▩ ዳእዋ ሠለፍያ በወሎ ወግዲ🎙


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


ይህ ቻናል በአላህ ፈቃድ ቁርዓንና ሃዲስን በሠለፎች አረዳድ መሠረት አድርጎ በሰለፍይ ኡስታዞች የተቀሩ ቂርዓቶች ሙሃደራዎች፣ ፈታዋዎች፣አጫጭር የኡለሞች ንግግር የሚለቀቅበት ቻናል ነው ወደ ቻናሉ ለመቀላቀል
👇👇
https://t.me/kunselefya2
በቻናሉ ላይ ያልተስማማዎትን በዚህ አስተያየት እንቀበላለን
👇
https://t.me/Abuanesf

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Abu Muaz Muhamed dan repost
ውድ ሰለፍዮች እንደት ታምራላችሁ
ኡስታዞች ወንድሞች ፊትለፊት ሴዬችሁ

ወላሂ ወቢላህ ታስደምማላችሁ
ብቻ ምንድን ልበል በምን ልግለፃችሁ

ያየኒብራስ አባት ሰበብ ሁኖላችሁ
ሄደ ኦለሞች ጋር ምትክ አድርጓችሁ

የመረጃ ድሽቃ ቁርአን ታጥቃችሁ
ሙብተድእ ሙርጅኡን ትገርፉት ያዛችሁ
ስም መለጠፍጅ መቼ ቀረቧችሁ

ቁጥቢይ ሀሩሩይ ተክፊርም ቢሏችሁ
ያላድ መረጃ ስም ቤብዛዙላችሁ

ዝንብሎ መቀበል አለመደባችሁ
መረጃ አምጣ ሸሁ ስትሉት ይዛችሁ

ተንጋሎኮ ሸና ባይናችሁ አያችሁ
እያወቀ ውስጡ ተክፊሪይ አላችሁ

ዳእዋችሁ አብርቷል ታዳ ምን አሻችሁ
ወንጀሉ የሱ ነው አሁንም አይዟችሁ

ወደፊት ቀጥሉ ይሰማ ምክራችሁ
መሀበረሰቡ ነው እያንቃቃችሁ

ላልዘልቀው ጨርሸ ብዙ ነው ዝናችሁ
እንደው ዝም ብየ ዱአ ላርግላችሁ

በዱኒያም በአኼራ አላህ ያስደሳችሁ
ይችን ያክል ደግሞ እናተን ታልኳችሁ

እንግዶቻችንም በጣም ታምራላችሁ
ገነቴ ከተማ ዛሬ ብቅ ብላችሁ

በዛች በውቢቶ መስጅደ ነስራችሁ
የተውሂድ የሱና ባንድራ ሰቅላችሁ

አልሀምዱ ሊላሂ ሰኞ ብቅ አላችሁ
ታዳ እኛማ ሌላ ምን እንበላችሁ
አብሽሩ ወላሂ እኛ ልንወዳችሁ

አሶብይ ዘረኛ የለም እፊታችሁ
ይኽ ሁሉ ጀማአ ውድ ወንድሞቻችሁ

አባትም እናትም ወንድም እህታችሁ
እየሰሟችሁ ነው ከፊትለፊታችሁ

አሁንም ልድገመው ስሙኝ ከልባችሁ
ዘረኛ አሶቢያ የለም ከፊታችሁ

ስለሱማ ታሪክ ስሙኝ ካልሰማችሁ
ተደብቆ ኑሮ እዚሁ እውስጣችሁ

ሄደ በቃ ዋሽቶ ስም ለጥፎባችሁ
እሪ እያለ ወጣ ተገላገላችሁ

ሰው አምላኪም አለ ቡዙ አሸከማችሁ
ስም አትቀይርም እውነታን አይዟችሁ

በቁርአን ሀድስ ታንፆል ቀልባችሁ
አሉ ቧልታ አሰሙም ሰለፍዮች ናችሁ

አሁንም ወደፊት ፅናቱን ይስጣችሁ
እንድህ በተውሂድ ላይ እንዳማረባችሁ

ጀነተል ፊርደውስን አላህ ያውርሳችሁ
ከሸረኛ ሴራ ሰላም ያኑራችሁ

አቡ ሙአዝ አህመድ ሚስኪን ወንድማችሁ


ርእሡ በትዳር ዉስጥ እንደት መኖር እንዳለብን ነው ማሻ አላህ በጣም ደስ ይላልል
አላህ ከመልካም ባሮች ያድረገን ያረብ


🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲


فوائد الكتاب والسنة dan repost
💎አብሺሪ አንች ዉዷ እህቴ 💎


የሡና ፈር ቀዳጅ የተዉሂድ አርበኞች‼️
የማይበገሩ   ጠንካራ      እህቶች
ዉበት ድምቀት ናቸዉ የሩቅ አሣቢዎች
አሏህ     ያግዛችሁ   ሰለፍይ  እህቶች
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
እቃን   እያጠቡ  ተዉሂድ   የሚማሩ 🔘
ምግብ    እየሰሩ ኢልምን   የሚቀስሙ
ሠለቸኝ   ደከመኝ መችስ ብለዉ ያዉቃሉ
በኸይር  መንገድ ላይ     መች ይታጣሉ
እረፍታቸዉ ሁሉ ምንም ሳይሰሥቱ ለድን ይሠጣሉ
እርዳቸዉ ያረቢ ያረህምራሂሚን ሀያልነህ ጀሊሉ
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
ሰለፍይዋ ጀግና አይዞሽ አብሽሪ 🔘
ቆርጠሺ በመነሳት ድንሽን ተማሪ
እንደ ጃሂሎቹ ወደኋላ አትቅሪ
አላማሽ ከሆነ ተዉሂድን ለመማር
ዱኒያ አኼራሺን ሁሉን ለማሣመር
ተጠጊ ከነርሱ ብዙ ጀግኖች አሉ
ባሉቧልታ ወሬ ፍፁም የማይታለሉ
አብሽሪ ከጎንሽነን ጧትማታ የሚሉ

🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

https://t.me/fewaedul_kitabi_wessunah

እኛን ለማስተማር የማይሠለቻቸዉ 🔘
ሁል ፈገግታቸዉ አለ ከፊታቸዉ እንድህ
ያሉ እንቁ ሰለፍይ እህቶችን አሏህ ይጠብቃቸዉ
  ዱኒያ ወል አኼራ አላህ ያሳምርላቸዉ
እናማ ጀግናዋ የኔዉዷ ጀግና አብሽሪ ጠንክሪ
ከምርጥ እህቶችሽ በአዳብ ድንሽን ተማሪ
ሰዉመናቅን ትተሽ ከጀግናዋ  እህትሽ
ቁርአንን ቅሪ ተዉሂድ እና ሡናን አጥብቀሽ ተማሪ
🌷
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷

      https://t.me/daewaselfyatentaadjibar




أبو الناموس الأثري ""ከጦሳ ማዶ ደሴ "" dan repost
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

🔷السلام عليكم ورحمة الله وبركاته

=============================


🔵 የሱና ሪጃሎች ፍክት የሚሉበትና ሁሌም በጉጉት የምንጠብቀው ሳምንታዊ ስብስባችን ዛሬም እንደተለመደው በውድ መሻይኾቻችንና ኡስታዞቻችን ድምቅ ይላል።

🔴 ኘሮግራማችን የሚሆነው በሰፊዋ መድረሳችን ጦሳ ይሆናል።

 🔷 እናም እስከዛው ድረስ ወደ ቤታችን ወንድምና እህቶችን እንገብዛቸው።

👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuNamuse

✍  ሸር በማድረግ እንዳንዘናጋ!!



https://t.me/AbuNamuse

https://t.me/AbuNamuse


አድስ የተጀመረ አጠር ባለ መልኩ

ከሱብሂ በኋላ  በሱና መድረሳ ኮ/ቻ


ክፍል (0⃣0⃣5⃣)

ከሀድስ ቁጥር 29_36


በወንድም ዓብደረህማን

መትኗን ለማገኘት👇

https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman/4312


ለሸርሁ 👇

https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman/4317

https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman


አድስ ደርስ  የተጀመረ ደርስ

كتاب التوحيد 
ክፍል (
0⃣0⃣6⃣)

በወንድም ዓብደ ረህማን ዓልይ

👇pdf መትኑን ለማገኘት

https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman/4298


👇ሸርሁን ለማገኘት


https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman/4299

https://t.me/httpsabuhuzeyfaabderehman






አድስ ደርስ  የተጀመረ ደርስ

كتاب التوحيد 
ክፍል (0⃣0⃣5⃣)


በወንድም ዓብደ ረህማን ዓልይ

👇pdf መትኑን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4297


👇ሸርሁን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4299


https://t.me/abuhuzeyfaabderehman


አድስ ደርስ  የተጀመረ ደርስ

كتاب التوحيد 
ክፍል (0⃣0⃣4⃣)


በወንድም ዓብደ ረህማን ዓልይ

👇pdf መትኑን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4297


👇ሸርሁን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4299


https://t.me/abuhuzeyfaabderehman




አድስ የተጀመረ አጠር ባለ መልኩ

ከሱብሂ በኋላ  በሱና መድረሳ ኮ/ቻ


ክፍል (0⃣0⃣8⃣)

ሀድስ ቁጥር 17_28

በወንድም ዓብደረህማን

መትኗን ለማገኘት👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4312


ለሸርሁ 👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4317

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman




Aba Nesrellah Murad Mekane Selam dan repost
🌷የግጥሜ ርእስ🌷
🌿 ሂጃብሽን ልበሽ🍀

🌷🌷ልበሺ ተከናንበሺ  አጊጭ ይመርብሽ
የሙስሊሟ  እህቴ ጋሻ  ከለላሽ

🌷🌷ያንችነትሺ አርማ ትልቅ ምሺግሽ
ስትወጭ ሥትገቢ ልበሺ ደራርበሽ

🌷🌷አዳምጭኝ እህቴ እውነቱን ልንገርሽ
እነዚህ ጃሂሎች ያሉትንም ቢሉሽ
በሂጃብሽ ፅኚ አላህ ነው ያዘዘሽ

🌷🌷ዱንያ ላይ ስትኖሪ በሂጃብ ተውበሽ
በዒባዳሽ ጠንክሪ ለአላህ ተናንሰሽ
ሱና ላይ ቀጥ በይ ከወንጀል እርቀሽ
እስከ የውመል ቂያማ አንች የበላይ ነሽ
ነገ በአኼራም ተሸላሚ ሴት ነሽ

🌷🌷የትም ቦታ ሁነሺ  የሚያስከርብሽ
ሂጃብ ነቃብሺነዉ ጋሻ  እና  ጦርሽ

🌷🌷የሴትነት ክብርሺ  ጥላ ከለላሽ
ተከናንበሺ  ኑሪ አሏህ  ባዘዘሽ
ተወዳጁ   ነብይ   ባመላከቱሽ
አደብና ሸርጡን ጠብቀሽ ስትለብሽ
ከራስሽ እስከግርሽ ጥቁር ቁራ መስለሽ
አቤት ውበትሽ ወላሂ በጣም ታምሪያለሽ
ያን ውቡን ልብስሽን ሂጃብሽን ልበሽ
ድምፅሽን ዝቅ አርጊ ሳታለሳልሽ

🌹🌷እህቴ ይቅርብሽ ተይ ወንጀል መዳፈር
አላህ ይይዝሻል       ስትገቢ ባፈር

🌷🌷በጂልባብ ተውባ በአቂዳዋ ታጋይ
ምርጥ የሱና ወጣት የኢሥላም አገልጋይ
ኢሥላም ያሣደጋት ከመጥፎ ጠብቆ
መልካም ያነፃት ከወንጀል አርቆ
ጌታችን ያራቃት ከቢድዐ ከሽርክ ማዕበል
በመረጃ ታጥቃ ሀቅ የምትቀበል

🌷🌷እባክሽ እህቴ ወንጀልን አትስሪ
በኢሞና ዋትስኣፕ ዝምብለሽ አታውሪ
ሀያእን ተላበሺ           አላህን ፍሪ

🌷🌷ላንችስ ተፈቀደ ወንድ ልጅን ማየት
መዘዝን ያመጣል ተይ እንዲህ መመልከት

🌷🌷ኒቃብሽን አርገሽ ስትሄጂ በመንገድ
አንችም ታፈጫለሽ ባገኘሽው ወንድ
አረ ይመስልብሻል ይህ በዲን መቀለድ

🌷🌷አንገትሽን ደፍተሽ መንገድሽን ሂጂ
ክብርሽን ጠበቂ ከወንድ   አትቅለጂ

🌷🌷ሂጃብን  በመልበስ  ኒቃብ የረሳሽው
በኺላፍ  ጉዳይ ላይ  የተዘናጋሽው
ወደኋላ ዘወር በይና  መርምሪው
የአኢሻ እና የኸድጃ ምን እንደሆን ሱናው

🌷🌷ዋጅብም አይደለ ሱና ነው የሚሉት
ያለ እውቀት መናገር ስራቸው ያረጉት
ቁርአንን ሀዲስን በደንብ ያልተረዱት
ስሜት ተከታዮች ኡማውን ያስተኙት
በሱና እንዳይጓዝ መሰናክል ሆኑት

🌷🌷ድምፅሽን አቅጥነሽ አትለፍልፊ ወሬ
ይተኗከሉሻል     ከሰሙሽ   አጅሬ

🌷🌷በነገ ተስፋ ላይ  እቅዷን ሰንቃ
ሁሉን እየቻለች ችግሮቿን ንቃ
ሰለፍያዋ እንስት ትታያለች ደምቃ

🌷🌷በስደት  አለም ላይ ህይወቷን ገብራ
ዉስጧ  እየታመመ ዉጯ  የሚያበራ
ዉድ የአላህ ባሪያ ያች ሰለፍያ ትታያለች አምራ

🌷🌷ስለ ኒቃብ ዋጅብነት ላልጨርስ ጀምሬ
ትንሽ እንኳ ሳልሄድ ተቋረጠ ብእሬ

🌷🌷🌷የምወዳችሁ 🌷🌷የምሳሳላችሁ የማከብራችሁ 🌹🌹የስደት 🌹🌹 እህታቹሁ 🌿🌿



https://t.me/Aba_Nesrellah

https://t.me/Aba_Nesrellah


አድስ የተጀመረ አጠር ባለ መልኩ

ከሱብሂ በኋላ  በሱና መድረሳ ኮ/ቻ


ክፍል (0⃣0⃣3⃣)

ሀድስ ቁጥር 11_16

በወንድም ዓብደረህማን

መትኗን ለማገኘት👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4312


ለሸርሁ 👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4317

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman


አድስ የተጀመረ አጠር ባለ መልኩ

ከሱብሂ በኋላ  በሱና መድረሳ ኮ/ቻ


ክፍል (0⃣0⃣2⃣)

ሀድስ ቁጥር 4_10

በወንድም ዓብደረህማን

መትኗን ለማገኘት👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4312


ለሸርሁ 👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4317

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman


አድስ የተጀመረ አጠር ባለ መልኩ

ከሱብሂ በኋላ በሱና መድረሳ ኮ/ቻ


ክፍል (0⃣0⃣1⃣)

ከመግቢያው _ 3ኛው ሀድስ


በወንድም ዓብደረህማን

መትኗን ለማገኘት👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4312


ለሸርሁ 👇
https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4317

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman


አድስ ደርስ  የተጀመረ ደርስ

كتاب التوحيد 
ክፍል (0⃣0⃣3⃣)


በወንድም ዓብደ ረህማን ዓልይ

👇pdf መትኑን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4297


👇ሸርሁን ለማገኘት

https://t.me/abuhuzeyfaabderehman/4299


https://t.me/abuhuzeyfaabderehman


👂👂👂ምርጥ ግጥም።።


ዝግ ብለህ ሰማትማ።።።።

👉⭕️ለሚገባው ምርጥ መልዕክት አለባት


⭕️👌ሳምንታዊ የዕሁድ ሙሃዶራ ላይ


በከለላ መስጀደ ሱና ሳላይሽ


በወንድም አቡ ሉቅማን ሁሴን

https://t.me/abuamrullah




يا شارح الصدور ومطهر القلوب  وميسر الأمور ، يا باسط اليدين بالرحمة
   اللهم نقنا من الهم  والحزن ، وافتح لنا أبواب السعادة والأمل ،

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.