ሁሉም ነገር የሚፈጠረው ሁለት ጊዜ ነው፣ በመጀመሪያ በሃሳብ መልክ፣ ከዚያም በገሃዱ ዓለም፡፡ ዛሬ በሃሳብ፣ በንግግርም ሆነ በተግባር የሚዘራው ዘር የነገውን እውነታ እንደሚፈጥርበት የማያስተውል ግለሰብም ሆነ ሕብረተሰብ ጥበብ እንደጎደለው ማሰብ አያስቸግርም፡፡ ይህንን የመዝራትና የማጨድ ሕግ ያልተገነዘበና ስርአት የሌለው ሕብረተሰብ በውጤቱ ለአመለካከቱና ለራሱ የሚገባውንና የሚመጥነውን አለም ይፈጥራል፡፡ ━━━━━━✦✗✦━━━━━━━
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢](https://t.me/joinchat/AAAAAFek7uctS1ofuUIvWQ)
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟
✦ የምንም ግዜ ተወዳጅ የሆነው
➳➳➳ ሼር ያድርጉ!! ➢➢➢](https://t.me/joinchat/AAAAAFek7uctS1ofuUIvWQ)
አዘጋጅ፦ @bewketuseyum
@brwketuseyum
➟➟➟➟➟➛➟➟➟➟➟