🇮ዲን መመካከር ነው-الدين النصيحة🇮


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ቁርአንና ሐዲስን በሰለፎች ግንዛቤ ለመረዳት የሚያስችሉ ተከታታይ ሙሐደራዎች አጠር አጠር ያሉ የነብዩ ﷺ ሓዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግሮች የሚያገኙበት ቻናል ነው። በተለየመልኩ የኡስታዝ አብዱልዋሲዕን ደርሶች ሚያገኙበት ቻናል ነው።
[ "الدين النصيحة"، قلنا ፡ لمن يا رسول الله؟ قال፡" لله ولكتابه ولرسوله ولأئمة المسلمين وعامتهم "].ሙስሊም ፥ 55

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


▪️የቁርአን ተፍሲር / የክቡር ቁርአን ማብራሪያ

🔻ክፍል ፡ 05

🔻ሱራ ፡ ሱረቱ-ነስር(110)

🗣አቅራቢ ፡ ሸይኽ ሙሐመድ አሕመድ ዑመር አልባሲጢ - አሏህ ይዘንላቸው -

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10221
https://t.me/albasity/82
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/URhF8Zkam8Y?si=cpA_OSnochpxCrx8
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkbVqFaF/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/163BQ7Hs4P/

© @Albasity
© ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7


የቁርአን ተፍሲር 05 ..  በሸይኽ ባሲጢ .. 👇👇


📢 ሙሓደራ

🎞 || ሸዕባን የረመዳን መረማመጃ

📻 || በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ ሸይኽ ነስሮ

🕌 || ቄራ ሰላም መስጂድ
---------------------------------------------
https://t.me/Menhajadama


የዛሬው የዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ደርስ ክፍል 2⃣0⃣ በፎቶ 👆👆


👆👆
#አሏህ_ይዘንልህና_እወቅ

🔊ተከታታይ የቂርአት ፕሮግራም ቁ.1⃣5⃣📚
📕የእለተ ማክሰኞ የዓቂዳ ደርስ

📖የኪታቡ ስም ፦ አልዐቒደቱል-ዋሲጢያህ
إسم الكتاب ፡ " العقيدة الواسطية "

📝የኪታቡ ፀሐፊ ፦ ሸይኹል-ኢስላም ተቕዩዲን አቡልዐባስ አሕመድ ቢን ዐብዱልሐሊም ቢን ዐብዱሰላም ቢን ተይሚያህ (አሏህ ይዘንላቸው)
صاحب الكتاب ፡ شيخ الإسلام تقي الدين أبو العباس أحمد بن عبد الحليم بن  عبد السلام بن تيمية.(رحمه الله)
✅ደርስ ክፍል ፦ 2⃣0⃣

👤የቂርአቱ አቅራቢ ፦ ኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ (አሏህ ይጠብቀው)
أستاذ ፡ أبو يحيى عبد الواسع.(حفظه الله)

🧤የዛሬው ደርስ የሚያካትተው ፦

🔻ቁርአን ከአሏህ የወረደ ስለመሆነ ሰፋ ያለ ማብራሪያ
__
🔉ደርሱን ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬  
https://t.me/ibnyahya7/10216

📚የኪታቡን pdf ዳውንሎድ ለማድረግ
⏬ ⏬ ⏬
https://t.me/ibnyahya7/9976
__
✍️አቡሓያት አሕመድ ኢብን ያሕያ @ Ibn Yahya Ahmed
📆 ሸዕባን 5/1446ሂ. # ጥር 27/2017. # Feb. 4/2025.
➖➖➖➖➖➖➖➖➖
{ من يرد الله به خيرا يفقهه في الدين }. رواه البخاري
[ አላህ ኸይርን የሻለት ሰው የዲኑን ግንዛቤ ይሰጠዋል። ] (ቡኻሪ ፥ 71)

{ من دلَّ على خير، فله أجر فاعله }. رواه مسلم
[ ወደ ኸይር ነገር ያመላከተ ፤ የሰሪውን ያክል ምንዳ አለው። ] (ሙስሊም ፥ 1893)
°
🏴ኪታብን አንዴ ቀርቼዋለው ብለህ አትዘናጋ ፤ በሌላ ኡስታዝ ላይ ደግመህ ስትቀራ ተጨማሪ እውቀት እንደምታገኝ አስታውስ 🏴
➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 
📣ለሌሎች ሙሓደራዎች, ደርሶች, አጠር አጠር ያሉ ፈትዋዎችን, የነቢዩ - ﷺ - ሐዲሶችን እና የሰለፎችን ንግግር ለማግኘት ይህን የቴሌግራም ቻናል ጆይን ያድርጉ ፦ https://telegram.me/ibnyahya7 

📢በኡስታዝ አቡየሕያ አብዱልዋሲዕ ተቀርተው ያለቁ ደርሶችን ለማግኘት ይህን ቻናል ይቀላቀሉ ፦ https://t.me/ibnyahya77

✅የፌስቡክ ፔጃችንን ላይክ ያድርጉ፦ https://m.facebook.com/ibnyahy7


ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ ክፍል 20 በኡስታዝ ዐብዱልዋሲዕ
@ibnyahya7


የእለተ ማክሰኞ የ"ዐቒደቱል-ዋሲጢያህ" የዐቒዳ ደርስ ክፍል 2⃣0⃣👇👇


Ibn Yahya Ahmed dan repost
▪️ልክ እንደመንገደኛ

🔻ከኢብኑዑመር - ረዲየሏሁዐንሁ - ተይዞ እንደተወራው እንዲህ አለ ፡ የአሏህ መልእክተኛ - ሰለሏሁዓለይሂወሰለም - በትከሻዬ ያዙኝ እና እንዲህ አሉኝ ፦ " ዱንያ ላይ ልክ እንደእንግዳ ሁን ፤ ወይም ልክ እንደ መንገድ የሚያልፍ ሰው ሁን። " ኢብኑዑመር - ረዲየሏሁዐንሁ - ደግሞ ይህን ይሉ ነበር ባመሸህ ጊዜ ንጋትን አትጠባበቅ ፤ ባነጋህ ጊዜ ደግሞ ምሽትን አትጠባበቅ ፤ ከጤንነትህ ለበሽታህ ያዝ ፤ ከህይወትህ ደግሞ ለሞትህ ያዝ። (ቡኻሪ ዘግቦታል።)

@ibnyahya777


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔻ያው እኔ ፈለስጢኖች ላይ ሚደርሰውን መጥፎ ነገር ብዙ መዘገብ ደስ አይለኝም እንጂ የጋዛው ተኩስ አቁም ስምምነት ጀምሮ occupied west bank ሰሜናዊው ክፍል "ጀኒን" የሚባለው ቦታ ላይ ወራሪዋ ጥቃት መፈፀሟን አላቆመችም። ዛሬም ብዙ የአየር ላይ ጥቃቶችን አድርሳለች። 23ቤቶችንም አፍርሳለች። እስካሁን 100ቤቶች መፍረሳቸውም እየተዘገበ ነው። የሞቱም ብዙ ናቸው።

🔻ገغዛም ላይ አንዳንድ ጥቃቶች አሉ። የሁዶች የገቡትን ቃልኪዳን በማፍረስ አንደኛ መሆናቸው ይታወቃልና ድጋሜ ከጦርነት አሏህ ይጠብቃቸው። አሏህ ፈለስጢንን ነፃ ያውጣት! ከየሁዶች እና ከአሜሪካ ሴራ ይጠብቃት።
@ibnyahya7


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Gazaman ሀምዛ ሂሻም አሏህ ይዘንለት
https://t.me/aaalbi8/3363
https://t.me/ibnyahya7/10212


ይህ ወንድማችንን አስታወሳችሁት? ሀምዛ ሒሻም ይባላል .. ከጦርነቱ ውስጥ ከማልረሳው የቀሳሞች ቪድዮ ውስጥ የዛሬ አመት አከባቢ ዝንጥ ያለ ልብስ ለብሶ ታንኩን ፊት ለፊት ሲያጋየው ነው ..አሏህ ይዘንለት .. ከዚ ቪድዮ በኋላ GAZAMAN በሚል ቅፅል ስም ይበልጥ ይታወቃል ..


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ሲያወሩ ያምርባቸዋል በርግጥም ትግልን ታግለዋል ወራሪዋን ከምድራቸው አባረው ሸኝተዋል .. ተወኩላቸው ደግሞ ማሻ አላህ ነው ..


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ገغዛህ ውስጥ ስለሚከሰተው ነገር አሏህ የታለ እያሉ ብዙ ሰዎች ይጠይቃሉ .. ለዚ ጥያቄ ከራሳቸው ሰዎች መልሱን እዳምጥ ..


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በነገራችን ላይ ዛሬ ሃማሶች 4ተኛውን ዙር እስረኞችን ያስረከቡበት ቦታ የዛሬ አመት ተኩል የአሜሪካው መሪ ባይደን የምግብ እርዳታ ለመስጠት ነው በሚል ሽፋን ኢስራኢልን የጦር መሳርያ ለመርዳት የሰራው ፖርት ላይ ነው። ነገሮችን ገለባባጭ የሆነው አሏህ አሜሪካ እንዳሰበችው ሳይሆን ኢስራኢል ከغገዛህ በከታኢበል-ቀሳሞች ተቀጥቅጣ ወጥታለች። ቦታው ወደ ነዋሪዎቿ ተመልሷል።


▪️የሙሐደራ ሊንኮች ስብስብ

🪀በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ዘወትር ቅዳሜ የሚተላለፈውን የሸይኽ ኢልያስ አሕመድ ሙሐደራዎች ከክፍል 11 - 20 ከታች ባሉት ሊንኮች ማግኘት ይችላሉ።

🔻ቁ.11 || ለምን ስለፊርቃዎች ይወራል?

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10058
°
🔻ቁ.12 || ኸዋሪጆች ማን ናቸው? ክፍል.1

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10070
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/1afGK_p4x9I?si=fkIJMubJGFVQpUoR
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMhvLpewp/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/b1QrEpUBn5ifTmgf/?mibextid=oFDknk
°
🔻ቁ.13 || ኸዋሪጆች ማን ናቸው? ክፍል.2

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10079
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/KDvlguWGqRc?si=sbTC1VrfzASVtowF
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMhKCFT1y/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/cUCsg7ZSLxbUbeHn/?mibextid=oFDknk
°
🔻ቁ.14 || ኸዋሪጆች ማን ናቸው? ክፍል.3

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10089
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/q_dMlj4LydM?si=-O5cF2GV8OcT_IkQ
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkR5E4Vv/
በፌስቡክ ፦https://www.facebook.com/share/v/ut9tfALR4kHyKQGd/
°
🔻ቁ.15 || ሺዓዎች ማን ናቸው? ክፍል.1

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10104
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/AToBACnkP1Q?si=3ANfzVgFwV41WfrP
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkFV2GHK/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/Czi6Z5nnovhQ4Brz/
°
🔻ቁ.16 || ሺዓዎች ማን ናቸው? ክፍል.2 // የመረጃ ምንጫቸው እና አቀራረባቸው

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10120
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/J92uzgLheLQ?si=L1GBkA6EBhGgzrt1
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMk63Vg2D/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/e2pbHWPSTZof6Frj/
°
🔻ቁ.17 || ሺዓዎች ማን ናቸው?
ክፍል.3 // ስለመሪዎቻቸው እና ስለሶሓባዎች ያላቸው አመለካከት

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10131
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/D8oT2YvFWQM?si=GYqAAohMkV5ldCKr
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkkT2KwM/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/dtprAruPPWz22SYv/
°
🔻ቁ.18 || ሺዓዎች ማን ናቸው? ክፍል.4

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10141
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/L6R7AXKpY5c?si=CdHNJ7eIEvivw_y5
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkDoMwdg/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/18usFXmvzK/
°
🔻ቁ.19 || ቀደርያዎች ማን ናቸው?

በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10159
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/t0iyEdM8x0o?si=2M8nn65rnVt9jHYk
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkH6FL7q/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/158si1iTZh/
°
🔻ቁ.20 || አሽዓርያዎች ማን ናቸው?
ክፍል 1 ፡ የአቡልሐሰን አልአሽዓሪይ ታሪክ
በቴሌግራም ፦ https://t.me/ibnyahya7/10178
በዩቲዩብ ፦ https://youtu.be/oySpz6EVKss?si=Yl32DVsoxmCG3UWp
በቲክቶክ ፦ https://vm.tiktok.com/ZMkCLYda6/
በፌስቡክ ፦ https://www.facebook.com/share/v/1XgB2Er4R4/
~
©ዲን መመካከር ነው - الدين النصيحة
https://t.me/ibnyahya7


ከክፍል 11 - 20 የሊንኮች ስብስብ 👇👇


በሙጃሂዶቹ እግራቸውና አካላቸው ከተጎዱት የወራሪዋ አሸባሪዋ ኢስራኢል ወታደሮች ውስጥ ጥቂቶቹን ጋበዝኳችሁ ..


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ከታኢበል-ቀሳም ነው ያስጨፈጨፋችሁ ይላሉ ለዚ ምን መልስ አለሽ ሲሏት ያለችውን አዳምጡ ... ኢማናቸው ልዩ ነው ምንለው በምክንያት ነው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
አሸባሪዋን አይሁድ ያንቀጠቀጡ ጀግኖች ..


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ወላ ኒትንያሆል-ከልብ .. እውነትም ከልብ ..

አንድም አካል እኛን ሊያሸንፍ አይችልም አሏህ ከኛ ጋር ነው ይሉናል እኚህ የغገዛህ ሽማግሌ ..

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.