Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


You will find various Neshida and Islamic videos!
የተለያዩ ነሺዳ እና ኢስላማዊ ቪድዮ ታገኛላቹ!

ሀሳብ አስተያየት ስድም ምርቃትም እንቀበላለን👇👇
@tofawi

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


ነገ እሁድ በአዲስ አበባ ስታዲየም የሚካሄድ የቁርኣንና የአዛን ውድድር መኖሩን ስንቶቻችሁ ታውቃላችሁ?!




🧨New arrivals 🎉

✨አዳዲስ ካስገባናቸዉ✨
#ቀሚሶች
#ሸሚዞ
#ቶብ
#ጋውኖች
#ኣባያዎች ይሸምቱ::

⚡️⚡️ይምጡ ይጎብኙን  ✨✨

አድራሻ፦  ቤተል አደባባይ ከተቅዋ
መስጂድ ወረድ ብለው ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ   
       📱   0941196411
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 
👉  https://t.me/maxaddis ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬




Wave dan repost
'https://t.me/addlist/8dXaDFeiAWsxMzQ0' rel='nofollow'>📌 ቤቱን በመንካት
ወደ ቻነላችን ግቡ
       ┏┓
       ┃┃╱╲
       ┃ ╱╱╲╲
       ╱╱╭╮╲╲
       ▔▏┗┛▕▔
    ╱▔▔▔▔▔▔▔▔▔▔  ╲
╱       ωєℓ¢σмє™             ╲
   ╱╱  ┏┳┓╭╮ ┏┳┓   ╲╲
    ▔▏ ┗┻   ┃┃ ┗┻┛  ▕▔

Open Home - Click here

👉1k+ @Selluhi


#سورة_الكهف

📚][]ሱረቱል ከህፍ 📎🥀ውብ ቲላዋ@[]
ቁርአን የልብ መርጊያ ለደረቀ ልብ ማረስረሻ ነው።
💐የጁመዓ ቀን ሱናዎች💐
➖➖➖➖➖➖➖
↩️💎 ‏سنن يوم الجمعة
➊ 💎الغسل
➋💎 الطيب
➌ 💎السواك
➍💎 لبس الجميل
➎💎 قراءة سورة الكهف
➏💎 التبكير لصلاة الجمعة
➐💎الإكثار من الدعاء والصلاة على النبي
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰
➊ 🌺መታጠብ
➋ 🌺ሽቶ መቀባት
➌🌺 ሲዋክ መጠቀም
➍ 🌺ጥሩ ልብስ መልበስ
➎ 🌺ሱረቱል ካህፍን መቅራት ከቻልን
➏ 🌺ለጁመዓ ሶላት መጣድ
➐ 🌺በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማብዛት
〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰〰

✅እንዲሁም ብለዋል ﷺ የጁመዕ ሌቀኑ ለይ በኔ ሰለዋትን  አብዙ። ሶለዋታችሁ እኮ ለኔ ይቀርብ ልጁን

«اللَّهُمَّ صَلِّ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا صَلَّيْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ،
اللَّهُمَّ بَارِكْ عَلَى مُحَمَّدٍ وَعَلَى آلِ مُحَمَّدٍ،
كَمَا بَارَكْتَ عَلَى إِبْرَاهِيمَ وَعَلَى آلِ إِبْرَاهِيمَ، إِنَّكَ حَمِيدٌ مَجِيدٌ
 

🌺በሰለዋት በዚክርያውለን

ﷺ 🌹 .............................🌹 ﷺ
ﷺ ﷺ🌹 ..................🌹 ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ🌹.......🌹 ﷺ ﷺ ﷺ
ﷺ ﷺ ﷺ 🌹.     🌹ﷺ ﷺ ﷺ ﷺ
በነብዩ ﷺ ላይ ሰለዋት ማውረድን እናብዛ


               


﷽.
«« إِنَّ اللَّهَ وَمَلائِكَتَهُ يُصَلُّونَ عَلَى
النَّبِيِّ يَا أَيُّهَا الَّذِينَ آمَنُوا صَلُّوا
عَلَيْهِ وَسَلِّمُوا تَسْلِيمًا»»

‏اللَّهُمَّ صَلِّ وَسَلِّمْ وَبَارِكْ عَلَى نبيِّـنَا مُحَمَّدٍ.
❤️


Inspir Umah dan repost
ምድር ላይ አንድ ጊዜ እንጂ ሁለቴ የመኖር ዕድል አልተሠጠንም። ይህ ዓለም ወደዚያኛ ዓለም መሸጋገሪያችሁ እንጂ ሌላ አይደለም ተብሎ ቁርጡ ተነግሮን በቁርጥ የመጣን ሕዝቦች ነን።

ስለዚህ ፣ በዕድሜያችን አንቀልድም። እስካለን ድረስ ለዲናችን እንኖራለን ። ሕይወታችን እሱ ነው። በሱ ነው። ሌላ ሕይወት የለንም ::
🗡🗡🗡

©MuhammedSeidAbx✍


@Islamicmotivati0n🌻🌺


🧨New arrivals 🎉
🧨New arrivals❗🧨

✨አዳዲስ ካስገባናቸዉ✨
#ቀሚሶች
#ሸሚዞ
#ቶብ
#ጋውኖች
#ኣባያዎች ይሸምቱ::

⚡️⚡️ይምጡ ይጎብኙን  ✨✨

አድራሻ፦  ቤተል አደባባይ ከተቅዋ
መስጂድ ወረድ ብለው ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ   
       📱   0941196411
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬   𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 
👉  https://t.me/maxaddis ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
#ተጋበዙልን ♡ሙዓዝ ሀቢብ♡


♡ ለኔ ፀጋ ብርሀን ብሌን ያይኔ ውዴ ያዘኔ

@ethio_muslim_nashida


Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 dan repost
∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷
“አሁን ያለህበት ቦታ ላይ ተቀምጠህ ከቆየህ የምትመኝበት ቦታ ላይ አትደርስም።”
ተራ ኑሮ መኖር ከፈለግክ መብትህ ነው። ምክንያታዊና የላቀ ህይወት ከፈለክ ግን ብዙ ፈተናዎችን ተቋቁመህ ማለፍ አለብህ።
እወቅ!
ያለ ስህተት ብዙ አትማርም፣ ያለ ህመም አታድግም፣ ያለ ውድቀት ስኬት ላይ አትደርስም። ውድቀቶችን ሰብስበህ ወደ ስኬት መገልበጥ የሚቻልህ ግን ከውድቀት በኋላ መነሳት ስትጀምር ነው።
∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷∷

@ethio_muslim_nashida
@ethio_muslim_nashida


islam is a school
we are student
muhammed ﷺ is a teacher
Allah ﷻ is the examiner
Qiyamah is the date of result
jannah is the best reward


@ethio_muslim_nashida


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሰለሀዲን ሁሴን አዲስ ነሺዳ (ጀማል ኖት ነቢ)SELEHADIN HUSSEN NEW NESHIDA JEMAL NOT NEBI
#ለትውስታ


https://t.me/ethio_muslim_nashida
https://t.me/ethio_muslim_nashida


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሙሐመድ ሙሉ/Muhamed mulu selehadin&Amir menzuma& neshida video
#ለትውስታ


https://t.me/ethio_muslim_nashida


✨✨Max style✨✨
   
ለየት ያሉ
#ቀሚሶች
#ሸሚዞች
#ቶብ
#ጋውኖች
#ኣባያዎች ሚያገኑበት
  ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
           𝕵𝖔𝖎𝖓 𝖔𝖚𝖗 𝖈𝖍𝖆𝖓𝖓𝖊𝖑 
 👉  https://t.me/maxaddis ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
⚡️⚡️ይምጡ ይጎብኙን  ✨✨

አድራሻ፦  ቤተል አደባባይ ከተቅዋ
መስጂድ ወረድ ብለው ያገኙናል
ለበለጠ መረጃ   
       📱   0941196411
▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬


Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 dan repost
🥀የጁምዐ ሡናዎች🥀
🌷ገላን መታጠብ
🌷ጥፍርን መቁረጥ
🌷ንፁህ ልብስ መልበስ
🌷ሽቶ መቀባት(ለወንዶች)
🌷ሲዋክ መጠቀም
🌷ሡረቱል ካህፍ'ን መቅራት
🌷መስጂድ በጊዜ መሄድ
🌷በረሡል ላይ ሠለዋት ማውረድ
🌷ዱዓ ማድረግ

🌺ዱዓችሁ መቅቡል የሚሆንበት ፣ ያጣችሁትን የምታገኙበት ፣ ያገኛችሁት በረካ የሚኖርበት ፤ ያማረ ፣ የደመቀ ፣ ፏ ብልጭ ድምቅ ፍክት ያለች ጁምዐ ተመኘው!
جماعة مبارك
✨ጁምዐ ሙባረክ✨
✨ጁምዐ ሙባረክ✨
✨ጁምዐ ሙባረክ✨
✨ጁምዐ ሙባረክ✨

#ወዳችሁ_እና_ፈቅዳችሁ_የቻናላችን_Member_ስለሆናችሁ_በአላህ_ስም_እናመሠግናለን!!
SHARE SHARE SHARE
join us👇
🌹 @ethio_muslim_nashida🌹
🌺 @ethio_muslim_nashida🌺
🥀 @ethio_muslim_nashida🥀
💐 @ethio_muslim_nashida💐
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨

Share share share share share
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼
መልካም ጁመዓ🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🌸🌸🌸🌸🌸 🌷🌷🌷


Ethio🇪🇹Muslim🇪🇹 Nashida - Menzuma 🎼 dan repost
ቁርአንን ስትቀራ የ አላህ እዝነት ይዘንብብሃል መላኢኮች ይከቡሃል አላህ እርሱ ዘንድ ባሉት ያወሳሃል

#ያማረ_ጁመአ_ይሁንልን😍❤️

:¨·.·¨: ❀
·. Telegram 👇Join ያድርጉ
== @ethio_muslim_nashida =


ከምድር ጥግ ጫፍ ከሰማይ አፍላጋት ፣
ለማንም የልታየ ደግሞም ለአለማት፣
እኛ ልብ ዉስጥ አለ እጅግ እልፍ ናፍቆት ፣
ሳናያቸው ነፍቀን ሳያዩን ናፈቁን ፣
አላህ ሲመርጣቸዉ ሸፈዓ ሆኑልን፣
እኛም ተመረጥን ህዝቦቹ ሆነን፣
ሱናቸውን ተከታይ ፈጣሪ ያርገን፣

አሚን❤️

ጁመዓ🌸🌼🌻
الهم صلي وسليم علي سيدينا محمد😍




https://t.me/ethio_muslim_nashida

18 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.