Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በነገራችን ላይ ዛሬ ሃማሶች 4ተኛውን ዙር እስረኞችን ያስረከቡበት ቦታ የዛሬ አመት ተኩል የአሜሪካው መሪ ባይደን የምግብ እርዳታ ለመስጠት ነው በሚል ሽፋን ኢስራኢልን የጦር መሳርያ ለመርዳት የሰራው ፖርት ላይ ነው። ነገሮችን ገለባባጭ የሆነው አሏህ አሜሪካ እንዳሰበችው ሳይሆን ኢስራኢል ከغገዛህ በከታኢበል-ቀሳሞች ተቀጥቅጣ ወጥታለች። ቦታው ወደ ነዋሪዎቿ ተመልሷል።