የኡስታዝ አብራር ቻናል


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ የኡስታዝ አቡ አብዱረህማን ኢብራሂም (አብራር) ሙሐመድ ቻነል ሲሆን የእርሱ ትምህርቶችና አጫጭር መልእክቶች የሚተላለፉበት ልዩ መድረክ ነው።

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


بسم الله الرحمن الرحيم

      ✍️ ሙስጦፋና ከሙስጦፋ ጋር ያሉ መንጋዎች እየሄዱበት ያለዉ ነገር

ፅድት ንጥት ብጥር ያለ የኸዋሪጆች
የተክፊሪ መንሀጅ ለመሆኑ የተወሰነ
ለመጥቀስ እሞክራለሁ

ሠዉየዉ ፓለቲከኛ እና በጣም አጭበርባሪ ኻኢን ዙል ወጂሀይን ነዉ

መጀመሪያ ይሄ መሰአላ ሲነሳ ስንቱን
አጭበርብሮ ስንቱን አስተኛዉ

✍ፖለቲከኛዉ ተክፊሪዉ ሙስጦፋ
ቀስ እያለ እያለማመደ  እያለማመደ
አዬል ያለዉን የሹበሀ መርፌ እየወጋ
ተክፊሪ መነሀጅ ዉስጥ አስገባቸዉ

❌ ከዚያ ኡዙር የሚያዩ ሠዎች  ሙርጂእ ይባላሉ በሚለዉ አለማመዳቸዉ ግን አብሮ መሄድ ይቻላል አለ

❌  ከዚያ አዚር ጋር አብሮ መሄድ አይቻልም አላቸዉ
አጂብ የሙቀሊዶቹ አፋቸዉን ከፍተዉ
እሺ ሠሚዕና  ታዛዠ ነን  የኛ ጀግና አሉት

❌ ቀጠለ እና አዚር መንሀጂ አሰለፍ        
        ላይ አይደሉም አለ ሠምተናል
         ታዘናል አሉ

❌  አዚር ከሁጃ በኋላ ይከፍራል
       እንክፍርርር ይላል አለ

❌ሙቀላድች ጉድ አፈሉ አጂብ ሡብሀን
አላህ ምን አይነት ዉብ የሆንክ ጀግና ነህ አሉት እረ እንደሱ አይነት  ጀግና የት
አለ በርታ የኛ ጀግና እንቀበላለን አናከፍራለንም  አሉና ቀጠሉ

❌ አንዳዶቹ  ደግሞ ምንማለት ጀመሩ
መሠላችሁ ከሙሽሪክ ኋላ አንሰግድም
ማለት ጀመሩ እንግድህ አዚር ሙሽሪክ ሆነ

❌ አንዳዶቹ ደግሞ ጀመዓ ከተሰገደ በኋላ
ለብቻቸዉ ይሰግዳሉ

✅ እንግድህ ከዚህ በኋላ  እግንባሩ ላይ
ተክፊሪ ነዉ አራቁ የሚል አይመጣም

ዋናዉ ነጥቤ ከዚህ በመቀጠል እጠቅሳለሁ

  ⭕️❌ እና ሙስጥየ የተክፊሮች
              አዉራ አንድ ጊዜ ኮቻ
ሹራ ብለዉ ተሰብስበዉ ነበር እና ከነዚያም ዉስጥ ከነበሩት

(1✅) አቡ ዓብደላህ ዘይኑ ገነቴ

(❌)    ሙሀመድ ሱሩር አሁላይ
             መድና ላይሁኖ ደላላ የሚሰራዉ
              አጭበርባሪ

(❌) አህመድ ወረባቦ  ነበሩ፣


✍️እና መወያያ ነጥባቸዉ ምንድ ነበር???

ኮቻ ላይ ተምኪን የሚባል ተክፊሪ ነበር
  እንዳለ ዑለሞችን የሚያከፍር

(1) ኢብኑ ባዝን ያከፍራል
(2) አልባኒን ያከፍራል
(3)  ኡሰይሚኒንን ያከፍራል
(4)  ሸይኽ ፈዉዛንን የከፍራል

☝️እና ይህ ሠዉ ተክፊሪ ይባላል ወይስ
አይባልም በሚለዉ ነበር ኒቃሹ
እና ኒቃሹም በጣም ከረረ ጠበቀ

✅ተክፊሪ ይባላል ካሉት ዉስጥ
ወደ ኸይር ተጣሪ  ሰባት ላይ
ያለዉ ወንድማችን አቡ ዓብደላህ
ዘይኑ ገነቴ ነበር

⭕️❌እና አጅሬዉ የተክፊሩ ፈረስ ሙስጦፋ
ተክፊር አይባልም አለ ሡብሀን አላህ
ሀዩን ላየሙት
  
✅ታዳ ከዚ በኋላ ይህ ተክፊሪ ካልተባለ
ማን ሊባል ነዉ

⭕️❌ ያ ማለት እኮ ሙስጦፋ ላካሄድ ስላልተመቸዉ ነዉ እጂ

ተምኪን ካፊር ናቸዉ ያላቸዉን ዑለሞች
ያከፍራል ማለት ነዉ

❌ነጅድ ነጅድ የሚለዉ ከላይ ከላይ ነዉ
ለካ  ሙቀሊዶች በጣም ታሳዝናሌችሁ

እረ ሙቀሊዶች ንቁቁቁቁቁቁቁቁቁቁ

ይሄዉ እነ ኢብኑ ባዝን እና ፈዉዛንን
የሚያከፍርን ሰዉ ተክፊሪ  አይባልም
እያለ ነዉ  ኧረ ላላህ ብላችሁ ንቁ

✅ሰዉየዉ አሁንም አለማምዶ ልክ
እንደ የመን መሻይኾች  
ነጅድዮችም ላይ ጥላቻ ያሳድርባችኋል ከዛያ እንደ ተምኪን
ስታከፍር ትዉላለህ

✅ልክ ወንድማችን  አቡ ሀቲም
ሠዒድ ገነቴ እንዳለዉ
የመኖችን ጨርሶ አንቋሿል ቀስበቀስ
ነጅድዮችም አይቀሩትም ብላል

እና በበለጠ ወንድም አቡ ዓብላህ
ዘይኑ በድምፅ አብራርቶታል
አብሬ እለቀዋለሁ

  አፍወን እረዘም ቢልም  በትግስት
አንብቧት

በተለይ ሸር ትደረግ ትሰራጭ

من أخيكم أبو عبد الله أحمد الغمبا

https://t.me/Giimba/4759

https://t.me/ustazabrar/1124


🎤 ምርጥ ቲላዋ በሼይኽ አብራር አላህ አፊያውን ይመልስለትና

📖 076 سورة الانسان

🎙️ بصوت:- الشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي عبد الرحمن إبراهيم «أبرار» بن محمد الحبشي حفظه الله تعالى

🎙️ በሸይህ አቡ ዐብዱረሕማን ኢብራሂም {አብራር} አላህ ይጠብቀው።

https://t.me/ustazabrar/1122


🔖የሴት ልጅ አለባበስ 🔖

🔜 በሚል ርዕስ የተደረገ መደመጥ ያለበት ገሳጭ እና መካሪ የሆነ  ሙሀደራ።

🖲️للشيخ الفَاضِل الداعي إلى الله أَبِي عبد الرحمان أبرار الحبشي حَفِظَه الله تَعَالى وَرَعاَه🖲️

#በታላቁና ወደ الله ተጣሪ በሆነው በሼይኽ አቡ አብደረህማን አብራር አል_ሀበሺይ  الله ይጠብቀው


((مَنْ يُرِدِ اللَّهُ بِهِ خَيْرًا يُفَقِّهْهُ فِي الدِّينِ، وَإِنَّمَا الْعِلْمُ بِالتَّعَلُّمِ)).


🕌 ጁሙአ  ቢላል መስጅድ የተደረገ

https://t.me/Hudhud_Studio/11295

   ┈┈•••✿❒🍀❒✿•••┈┈
https://t.me/ustazabrar/1123


በሸይኽ ያህያ አልሐጁሪ ድንበር ታልፋላችው ይባላል ይህ እውነት ነው??

يقولون عندكم غلو في الشيخ الحجوري


سؤال أجاب عنه شيخ أبو حمزة حسن باشعيب حفظه الله

https://t.me/ustazabrar/987


የኡስታዝ አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ ቻናል dan repost
ታላቁ ወንድማችን ሼኻችን አቡ አብድረህማን አብራር ቢን ሙሀመድ ትንሽ እንደታመመ ሰምተናል አላህ ጨርሶ ህመሙን ያንሳለት ሁላችንም ዱኣ እናድርግለት ሸገር ያለን ወንድሞች ደግሞ በአካልም ሄደን እንዘይረው ሁላችንም ላይ የማይካድ የሆነ ውለታ ያለው ታላቅ ወንድም ነው ይሄን ከዘነጋን ደግሞ ሙስሊም ወንድማችን መሆኑን ሳንዘነጋ ያለብንን ኢስላማዊ ግዴታ እንወጣ


🔖كلام نفيس حول تكفير المعين

🏷 መረጃ ሳይደርሰው እና ሳይገለፅለት በተናጠል አንድን አካል ካፊር ነህ ማለት?
 
🎙لفضيلة الشيخ العلامة  محمد أمان الجامي  رحمه الله

📩 ጠኢሽ እና ተክፊር ለሆኑት ለሙስጠፋ እና ለነ መህሙድ ጀመዓ ትድረስ

https://t.me/al_beyann/1293

https://t.me/ustazabrar/1118


🏷 በተናጠል አንድን አካል ካፊር ማለት‼️

📌 አይደለም አፍሪካ ላይ የአረብ ደሴት ላይ ሆነው ጅህልና ያለቀቃቸው አሉ።

#تكفير_المعين


🎙الشيخ محمد أمان الجامي رحمه الله.
📩 ጠኢሽ እና ተክፊር ለሆኑት ለሙስጠፋ እና ለነ መህሙድ ጀመዓ ትድረስ

https://t.me/al_beyann/1292

https://t.me/ustazabrar/1117


🏷 ማን ነው ሙዐየን ላይ ሁክም ሚሰጠው ተራ ሰውን እውን ማክፈር ይችላልን ?

🔖من الذي يحكم على المعين
هل يستطيع عن يكفِر  العامي
التكفير شئنه عظم

🏷በኡለምችና በነዚ ሰዎች መሀል ያለው ልዩነት
📥قول
📌الشيخ حسين با شئيب
📌الشيخ أبو عمرو
📌الشيخ عبد الحميد الحجوري
📌الشيخ الفوزان
📌الشيخ أبو بلال الحضرمي

🔑التكفير التفسيق التبديع ترجع إلى أهل العلم

📨 ጠኢሽ እና ተክፊር ለሆኑት ለሙስጠፋ እና ለነ መህሙድ ጀመዓ ትድረስ

https://t.me/al_beyann/1291

https://t.me/ustazabrar/1116


#تكفير_المعين
------
ሁጃ ሳይደርሰው ወይም ሳይብራራለት አንድን አካል መተናጠል ካፊር በሚለው ነጥብ ላይ ዑለሞቻችን ምን አሉ?

🔖ما ذا قال العلماء عن تكفير المعين

📌الشيخ با جمال
📌الشيخ عبد الحميد
📌الشيخ الفوزان
📌الشيخ الشمري
📌الشيخ الوادعي

💠التكفير المعين لا بد من إقامة الحجة وانتعاء الموانع

🔑አንድን አካል ለይቶ ካፊር ለማለት ሁጃ ማቆምና ከልካይ ነገሮች መወገድ ግዴታ አለባቸው።

💠 إذا كان جاهل يبين له يوضح ولا يستعجل في الحكم

🔑 አላዋቂ መሀይም ከሆነ ለሱ ይብራራለታል እሱን ካፊር ለማለትም አይቸኮልበትም።

📨 ጠኢሽ እና ተክፊር ለሆኑት ለሙስጠፋ እና ለነ መህሙድ ጀመዓ ትድረስ

https://t.me/al_beyann/1288

https://t.me/ustazabrar/1114


🎧 የጁመዓ ኹጥባ

يعلم خائنة الأعين وما تخفي الصدور

🔖 አላህ የዓይኖችን ክዳት ልቦችም የሚደብቁትን ሁሉ ያውቃል፡፡

🎙 للشيخ أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ١٢ - جماد الأخرة ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17454

https://t.me/ustazabrar/1114


🔺ተክፊሪ ማለት ይህነው  ሌላ አራት እግር ያለው አውሬ ይመጣል ብለህ ምትጠብቅ ከሆነ ተሳስተሃል።

🔥መህሙድ እንዲህ ይላል፦ አቡ ቀታዳ እና አብራር እነ ጀማል ያሲን የሚባሉት غላት አልሙርጅአዎች #ኩፋሮች ናቸው።

🔥ሙስጠፋ ደግሞ ይንንነው እጂ ኢያለህነው ወንድሜ ሆይ ሳይመሽብህ ከነዚህ ተክፊሪዮች እራስህን ነፃ አውጣ !!

https://t.me/abuabdelahzeyn

https://t.me/ustazabrar/1113


🚨 ሙስጠፋ ድሮ እና ዘንድሮ ቁ.02

✅ በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ሙስጠፋ ድሮ በመስዐላው ላይ የነበረው አቋም እና አሁን ያለበት አስከፊ ሁኔታን...

...ሚያብራራ እና ሚገልፅ የሆነ መደመጥ ያለበት ቆንጆ ቅንብር።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah/16256

https://t.me/ustazabrar/1111


كلمة شيخنا يحيى حفظه الله حول انتصارات سوريا

ሸይኻችን የሕያ ሶሪያዊያን ከግፈኛው የበሻር አገዛዝ ነፃ በመውጣታቸው የተሰማውን ደስታ የገለፀበት የመኖችንም ከግፈኞቹ ሑሲዎች ነፃ የሚወጡበት ቀን ቅርብ እንደሆነ በተስፋ ተሞልቶ የተናገረበት ልብ ውስጥ ሰርፆ የሚገባ ንግግር !

🤲አላህ ሸይኻችንን ከሴረኞች ይጠብቅልን!

https://t.me/ustazabrar/1110


🎧 ጁመዓ ኹጥባ

🔖” الشرك بالله تعالى“
🔖  በአላህ ማጋራት።

🎙 للشيخ أبي عبد الرحمن أبرار بن محمد الحبشي حفظه الله

🎙️ በሸይኽ አቡ ዐብዱረህማን አብራር ሙሐመድ አላህ ይጠብቀው።

🗓️ سجلت يوم الجمعة في ٥ - جماد الأخرة ١٤٤٦هـ في مسجد الفرقان في الحبشة حرسها الله تعالى

https://t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/17420

https://t.me/ustazabrar/1109


🚨 በተክፊር ላይ መፍጠን ያለው አደጋ 🚨

📚 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ መደመጥ ያለበት ከተፍሲር ደርስ የተወሰደ ሊደመጥ ሚገባ ምክር {ነሲሓ}።

🎙 በኡስታዝ አቡ ዐብዱልመናን ኻሊድ ቢን ጠይብ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📎 https://t.me/mesjidalsunnah/16248

https://t.me/ustazabrar/1108


የጉድ ቤት ይሉሀል ይሄ ነው


🔥ስማልኝ እማ ወገን ሙስጠፋ ያጋጠመው ሸርታቴ በቶሎ የሚድን እንዳይመስልህ እሱ ጋር ተከትለህ የምትርመጠመጥ ተው ይቅርብህ ውጣ ለሀቅ እጅህን ስጥ ።

❌ አላህን ፍሩ ወላሂ ይሄ ተክፊሪ ውሸት በደንብ ለምዷል የውሸት ፋብሪካ ከሆነ ዋል አደር አለ ።

https://t.me/ustazabrar/1107


አድስ እና አጠር ያለች በያን

🔥ሙስጠፋ ሀጃዊራ ስለማለት ድሮ የሰጠው ማብራሪያ በትንሹ።

ሙስጠፋ፦
👇👇👇👇👇👇

ሀጃዊራ ወደ ሸህ የህያ አልሀጁሪ እያስጠጉን ነው።

ሙስጠፋ፦
👇👇👇👇👇👇👇
ሸህ ያህያ ከታላላቅ ኡለሞች ነው የወደደም ይውደድ የጠላም ይጥላ።
ሙስጠፋ፦
👇👇👇👇👇👇
እነ ሸህ ሙቅቢል ታላቅ ነው እያሉ ሸህ ፈውዛን ድምፁን ተጠቀሙ እያሉ የመንደር ወጠጤ ሙብተዲእ ነው ቢል አንሰማውም ።
ብዙ ነው ያለው ድምፁን ስሙት ።


✍ ሙስጠፋ እራሱ ላይ እረድ ሲያደርግ
🎙ትንሽ ማብራሪያ ከሰኢድ ሸህ ሀሰን

ሊንክ መቁረጥ በጥብቅ የተከለከለ ነው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/al_beyann

https://t.me/ustazabrar/1106


ሱንይ ሙስጠፋ vs ተክፊር ሙስጦፋ

☞ስማማ ማን ነዉ ሙስጦፋን ተክፊሪ ያለዉ❓

✍መልሱ በአጭሩ:-
1ኛ መስጦፋ እራሱ
2ኛ ሰለፊዮች ያስገኘዉን ተመልክተዉ
3ኛ መረጃዎች በደንብ ተሰድረዉ ስለተገኙ
…………………

👉ልብ ያለዉ ልብ ይበል ይፍረድ ማን ነዉ ግን የተቀየረዉ❓በአሁኑ አቋሙ ሙስጦፋን ተክፊር መሆኑ የገለፀዉ ማን ነዉ ከተባለ በመጀመሪያ እራሱ ሙስጦፋ ነዉ።

☞ሰለፊዮችማ ተክፊር ከማለታቸዉ በፊት መከሩት፣ዘከሩት መረጃ ሰጡት ኧረ ተዉ አሉት አስታመሙት ብዙ ሆኑለት ነገር ግን እራሱን ጥርጥር በሌለዉ ሁኔታ ተክፊር መሆኑ ግልፅ አደረገ ተክፊር መሆኑ ገለፁ አስጠነቀቁ አራት ነጥብ።

👉ከዚህ በላይ ምን ይጠበቃል ሹብሀ ያለበት አለ ይሆን የበፊት አቋሙ ቀይሮ እንደዚህ የተክፊር ፊክራ፣የተክፊር መንገድ አጥብቆ እየገለፀ ጥርጣሬ ሊኖር አይገባም።

ተዉ አትቀማመጥ አትከራከር እየተባለ ከተክፊሮች


(وكفى الله المؤمنين القتال )


https://t.me/ustazabrar/1105


ሙስጠፋ በተክፊር በሽታ ሳይለከፍ ስለ ሸህ አድናን ምን አለ??

▪️ሸህ የህያን እማ ተወው የሸህ የህያ ተማሪ እያለ ሸህ አድናንን ታላቅ አሊም፣ቃሪእ፣ የሽእር ሰው በሚገርም ሁኔታ ሲገልፆቸው ነበር ።

🪀 እንደት አልደገፉኝ ነው እንጂ አዲስ አምጥተው አይደለም አሁን መዘርጠጡን የተያያዘው ።

ሙስጠፋ ከሱ ከሆንክ ተወው ምን እንደሚል ይሄ በተክፊር ምች ናላው የዞረ ጋሽ ክደቱ አሁን ኡለማወችን በኢጅቲሀድ ነጥብ ይዘልፋል፣ያንቋሽሻል

https://t.me/ustazabrar/1104


ተክፊርነቱ.....

ጉድ ተክፊርዮች መህሙድና ሙስጦፋ ዘንድሮ ጉድ አሰሙን ....

🔻ያለ አቅማቸው ገብተው ይዋኛሉ ....

🔻ከእዝህ ልጓም ከሌለው እንዛዝላ መዝሀብ አላህ ነጃ አወጣን ...الحمد لله

https://t.me/ustazabrar/1103

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.