ዘወትር ከምንጠቀምባቸው አዝካሮች በጥቂቱ👇
http://t.me/peacetvamharic
ﺩﻋﺎﺀ ﺩﺧﻮﻝ ﺍﻟﻤﻨﺰﻝ : “ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻟﺠﻨﺎ ﻭﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺧﺮﺟﻨﺎ ﻭ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﺭﺑﻨﺎ ﺗﻮﻛﻠﻨﺎ ‘. ( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﺑﺈﺳﻨﺎﺩ ﺢ
ቢስሚላሂ ወለጅና ወቢስሚላሂ ከረጅና ወዐላ ረቢና ተወከለወና፡፡
ወደ ቤት ሲገቡ፡-በአላህ ስም ተመለስን! በአላህ ስም መጣን፡፡በጌታችን ተመካንም፡፡(አቡዳዉድ )
ﺩﻋﺎﺀ ﺍﻟﺨﺮﻭﺝ ﻣﻦ ﺍﻟﻤﻨﺰﻝ : ” ﺑﺴﻢ ﺍﻟﻠﻪ ﺗﻮﻛﻠﺖ ﻋﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻭﻻ ﺣﻮﻝ ﻭﻻ ﻗﻮﺓ ﺇﻻ
ﺑﺎﻟﻠﻪ .” ( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ ﻭﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱ )
ቢስሚላሂ ተወከልቱ ዓለላህ ወላ ሃውላ ወላቁወተ ኢላ ቢላህ፡፡
ከቤት ሲወጡ፡-በአላህ ስም !በአላህ እመካለሁ፡፡ከአላህ ውጭ ብልሃትም ፣ሃይልም የለም፡፡ (አቡ ዳዉድና ተርሚዚ እንደዘገቡት )
“ ﺍﻟﻠﻬﻢ ﺇﻧﻲ ﺃﻋﻮﺫ ﺑﻚ ﺃﻥ ﺃﺿﻞ ﺃﻭ ﺃﺿﻞ ﺃﻭ ﺃﺯﻝ ﺃﻭ ﺃﺯﻝ ﺃﻭ ﺃﻇﻠﻢ ﺃﻭ ﺃﻇﻠﻢ ﺃﺟﻬﻞ ﺃﻭ ﻳﺠﻬﻞ ﻋﻠﻲ ” .
( ﺭﻭﺍﻩ ﺃﻫﻞ ﻦ
አላሁመ ኢኒ አዑዙ ቢከ አን አዲል፣ አው ኡዲል፣ አው ኢዚል፣ አው ኡዚል፣ አው አጅሃል አው ዩጅሃል ዐለይ፡፡
አላህ ሆይ! እኔ እንዳልጠም፣ሌሎችንም እንዳላጠም፣ሌሎችን እንዳላሳስት፣እኔንም ሌሎች እንዳያሳስቱኝ ፣እንዳልበድል፣ እንዳልበደልም በአንተ እጠበቃለሁ፡፡(አህለሱነን )