋት፤ #እነዚያ #ደጋግ #ሰዎች #በቆሙበት #ቁም፤ #እነሱ #በተናገሩት #ልክ #ተናገር፤ #በተብቃቁበትም #ነገር #ላይ #ተብቃቃ፤ #እነዚያ #ደጋግ #ቀደምቶችም #የሄዱበትን #ፋና #ተከትለህ #ተጓዝ፤ #ይህ #ለነሱ #የበቃው #ነገር #ላንተም #ይበቀሃል"።

አላለካዕዩ ፊ ሸርህ ሱና (1/154)

📚 በትክክልም ሰለፎቻችን የሄዱበትን መንገድ መያዝ ጠቃሚና አሏህም በቁርዓኑ እንዲሁም መልዕክተኛውም በሀዲሳቸው ያዘዙበት ነገር ነው።

📚👉 #ለነዚያ #በላጭ #ለሆኑና #በላጭ #በሆነው #ክፍለ #ዘመን #የነበሩት #ሷሃባዎች፣ #ታቢዕዮች #እንዲሁም #የታቢዕይ #ተከታዮች #የነበሩበትን #ዲን፤ #መንሀጅ #መከተል #በቂ #ነው።

👉 ምክንያቱም አሏህው سبحانه وتعالی እንዲህ ይላል:-

قَالَ اللهُ تَعَالَى: {فَمَاذَا بَعْدَ الْحَقِّ إِلا الضَّلال} . (يونس ٣٢)

" #ከሀቅ #በኃላ #ምን #ኣለ #ጥመት #እንጂ" (ዩኑስ-32)

وَقالَ تَعَالَى: {وَأَنَّ هَذَا صِرَاطِي مُسْتَقِيمًا فَاتَّبِعُوهُ وَلا تَتَّبِعُوا السُّبُلَ فَتَفَرَّقَ بِكُمْ عَنْ سَبِيلِهِ}

[الأنعام: 153].

"ይህም ቀጥተኛው መንገዴ ነው ተከተሉትም፤ ሌሎች ከሱ መንገድ የተለያዩትን መንገዶችን አትከተሉ"

(ሱረቱል አንዓም 153)

⛳️ قال النووي رحمه الله تعالی في رياض الصالحين السراط المستقيم: هوا الإسلام. والسُّبُل المتفرقة: هي البدع.

🎙👉 እማሙ ነወዊ رحمه الله تعالی ሪያዱ ሷሊሂን በተሰኘው ኪታባቸው ላይ ከላይ የቁርዓን አንቀጽ አስመልክተው እንዲህ ይላሉ:- "#ሲረጡል #ሙስተቂም #ማለት #ኢስልምና #ነው ፤ #የተለያዩ #መንገዶች #የተባለው #ደግሞ #ቢድዓ #ነው " ይላል።

⛳️ وَقالَ الله تَعَالَى: {قُلْ إِنْ كُنْتُمْ تُحِبُّونَ اللهَ فَاتَّبِعُونِي يُحْبِبْكُمُ اللهُ وَيَغْفِرْ لَكُمْ ذُنُوبَكُمْ}

[آل عمران: 31].

🎤 በሌላ ቦታም አሏህ እንዲህ ይላል:-

"#አሏህን #የምትወዱ #እንደሆነ "#ተከተሉኝ" ፤ #ያኔ #አሏህም #ይወዳቹሃል፤ #ወንጀላችሁንም #ይምርላቹሃል" #በላቸው።

(ሱረቱ- ኣሉ ዒምራን ቁጥር-31)

⛳️ قال الحسن البصري: زعم قومٌ محبة الله فابتلاهم الله بهذه الآية.

🎙👉 ታላቁ ታቢዕይ ሀሰን አልበስሪይ ይህችን አንቀጽን አስመልክቶ ምን ኣለ፡-

" #ሰዎች #የአሏህን #ውዴታን #ሞገቱ #አሏህ #ግን #በዚህች #አንቀጽ #ፈተናቸው" ይላል።

📚 عن عائشة رَضِي الله عنها، قَالَتْ: قَالَ رَسُول الله صلى الله عليه وسلم:
((مَنْ أحْدَثَ في أمْرِنَا هَذَا مَا لَيْسَ مِنْهُ فَهُوَ رَدٌّ)). مُتَّفَقٌ عَلَيهِ.

🛍👉 #ከሙዕሚኖች #እናት #ከሆነችው #ዓይሻ رضي الله عنها #በተስተላለፈ #ሐዲስ #ነብዩ صلی الله عليه وسلم #እንዲህ #ብለዋል #ኣለች:-

" በዚህ ጉዳያችን (ዲናችን) ላይ ከሱ ያልሆነን አዲስን ነገር የጀመረ፤ ያስከሰተ ያ ስራው ተመላሽ ነው፤ ተቀባይነት የለውም" ኣሉ።
(ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል)

⛳️ وفي رواية لمسلم: ((مَنْ عَمِلَ عَمَلًا لَيْسَ عَلَيهِ أمرُنا فَهُوَ رَدٌّ)).

በሌላ የሙስሊም ዘገባ ደግሞ ምን ኣሉ:- "#የኛ #ትዕዛዝ #ያሌለበትን #ስራን #የሰራ #ሰው #ስራው #በሱ #ላይ #ተመላሽ #ነው"

⛳️ كان يَقُولُ: ((أمَّا بَعْدُ، فَإنَّ خَيْرَ الحَديثِ كِتَابُ الله، وَخَيرَ الهَدْيِ هَدْيُ مُحَمَّدٍ صلى الله عليه وسلم، وَشَرَّ الأُمُورِ مُحْدَثَاتُهَا، وَكُلَّ بِدْعَة ضَلالَةٌ))

⛳️ قال الإمام النووي رحمه الله تعالی: ومعنی ”محدثات الأمور“ ما لم يكن معروفًا في الكتاب والسنة ولا أصل له فيهما.

⛳️👉 ኢማሙ ነወዊ رحمه الله تعالی ምን ኣሉ ”محدثات الأمور“ ማለት "#በቁርዓንም #በሐዲስም #ያልታወቀና #በሁለቱም #ምንም #ዓይነት #መሰረት #ያሌለው #ነገር #ነው" ኣሉ።

📚 ኣሏህ ሁላችንም በሰለፎች መንገድ የሚጓዝና አዳዲስ መጤ ነገራቶችን የሚርቅ ሰው ያርገን።


📚👉 http://t.me/masjidasunna


📚👉 የዋትስአፕ ቻናሉን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https://chat.whatsapp.com/Kds6BMLB33JBaHKgGq5aRz


💥ሸይዂል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ ለምን "ኢብኑ ተይሚያህ" እንደተባሉ

💥ኢማም ኢብኑል ቀይም ለምን
"ኢብኑ ቀይም " እንደተባሉ

💥ኢማም ኢብኑ ሐጀር ለምን
"ኢብኑ ሐጀር" እንደተባሉ

💥ኢማም ሸውካኒ ለምን
"ሸውካኒ" እንደተባሉ

💥ኢማም ዘሀቢ ለምን
"ዘሀቢ " እንደተባሉ

♻️ በኢስልምና በላጭ ስም የቱ እንደሆነ

🎙 በሸይኽ አቡ ዐምር ሐፊዘሁሏህ

🛰 ብዙ ፈዋኢዶች ያሉበት ካሴት ነው።

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/7044
ــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
📎 https://t.me/joinchat/PxPlMPlP0cNHdWB9

🖥 በ Facebook~page
📎 https://www.facebook.com/Al.Furqan.Islamic.Studio


🎙🎙🎙👆👆👆

💥👉 ቁርዓንን እናዳምጠው የቀልብ እርካታን እናገኛለን።

📚👉 ቀልብን የሚያረጥብ ነው።

⛅️⛅️⛅️

📚👉 የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ

👉👇👇👇

🛍👉 https//:t.me/masjidasunna





20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

253

obunachilar
Kanal statistikasi