ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ መቅደላ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


🔜 ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ መቅደላ
🔜 ይህቻናል የተለያዩ ኢስላማዊ ትምህርቶች የሰለፍያ ኡስታዞች ዳዕዋ ፈተዋወች እንድሁም ሙሀደራወች ይለቀቅበታል
🔜 ቻናሉን ለሌሎችም ሸር በማድረግ ያጋሩ👇👇👇👇👇
⇨◉ https://t.me/dauaslfiyabmkdla11

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


🇵🇸ሐምዱ ቋንጤ🇵🇸 dan repost
አራት ነጥብ (።)


አሰላም አለይኩም ወራህመቱላሂ ውብረካቱ ውድ የተከበራችሁ የ ዳዕዋ ሰለፍያ በወሎ መቅደላ ቻናል ቤተሰቦቻችን እንደትናችሁ‼️

እናም በመቀጠል እህት ወንድሞቸ ይሄን ቻናል ለመደለት ወይም ለማጥፋት ወስነናል ምክንያቱም

ዳዕዋ ሰለፍያ በመቅደላ የሚሉ ብዙ ቻናሎች ስላሉ ነው ማሻአላህ ከኛ ኸይር ነገር አለ ካላችሁ ከታች ባለው ቻናላችን ተቀላቀሉ‼️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️⤵️

➡️ https://t.me/dinlisllam

👆👆 በዚህ ተቀላቀሉ


وَقُل رَّبِّ زِدْنِي عِلْمًا ጌታየ ሆይ እውቀትን ጨምርልኝ በል dan repost
⤵️⤵️⤵️

ይድረስ ነሽዳ እና ሙዚቃ አዳማጭ ለምትወዱ ሴቶቾ‼️

ቂረአት እንድትቀሪ የማይገፋፋ የሱና ኪታቦችን እንድትማሪ የማይጥር የማያቀራሽ ወንድ ባል አይሆንሽም።

በተለያዩ ድራማወች እና ነሽዳወች ሙዚቃወች ቢዚ እያደረገ በውሸት ሊአዝናናሽ ቢጥርም ይጎዳሻል እንጅ አይጠቅምሽም ⛔️

ቂረአት እድትቀሪ የሚገፋፋሽን የሚአስቀራሽን ሱናን እድትማሪ አላማ ያለውን አግቢ አንች ስትቀሪ እሱ ይፈስራል አንችን አስተምሮ ለውጤት ስትበቂ

አንች ደሞ የልጆችሽ መምህር ትሆኛለሽ ልጆችሽንም በሱና በተውሂድ በተርቢያ ኮትኩተሽ ታሳድጊአለሽ ✅

ይህ እድሆን ምኞት ካለሽ ደሞ የረሱል ወዳጅ ሱንይ ሰለፍዪን አግቢ‼️አላህ ይወፍቅሽ‼️

🔜 https://t.me/dinlisllam 👈

✍ ዲነል ኢስላም 🍃

ሸር 🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀🎀


📖 ስለ ነብዩላህ አዩብ ታሪክ 📖

💫 መካሪ እና ገሳጭ ጣፋጭ የሆነ
ሙሀደራ።
↪️ ነብዩላ አዩብ ከባድ ሙሲባ ደርሶበት ምን ያህል ሶብር አርጎዋል?
↪️ ነብያቶች ከባድ ሙሲባ ደርሶባቸው ምን ያህል ሶብር ያደርጉ ነበር?
↪️ እኛስ ከነብዩላህ አዩብ ታሪክ ምን መማር አለብን?

♻️ እና የመሳሰሉ ነጥቦች ተዳሰውበታል።

🎙 በኡስታዝ:- አቡ ሙሀመድ ሙሀመድሰዒድ በድሩ አላህ ይጠብቀው።

🕌 በፉርቃን መስጂድ አላህ ይጠብቃት።

📅 እሁድ:- 01/02/2013E.C
ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ
📲በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:-

🖥️ በ Telegram~Channel
🌐 t.me/Al_Furqan_Islamic_Studio/3842

🖥 በ Facebook~page
🌐 https://www.facebook.com/165804296944813


👉አብዱል ሀሚድ ስለ ጁሙዓ የመጀመሪያው አዛን ምን ብሎ ይሆን?

👉ሸይኽ ሙቅቢል ስለ ጁሙዓ የመጀመሪያው አዛን ምን አሉ??

👉ሸይኹል አልባኒ ስለ ጁሙዓ የመጀመሪያው አዛን ምን አሉ?

👉ቢድዓ የሰራ ሁሉ ሙብተድዕ ነውን?

👉አለይኩም ቢሱነቱ ወሱነቲል ሁለፋኢ አልራሽድን ማለት ምን ማለት ነው???

https://t.me/abdu_rehim_seid/657
https://t.me/daewaasselefyabewoloasgedo/308


🔜 አንዳንድ ሠዎች ሙተው ከተቀበሩ ቡኃላ በ 3 ወር ከመቃብራቸው ተነሡ ይላሉ ሙተው ከተነሡት ሠዎች ምክር ዶሮ እና ውሻ አታርቡ ይላሉ ይህ ነገር በሸሪዓው እንደት ይታያል❓

🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደላህ 🍃

أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله

https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali




🍁 ክርክር እና ጀምኢዮች‼️
👉 ክርክር ያለው ችግር
👉 ጀምኢዮች ዛሬ ላይ እንከራከር ሰለሚሉት‼️
👉 በክርክር ቅብብሎሽ መንሀጃቸውን የመሰረቱት ጀምኢዮች‼️
⛔️እና ሰለ ሸህ የህያ ጉዳይ በትንሹ
🚫ለሁሉም ሰለፍይ አድርሱልኝ ‼️
🎙በሸህ አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ حفظه الله

〰 〰@abuhyider


📚የሸይህ ሙሃምድ አሊይ አደም መሞት አስመልክቶ

💥አጠር ያለ መሳጭ ገሳጭ የሆነ ምክር

🌿በኡስታዝ
አቡ ሙሀመድ ሙሀመድ ሰኢድ
አላህ ይጠብቀው

🕌በመስጂደል ሱና

t.me/mesjidalsunnah/4804
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼


🔜 ባልተቤቴን ከሃገር ወደ ውጭ ገንዘብ ከፍሌ ነበር ያመጣሁት አሁን የመጣህበትን ስጠኝ ሰለው አልሰጥም አለኝ የመጣህበትን ካልሠጠህኝ ፍታኝ ስለው ፈታኝ አሁን 3 ወር ዒዳን መቁጠር አለብኝን❓

🍃መልስ በኡስታዝ አቡ ዓብደላህ🍃

أبو عبدالله مصفى بن فارس حفظه الله

https://t.me/alifadat1abuabdillahaljabali


إنا لله وإنا إليه راجعون
انتقل إلى رحمة الله تعالى العلامة المحدث العابد الزاهد الشيخ محمد علي ادم الاثيوبي
إن القلب ليحزن وإن العين لتدمع ولا نقول إلا ما يرضي ربنا وإنا على فراقك يا شيخنا لمحزونون
اللهم ارض عنه واغفر له وارحمه واجعل قبره روضة من رياض الجنة واجعله في الفردوس الأعلى من الجنة




@Ibnu Asim dan repost
​​​​​​‌. ፈገግታ ሱና ነው።

. ‌‌‌‌ 🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼
. የማህበራዊ ሚድያ ተፅኖ።
.

አባት ከውጪ ወደ ቤት እየገባ ነው ልጁ
ደግሞ ቤት ተቀምጦ ስልክ እየጎረጎረ ነው።

👉አባት"السلام عليكوم وراحمة الله وبركاته "

👉ልጅ "وعليكوم السلام وراحمة الله وبركاته "

👉አባት: " ኧረ ተው ልጄ፤ ፌስቡክ
አጠቃቀምህ ልክ ይኑረው!"

👉ልጅ: " አባየ "ኮሜንትህን" ተቀብያለሁ።
ግን ሁሌም "ኦንላይን" መሆኔ
ምን ችግር አለው?"

👉አባት: "ችግር አለው እንጅ! ፌስቡክ
ላይ ከማዘውተርህ የተነሳ
ባህል ወጋችን ዘነጋሀው እኮ።"

👉ልጅ: "አትሳሳት አባየ ስለ ባህል
ወጋችን ጠንቅቄ አውቃለሁ።"

👉አባት: " እስኪ እንደው በአሏህ በባህላችን
መሰረት በአረፋ ጊዜ የበግ አስተራረድ
ስርአታችን ምን እንደሚመስል
ከመጀመሪያው ጀምሮ ንገረኝ?"

👉ልጅ: "መጀመሪያ ገበያ ወጥተህ በግ
"ሰርች" ታደርጋለህ።"

👉አባት: " በግ ትፈልጋለህ ማለትህ
ነው? እሽ ከዛስ?"

👉ልጅ: " ከዛ በጉን ቤት ታመጣና መሬት ላይ
"ዳውን ሎድ" ታደርገዋለህ።"

👉አባት: " መሬት ላይ ትጥለዋለህ
ማለትህ ነው? እሽ ከዛስ?"

👉ልጅ: " ከዛማ አንገቱን "ሾርትከት"
ካደረክ በኋላ ቆዳውን "ሪሙቭ"
ታደርገዋለህ።"

👉አባት: "ወይ ጉድ! ቢስሚላህ ብለህ ካረድከው
በኋላ ቆዳውን ትገፋለህ ማለትህ
ነው? ሆሆ! ከዛስ?"

👉ልጅ: "ከዛ በኋላ ሆዱን "ኦፕን" ታደርግና ሆዱ
ውስጥ ያሉ "አፕሊኬሽኖች" ታወጣለህ።"

👉አባት: ጉድ ነው! እሽ ከዛስ?"

👉ልጅ: " በመጨረሻ "አፕሊኬሽኖችን" ታወጣና
"ፎልደር" ላይ ማስቀመጥ ነው።"

👉አባት: "ስጋው ሰሃን ላይ ታስቀምጠዋለህ
ማለትህ ነው? ሀሀሀ... ከዛስ?"

👉ልጅ: " በመጨረሻም "ላይክ" ያደረግነውን
የስጋ አይነት ወደ ሆዳችን
"መፖሰት" ነው።

👉አባት: " አንድ ነገር ረስተሃል ልጄ..
ጎረቤቶቻችን "ሼር" እንዲያደርጉ
"ኢንቫይት"ማድረግ አለብን!"

. Set bay 🍁 IBNU ASIM ✍
.🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼
. ★ ★ ★ ☆ ☆ ☆
. 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
. ዳዕዋ ሰለፊያ ፊል~ሀበሻ
🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ለመቀ👇👇ላቀል ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼
http://t.me/IBNU_ASIM_PAGE


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish


💎كوني سلفية على الجادة 🎀 dan repost
بسم الله الرحمن الرحيم

እኛሙስሊሞች በሁሉ ነገራችን የሁዶችና ነሳሮች መሀለፍ እዳለብን መልክተኛውﷺ ነግረውናል

ይህ ሆኖ እያለ በአህለሱና በእስልምና ስም ሚያጭበረብሩ ሰዎችን መራቅ አለብን
ይህም ስል በመረጃ ነው
عَنْ ابْنِ عُمَرَ قَالَ : قَالَ رَسُولُ اللَّهِ صَلَّى اللَّهُ عَلَيْهِ وَسَلَّمَ مَنْ تَشَبَّهَ بِقَوْمٍ فَهُوَ مِنْهُمْ ) رواه أبو داود (اللباس / 3512) قال الألباني في صحيح أبي داود : حسن صحيح . برقم (3401)

መልክተኛው ﷺ ከላይ በሃዲሱ እንደተጠቀሰው በሰዎች የተመሳሰለ ከነሱ ጋር ነው።
ከሃዲሱ እንደተረዳነው አንተ በኩፋሮች ከተመሳሰልክ ከነሱ ጋር ነህ ማለት ነው
ከነዛም ከብዙ መሀለፋዎች መካከል አንዱ የሆነው ቢንጣልነው
*ዛሬ ላይ ጀምእዮች*
ሸጣቸው ገትረው ሚከራከሩለት *ቢጣል* የፈቀደ ኡለማ አለን❓
በል እነሱ ከሚያጨበጭቡለት ሸህ ረቢእ ኸዳሁላህ ጨምሮ በአንድ ድምፅ ሰምተው ይፍረዱ
الله
*ሀቅ በሀቅነቱ ያሳውቀን(ያመላክተን) ምንቀበለው ያድርገብ*

الله
*ባጢል በባጢልነቱ ያሳውቀን የምንርቀውም ያድርገን*
https://t.me/HUN_SUNY_SELEFY


🔜 ሴት ልጅ እራሷን ውበቷን አለመሸፈኗ ጌታዋ እንደ ተቆጣባት ያመላክታል

🔜 በኡስታዝ አቡ መርየም አብዱ ሰላም ሀፊዘ ሁሏህ

🔜 https://t.me/dinlisllam


አህመድ መተሜ ከዛቡ እውነትም አንተ እንደምትለው እኔ ምረዳበት የአህያ ቅንጭላት እንደሆነ አላቅም ብልሀል፣
አይታወቅም የአህያ ቅንጭላት ሊሆን ይችላል፣ምክንያቱም ኡለሞች አንተ በምትለው በተቃራኒ ነው ስለ ሸይኽ የህያ ኡለሞች የሚናገሩት።

ሸይኽ ሷሊህ ሉሀይዳን
ሸይኽ ፈውዛን
👆👆👆
ይደመጡ


አህመድ መተሜ ከዛቡ ሸይኽ የህያ ነብዩ በደአዋ አካሄድ ላይ ተሳስተዋል ብሏል እያለ ሲዋሽ፣
ሸይኽ የህያ በዚህ ጉዳይ ላይ የሚሉትን ከራሳቸው ድምፅ እንስማ 👆👆👆


1/እናንተ ደእዋ ስታደርጉ ታጠብቃላችሁ
2/እኔ ሰኞና ሀሙስ መፆም እፈልጋለሁ እናቴ ግን ትከለክለኛለች
3/ሱራ ያለው ልብስ ከልብስ ስር መልበስ እንደት ይቻላል
4/ኸድር ነብይ ነው ወልይ
5/ኹጥባ እንደ ጊዜው ነው የሚደረገው ይባላል
6/ሶላት የማይሰግድ ሰው ሰላምታ ባያቀርብ
7/ሷዲቅ ምን ትመክረዋለህ
https://t.me/adessie/5289
አቡ ዐብዱረህማን አብራር


🔺እውን እነሙስጠፋ ሀዳዲያ ናቸውን?
√ኸድር አሕመድ አል ከሚሴ ምን አለ
♻️ሙስጠፋ በዚች ለቀብ ዙሪያ ምን አለ?
📌ሸኽ ሉሐይዳን ስለ ሼኽ
ያሕያ አልሐጁሪ ምን አሉ?
📌ሸይኽ ፈውዛን ስለ ስለ ሼኽ
ያሕያ አልሐጁሪ ምን አሉ?

💥አብዱልሐሚድ ምን ኢያለ ይሁን?……
https://t.me/WATESiMU
ሰምቶ አለማዘን በራሱ ያሳዝናል‼️
↓↓
ይድርስ በቅናት ጡዘው ማሰብ ለተሳናቸው
በወገንተኝነት ታጭቀው: ፍትሀዊነት ለራቃቸው።
አስተንትኑት የልቦና ባልተቤቶች ሆይ!???
🎁 በዚሁ አጋጣሚ ማህበር በማውገዛቸውና ከሼህ ያሕያ አልሐጁሪ በመከላከላቸው ሀዳዲያ፡ሀጆሪያ… ወዘተ የሚል ለቀብ ከመለጠፍ እጄን አንስቻለሁ ጥላቻ ያመረቀዘው ቅጥፈት በመሆኑም በጥብቅ እኮንናለሁ!!
ወንድማቹሁ ፋአድ ነጋሽ🖊
https://t.me/WATESiMU

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

215

obunachilar
Kanal statistikasi