”ኢት” - ”ዮጵ”


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: ko‘rsatilmagan


✍✍✍ ያስተምራሉ
✍✍✍ያዝናናሉ
✍✍✍ ያንፃሉ
፨ ስነ ህይወታዊ
፨ ታሪካዊ
፨ ስነ ጽሑፋዊ
፨ ፍቅርና ፍልስፍና

********secret societies
@spineeeee

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
ko‘rsatilmagan
Statistika
Postlar filtri


Acorns dan repost
💵ስልኮን በመጠቀም በወር እስከ 5,000 ብር ተከፋይ ይሁኑ 😱

🔅የ Acorns ቦት ጋር ልክ እንደገቡ የ 100 ብር ስጦታ ያገኛሉ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 50 ብር ቋሚ ክፍያ


🔥ይህ የእርሶ የመጋበዣ link ነው ለወዳጅ ዘመድዎ ያጋሩ 👇👇
https://t.me/FreeEearnMoneyPay_Bot?start=r0624251802
href='' rel='nofollow'>


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ PDF dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
Bill Gates EXPOSED I Want Population Control Through Vaccines

" .. If we do a really good job on vaccine, Health care and Reproduction we can decrease population to 15% .. I really Love vaccine and its the best way to do it.."

".. መድሀኒት፣ የጤና እና የመዋለድ አገልግሎት ላይ በደንብ ከሰራን ህዝቡን ቢያንስ በ15% መቀነስ እንችላለን...ይሄንን ለመስራት መድሀኒት በጣም ቀላል ዘዴ ስለሆነ በጣም እወደዋለው.."

አሁን ልትወጉት ያላችሁትን መድሀኒት የሚሰራው ሰውዬ የተናገረው ነው። ኢትዮጵያ ደግሞ መድሀኒቱ በቅርቡ እንድትጠቀም የመጀመርያ ሀገራት ዝርዝር ውስጥ ገብታለች።

በነገራችን ላይ ሰውዬው በMelinda እና GAVI በተባለ ድርጅቱ በሙሉ አፍሪካውያን እና ህንዳውያን ላይ ብዙ ሰው ግድሏል ብዙ ክስም አቅርበዋል፤ ግን ማነው ህጉንና መንግስቱን የሚቆጣጠረው? አሁንም ይሄንን መድሀኒት እየሰራና ለአለም ህዝብ በተለይ አፍሪካውያን በግዴታም ቢሆም እንዲቀበሉ እንደሚያስገድድ ገልጿል ለምን ይመስላችኋል? ሁለተኛ ጊዜ በሽታው ሲለቀቅ የአለም ህዝብ ሙሉ እንደሚንበረከክና መድሀኒቱን ለምኖ እንደሚቀበልም በብዙ ቃለ መጠይቅ ላይ ተናግሯል።

በመድሀኒት ስም የሰራውን ግድያ በተመለከተ ለመመልከት
https://friendsofkosovo.com/2020/04/25/47000-children-crippled-and-permanently-disabled-in-india-a-direct-result-of-bill-gates-polio-vaccine/

እባካችሁ ንቁ ማንም ባለስልጣንና ገንዘብ ያለው ሰው ለእናንተ በጭራሽ አያስብም ዝም ብላችሁ አትከተሏቸው
#Share
@Elitefacts @Elitefacts


"የትኛውንም የሰው ልጅ እንስሳ ብትለው ይበሳጭብሀል፤ ነገር ግን አንበሳ ስትለው በጣም ይደሰታል።" 😁




አንዱ ሲራራ ነጋዴ ለንግድ ከሄደበት ሀገር ተመልሶ መንገድ ላይ ያገኘውን
የሀገሬውን ሰው ይጠይቀዋል
"እንደው እንደዛ እየፎከሩ ሀገሩን ሲያምሱት የነበሩት የቀኝ አዝማች እገሌ እና
የግራ አዝማች እንቶኔ ጦርነት መጨረሻው ምን ሆነ?" ይለዋል
"ወዴት ከርመህ ነው ጃል አልሰማህም ወይ?"
"አልሰማሁም ለንግድ ወጥቼ ከርሜ ዛሬ መምጣቴ ነው"
"አይይይ ጉድ አምልጦሃላ ጦርነቱማ ቀኝ አዝማች እገሌም ሸሹ ግራ አዝማች
እንቶኔም ተማረኩ" ብሎ ሲመልስለት ግራ ተጋብቶ
"አሃ እንዴት ያለ ነገር ነው ጃል?! በወግ በወጉ አድርገህ ንገረኝ እንጂ"
"ኧሯ እነሱ በወግ በወጉ ያልተዋጉትን እኔ እንዴት ብየ ላውጋህ?!"




Watch "yo 😎" on YouTube
https://youtu.be/nIj-2Xe_5vg




WORLD TRUTH dan repost
I have no idea what is goin on in here. Check this on facebook.


ከዛ በኋላ ምን አደረክ?
ከስር የምታዩትን ምስል አንድ ደቡብ አፍሪካዊ ጋዜጠኛ አፍሪካ ውስጥ የነበረውን ድርቅ ለሚዲያዎች ለመዘገብ በመጣበት ወቅት ያነሳው ፎቶ ነው፡፡ ምስሉ ላይ እንደሚያመለክተው አንድ የተራበ ና ሊሞት የደረሰ ህጻን ና እሱ እሰኪሞት ድረስ የሚጠብቅ አሞራ(ጥንባንሳ) ይታያሉ፡፡ ይህን ፎቶ ለሚዲያዎች ካደረሰ በኋላ ጋዘየጠኛው አለማቀፍ ዝነኛ መሆን ቻለ፡፡ፎቶም በብዙ ሚሊየን ዶላሮች ተሸጠ፡፡
በአንድ ወቀት ስላነሳው ፎቶ ና አፍሪካ ላይ ስላለው ድርቅ ና ረሀብ ጋዜጣዊ መግለጫ እየሰጠ እያለ አንዲት ወጣት እጇን እንስታ ጥያቄ ለመጠየቅ አስፈቀደች፡፡
‹‹ክቡር ጋዜጠኛ በዚህ ፎቶ ውስጥ በሚዲያ ብቻ እናውቅ የነበረውን የርሀብ ዜና በቅርበት ና ምን ያህል ዘግናኝ እንደሆነ ስላሳየኸን አመሰግናለሁ፡፡ የኔ ጥያቄ ይህን ፎቶ ካነሳኸው በኋላ ምን አደረክ? የሚል ነው፡፡ አሞራውን አባረኸው ልጁን አዳንከው? ወይስ ምን አደረክ?›› ለዚህ ጥያቄ መልስ ሳይመልስ ጋዜጠኛው ወደቤቱ ሄዶ እራሱን አጠፋ፡፡ ልጅቷ ባነሳችው ከዛ በኀዋላ ምን አደረክ? በሚል ጥያቄ እራሱን አጠፋ፡፡ እኛስ ለአንዳንድ ድረጊቶቻችን ከዛ በኋላ ምን አደረክ ብንባል መልስ ምናጣላቸው ና እራሳችንን ሚያስጠፉ ጉዳዮች አልሰራንም ወይ?፡፡ካልሰራን መልካም ነው፡፡ ከሰራንም ለፈጣሪ መናዘዝ ነው ፡፡ ለወደፊቱ ግን አንድ ድረጊት ከመፈጸማችን በፊት ከዛ በኋላ ምን አደረክ; የሚለውን ጥያቄ መመለስ እችላለሁ ወይ ብለን ማሰብ ያለብን ይመስለኛል፡፡
የዛሬው መልዕክት ‹‹ከዛ በኋላ ምን አደረክ?
መቅደምስ ያለበት ሠውነት ወይስ ዝነኝነት ??


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ይህንን ቪዲዮ ተመልከቱልኝ በየሚዲያው በኮሮና ሰው ሞተ እያሉ የሚያሳዩን ታመመ ብለው የሚያሳዩን ለካሜራ ፍጆታ እንጂ እውነት ታሞ አደለም እንደምታዮት ለካሜራ የታመመ ከመሰለ በኋላ ካሜራማኑ ሲጨርስ የታመመው ሰው ወርዶ ተንስቶአል😁😁😁
ሌላኛው ድብቅ ካሜራ ደሞ ይህንን ጀባ ብሎናል። ምናለ ሲዋሹ እንኳን ሰው መኖሩን አለመኖሩን ቢጠነቀቁ😜😜

በቀጣይ ደሞ ኮሮና የገደለው በማለት አሻንጉሊት😂 ሲቀብሩ እና እጅ ከፍንጅ ሲያዙ አሳያችዃለው ጠብቁኝ።

@enenka

ይኽውልህ ወንድሜ ዝም ብለህ አድመጠኝ
ዜናውን ተውና እኔን ተከተለኝ
ዜናውማ ሙቷል ሰው ሞተ አለ እንጂ
ፌሽታና ደስታ ነው ከሆስፒታል ደጅ
ኮሮና የያዘው ወይም የገደለው ብሎ የሚያሳይህ ፍፁም ማጭበርበር ነው
እኔን ካላመንከኝ ከፍ ብለህ ውጣና ምስሉን በመመልከት ራስህ መስክረኝ
ኮሮና የሚባል ምንም ነገር የለም ተሸውደህ ነበር እስካሁን ግድ የለም
አሁን ግን ተመልከት እንዲ ነው ጨዋታው
የታመመ መስሎ በቃሬዛ መቶ
ወርዶ ይመለሳል ካሜራውን ረስቶ
ስለዚህ ፈታ በል ማስክም እንዳታረግ እግዚአብሔርን ብቻ ጋሻ መከታህ አርግ።



@hiddentruth1
@hiddentruth1
@hiddentruth1


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
በ WRCB Channel ላይ በቀጥታ ስርጭት የተተላለፈው በ CHI Memorial Hospital የምትሰራው ነርስ የ ኮሮናን ክትባት እንዴት ለመቀበል እንዳሰብች ስለ ክትባቱ ለጋዜጠኞች መልስ እየሰጠች በቀጥታ በተተላለፈው ስርጭት መግለጫ እየሰጠች ክትባቱን በተወጋች 10 ደቂቃ ባልሞላ ጊዜ ውስጥ l እራሷን ስታ ወድቃለች። ይሄ ቀላሉ ነው፥አትገረሙ ገና ብዙ ታያላቹ ። ከዚ በፊት በ ኦክስፎርድ ኡኒቨርስቲ የተሰራው ክትባት 1 ሰው ገሎ ነበር አሁን ደሞ በ pfizer biotech የተሰራው ክትባት እንደምታዩት ነው… ግዜው ደርሷል እራሳቸሁንና ቤተሰባችሁን ምትጠብቁበት፣ይን ቪዲዮ ከ ዜናው አስተላላፊ ከነበረው WRCB Channel ላይ ወደ ሰው እንዳይደርስ በደቂቃዎች ውስጥ ያጠፉት ቢሆነም ነገር ግን ዘገባው ሲስተላለፍ በነበረበት ሰዓት ላይ ሪከርድ የተደረገው ቪዲዮ በ ብዙ ሰዎች እጅ ላይ ቀርቷል፣

በጣም ሚያሳዝነው በ dec 4 2020 ላይ CNN ያስተላለፈው አንድ መልክት ነበር፣ ክትባቱን ተወግቶ የታመመ ወይም በጣም የተጎዳ ሰው በታይ አትደንግጡ ፣ ክትባቱ እየሰራ ነው የሚል ነበር፣ እኔኮ በጣም ነው ሚገርሙኝ ሰዉን እንዴት አርገው እንደሚያስቡት …🤫 ምን ብዬ እንደምገልጸው እንኳን ይከብደኛል ባጭሩ ግን ቀልድ በሉት ፣ እያሾፉብን ነው anyways , ይን መረጃ ቪዲዮውን ለምታውቁት ሰው ሁሉ share በማረግ… አሁን ምን እየተፈጠረ ስላለው አጀንዳ ለማያውቁት ምስኪን ሰዎች አድርሱ... እባካቹ !!!! 🙏

በrecombinant ዲ ኤን ኤ፣ nano particles፣እንዲሁም በተለያዩ toxic chemical በያዘው ክትባት ህዝቡን ሊጨርሱት ነው
እባካቹ ንቁ !!


መቼ ነው ፡ግን እናንተ፡ ሰው ሆናችሁ፡ እኮ አይደለም፡ ሰው መስላችሁ ምናያችሁ፡ መቼ!!!

እንስራ ፍቃ፡ አረቄ ፡አውጥታ፡ ስላሳደገችህ!
ባዶ ሆዷን አስራ፡ ፈጣሪዋን ፡ልጆቼን አደራ፡ ብላ ስለለመነች!
ቁስሏን፡ ደብቃ ጥርሷን ፡ስላሳየችህ

አንገቷ ማረድ😭

ለ እናት ያ፡ ነበር፡ እሚገባት
የእናት ፡ውለታዋ ያ ነው


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ኮሮና ውሸት ከሆነ ለምን ዶክተሮች ፣ የጤና ባለሙያዎች አይናገሩም ለምን ዝም ይያሉ... ስትሉ ነበር

ዶክተሮቹ ኮ ዝም አላሉም፣ ዝም ያሉ ያስመሰላቸው ፣ የ ሚዲያው ፣ የ ቴሌቭዥኑ፣ የ ራዲዮ ፣ የ ኢንተርኔቱ ቁጥጥር ነው ፣ censorship i s every where.
እውነቱ ለህዝቡ በየት በኩል ይድረስ ሁሉንም ሚዲያ፣ የ ኢንተርኔት መረቦች ተቆጣጥረዋቸው .. ነገረ ግን ትንሽም ብትሆን እውነት ለህዝቡ መድረሻ ምንገድ አታጣም ፣ እኔ ደሞ እውነቱን እንድታውቁ መረጃው እንዲደርሳቹ ቀን የቻልኩትን ሁሉ አድርጋለው፣ because i care about you , so here is
ዶክተር አንድሪው ካውፍማን

ስለ ኮሮና መመርመሪያ pcr test ፣ ትርጉም አልባነት፣ በሽታውን አመጣው የተባለው ቫይረስን እስካሁን ማንም ዪሄ ነው እንዳላለ፣ ቫይረሱ isolated እንዳልተደረግ ፣

ኮሮና የ Koch's Postulatesን criteria እንዳላሟላ , ባጠቀላይ ስለ ኮሮና ድራማ በድምብ አርጎ ያስረዳችኋል


ቆሻሻነቴን ፡አጥቦ ፡አላፀዳ፡ ባልው ፡ሳሙና፡፡ማሳበብ ፡አልፍልግም።

መልከ ፡ጥፉነቴንም፡ በእርካሿ ፡መስታወቴ ማሳበብ ፡አልፍልግም።

ስበሐት ለ አብ


😑ድብርት ካለብዎ ባለፈው ጊዜ ውስጥ እየኖሩ ነው

😴የሚጨነቁ ከሆነ ለወደፊቱ እየኖሩ ነው

🤗ሰላም ከሆኑ በአሁኑ ጊዜ እየኖሩ ነው


🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥


የኮሮናን ክትባት ለመስራት ከ 30 በላይ የሚሆኑ ካንፓኒዎች ፣ እየተሳተፉ ነው ፣ ከነዚ የክትባት አምራቾች መካከል ደሞ ፣ በ ነ ቢልጌትና ፋውቺ የሚደገፈው ካምፓኒ moderna ነው። moderna ሚባለው የ ክትባት አምራች ድርጅት አዲስ ከዚ በፊት የሰው ልጅ ላይ ተሞክሮ የማያቅ፣ የMRNA vaccines ይዞ መቷል፣
ይህ ክትባት በውስጡ የ ረኮምቢናት DNA, የያዘ ነው ይህ recombinant ዲ ኤን ኤ ማለት በሰው ልጅ ጂኖም ውስጥ የማይገኝ አዲስ ሞዲፌ የሆነ የሌላ ዘር ጄኔቲክ ማተሪያል ነው ይህም የሌላ ዘር RNA ውህድ የ ሰዉን ትክክለኛ ዘረመል የጄኔቲክ ኮድ እንደገና በመፃፍ ሙሉ ለሙሉ መቀየር የሚችል የ MRNA ክትባት ነው። በዚ ቪዲዮ ላይ እንደምታዩት ፣ከዚ በፊት በላብራቶሪ ውስጥ ይን የ recombinant DNA ተጠቅመው ለማየት የሚከብድ በ ግንባር ላይ አፍንጫ ያለው እጅ ላይ ጆሮ የበቀለበት ሰው ሰርተዋል፣አሁንም የያዙት ጄኔቲካል ሞዲፈይ የማረግ trans humanism የመፍጠር ስራ ነው እባካችሁን ይህንን ቪዶው ካያቹ በኋላ ለምታውቁት ሰው ሁሉ በመላክ ምን እየተሰራ እንዳለ ለምታውቁት ሁሉ አድርሱ። እባካችሁን !!!!!!

moderna has come with , MRNA vaccine, having recombinant DNA, a DNA formed by recombination of different specious together to bring a new genetic material this MRNA vaccine can re-write the genetic code of human being, they are messing with DNA and every program of life,

#guy_please_wake_up


##the time has come


የመከተቢያውን ክዳን ሳያነሱ ያው ህብረተሰቡን ለማጃጃል፣ሰው በቀጥታ በሚከታተልባቸው የተቴሌቪዢን ስርጭቶች ላይ ክትባቱን እየተውጉ እያስመሰሉ አሁን ለሚመታው የኮሮና ክትባት ሰዉ እንዲቀበል የአይመሮን የማሳመን ስራቸውን እየሰሩ ነው ሲሰሩም ቆይተዋል. ከላይ በቪዲዮው ና በፎቶዎቹ ላይ እንደምትመለከቱት የለንደን ከተማ ከንቲባ ሳዲቅ ክሃን በይፋ የ flu vaccine ክትባት ሲወጋ ያሳያል፣ ነገር ግን በደንብ ተመልከቱት የመርፌው ጫፍ ክዳኑ አልተነሳም የዚሁሉ አላም ህብረተሰቡን ማደንዘዝ ነው ሰዉም ዪሄን ሲያይ ከንቲባውም ተወግቷል፣ እኔም ለመን አልወጋም ብሎእንዲያስብ,ክትባት ጥሩ እንየሆነ የጭንቅላት ጨዋታ እየተጫወቱ ነው፡፡

👉አሁን ደሞ ኦባማ, ኪሊንተንና ቡሽ የኮሮናን ክትባት በላይቭ የቴሌቪዥን ስርጭት ሲወጉ በማሳየት አሁን ለሚመታው የኮሮና ክትባት ሰዉ እንዲቀበል የአይመሮን የማሳመን ስራቸውን ሊሰሩ አሰበዋል

አትሸወዱ፣ ወደፊትም ገና በዝነኛ አርቲስቶች፣ ዘፋኞች እንዲሁም ፖለቲከኞች ሰዎችን በመጠቀም ጭንቅላትን ለማሳመን የሀሰት ፕሮፖጋንዳ ይሰራሉ፡፡ ንቁና አስተወሉ.
እነሱ ክትባቱን አይቀበሉም ምክንያቱም መርዝ ገዳይ እንደሆነ ስለሚያቁ፣ ነገር ግን የውሸት ልክ አሁን እንደምናየው የተወጉ በማስመሰል ህብረተሰቡን ያጃጅላሉ፡፡

the aim is to fool people to accept the vaccine , using famous people, actors, singers..in live TV shows so that's every one will do the same.

introducing poisonous substance into your body will never create health only permanent injury and death

#Stay_awake


> የኮቪ ክትባት ከተቀበለ በኋላ ለእያንዳንዱ ብሪታንያ የመታወቂያ ካርድ ይሰጠዋል
> ካርዱ በደማቅ ሁኔታ ያስጠነቅቃል: - 'ይህንን ሪከርድ ካርድ በከረጢትዎ ውስጥ መያዙን ያረጋግጡ'
> ነገ ክትባት መሰጠት ሲጀምር ለተወጉ ሁሉ ይሰጣል
ካርዶቹ እንዲሸከሙ የግዴታ እንደሚሆኑ ግልፅ አይደለም
መዝገብ ቤት
ካርዶቹ ለማስመሰል በጣም ቀላል ስለሆኑ ከተስፋፋ በኋላ ጠንካራ ስርዓቶችን ማስተዋወቅ ያስገድዳል ፡፡ በአጋጣሚ ቢል ጌትስ እና የበጎ አድራጎት ጓደኞቹ የክትባቱን ተቀባዮች ለመከታተል የ ID2020 ን ተነሳሽነት እና የገንዘብ ድጋፍ የኳንተም ዶት ንቅሳት ማጎልበት ጀምረዋል ፡፡ ሐሰተኞቹ ወሳኝ ደረጃ ላይ ከደረሱ የግሉ ዘርፍ ፖሊስን እንዲያከናውን በመፍቀድ ብቻ ሳይሆን አበረታተውም እምቢ ለሚሉ የሕብረተሰብ ተደራሽነት መገደባቸውን ይቀጥላሉ ፡፡


የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ! ቁጥር 4
🔥🔥🔥🔥


ኢሉሚናቲዎች በኢትዮጵያ ስላቀዱትና እየተገበሩት ስላሉ ዘርፈ ብዙ ሴራዎች የተተነበት መፅሐፍ ለገበያ በቅቷል

የሳጥናኤል ጎል ኢትዮጵያ! ቁጥር 4! ባለፈው ሳምንት ለአንባብያን መቅረቡ ይታወቃል። በመሆኑም መፅሐፉ፣ ባለፉት 2 ዓመታት በሀገሪቱ እየተከናወኑ ያሉና ሊከናወኑ የታቀዱ ተግባራትን ያሰፈረ፤ ግራ ቀኙ ግራ ገብቶት ለቆየውና ለደነዘዘው ከድንዛዜው እንዲነቃ የሚያደርግ፣ ተግባራቱንና ተግባሪዎቹን ገና ከመነሻው ጀምሮ አውቆና ተረድቶ በዝምታ ሲከታተል የቆየውን ደግሞ ከራሱ ጋር ሲነጋገር በቆየው ሀሳቡና መረዳቱ ላይ ሌላ ሀሳብና መረዳት የጨመረ ሆኖ አግኝተነዋል!!!

ስለሆነም:
1. “ኢትዮጵያን በአገዛዛቸው ስር አድርገው ያለ አንዳች ስስት ለተቃራኒው ሀይል ሊሰጡ የተዘጋጁ” ስለተባሉት፣ በCIA ምስጢራዊ ስልጠናና ተልዕኮ ተሰጥቷቸው የደም ቃልኪዳንም ገብተው በዚህች ሀገር ስለነገሱት፣ የኢትዮጵያ ህዝብ ከሰማይ የወረደ እንጂ ካለፈው ወንበዴ ፓርቲ ተፈልቅቆ የወጣ የማይመስለውን የዚህ የአሁኑን መንግስት ስለሚመሩት ምልምል ባለስልጣናትና በሌሎች ዘርፎች ላይ ተሰማርተው የማይናበቡ መስለው ግን ተናበው እንዲሰሩ ተደርገውና ተመርቀው ስለተላኩት ሌሎች ምልምል ኢትዮጵያውያን፤

2. በአገዛዛቸው ወቅት ሊሰሩ ስላሰቡት(አሁን እየተሰሩ ስላሉት) ስራዎችና ሴራዎች ሁሉ ተመራቂዎቹን ወክሎ ማብራርያ ስለሰጠው “የፍቅርና የማማለል ፊት እያሳየ የርኩሰትና የክፋት ዕቅዶቹን ሲተነትን ስለታየው” ተመራቂ(የአሁኑ መንግስት አደንዛዡ መሪ)፤

3. በማብራሪያውም፣ ያለ አንዳች ተቃውሞና ጉርምርምታ በስልጣን ላይ ተደላድሎ በመቀመጥ መንግስታዊ መልክ ኑሯቸው እንዲሰሩ የታቀዱትን “እንቅፋት የሆነውን ብሔርና ሀይማኖት የማፅዳት” እና “ ሀገሪቱን ለአለቃቸው ሳጥናኤል የማዘጋጀት” ዕቅዶችን እንዴት ለመተግበር እንዳቀዱ(ባለፉት 2 ዓመታት በተግባር ስለታዩት ነገሮች)

4. “የአንዳምን ስልጣኔ” ተብሎ በመፅሐፉ ስለተገለፀው፣ “Civilization based on Perfection” ወይም “Civilization based on Completion” ብዬ ደግሞ እኔ ስለምጠራውና “መሰረቱን በፍፁምነትና ምሉዕነት ላይ ስላደረገው”፤ እግዚአብሔራዊና ህገ ልቦናዊ መሰረት ይዞ ለ5ሺህ አመታት የኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን ስልጣኔ ሆኖ ስለቆየው፣ አሁንም በአማኝ ህዝቦችና በሰሜናዊው ማህበረሰብ ተወስኖ ስለሚገኘው፣ ወደፊትም “የኢትዮጵያ ትንሳኤ” ተብሎ በሚነገረውና በተስፋ በሚጠበቀው ዘመን ሀገራዊ ሆኖና ጠንክሮ ዳግም ስለሚያንሰራራው ስልጣኔ፤

5. ይህን “የአንዳምን ስልጣኔ”ን እና የአንዳምን ስልጣኔ አራማጅ የሆነውን ብሔር(አምሐራ) እንዲሁም የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያንን በምልምሉ የመንግስት መሪ(ሌሎቹም እንዳሉ ሆኖ) ለማክሰምና ለማጥፋት ስላነሳሷቸው አስገዳጅ ምክንያቶች፤

6. CIA በሀገሪቱ ሲያደርግ ስለነበረው መንግስታዊ ስራና ሴራ፤

7. CIA የጣሊያን መከፋፈያ ዘዴ የነበረውን Ethnic Federalism እና ይህን ስርዓት የሚያረጋግጠውን ህገመንግስት አስይዞ ስልጣን ላይ አስቀምጦት ስለነበረው፤ በአሁኑ ሰዓት በኢትዮጵያ ህዝብም በራሱ በCIAም አንቅሮ ስለተተፋው ፓርቲ፤

8. CIA “በሰይጣናዊ መንገድ በልፅጋ ለአለቃቸው ዝግጁ የሆነች ከአንዳምን ስልጣኔ ነፃ የሆነች አርቲፊሻል ኢትዮጵያን” ለመፍጠር ለምን አዳዲስ ምልምል ባለስልጣናት እንዳስፈለጉትና በምን አይነት ዘዴ የቀድሞዎቹ ባለስልጣናት ተወግደው በነዚህ እንዲተኩ እንደሚያደርጉ(እንዳደረጉ)፤

9. በአንድ በኩል የአንዳምን ስልጣኔ አራማጅ የሆነውን ብሔርና ብሔራዊዋን ሀይማኖት ለማክሰምና ለማጥፋት የሚረዱትን፤ በሌላ በኩል ጥፋቶቹን ሁሉ በነሱ ላይ በመለጠፍ ለዘለዓለም ሰበብ ሆነው ያገለግሏቸው ዘንድ በCIA ስለሚደገፉት እንደ “ኦነግ” ስለመሳሰሉት የታጠቁ ቡድኖች(መሪው እንደሚረዳቸው በአፉ መመስከሩ ልብ ይሏል)፤

10. ኢትዮጵያን በአሁኑ ሰዓት የኢኮኖሚ ቅኝ ግዢ ለማድረግ ስለሚለፋው ቢሊየነሩ ሰው ዕቅድ፤

11. “Cashless Societyን መፍጠር” የሚለውን የተለመደውን ዕቅዳቸውን ለመፈፀምና ህዝቡን በቁጥር ቁጥጥር ስር ለማዋል ስላቀዱት በ”የዓለም ገንዘብ ድርጅት ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

12. በወሲባዊ ቪድዮዎችና ልቅነት ዙርያ ስለታቀደው በ”የዓለም የስነ ጥበብና የኪነ ጥበብ ዘርፍ ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

13. ከዚህ ቀደም በዚህ ፔጅ ስለተፃፈው CSE (Comprehensive Sexuality Education) ~ ሁለገብ ወሲባዊ ትምህርትን ጨምሮ ህዝቡን ግብረ ሰዶማዊ ለማድረግ ስለታቀደው በ”የዓለም የግብረሰዶማውያን ማህበር ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

14. ወጣቱን ለመያዝ ስለታቀደው በ”ፊፋ ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

15. ተፈጥሯዊ መስለው የተሰሩትን ዘርፈ ብዙ ጠቀሜታ ያላቸውን ረቂቅ ነፍሳት (አንበጣ …. ወዘተ) ጨምሮ ሰለታቀደው በ”የዓለም አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

16. በአሁኑ ሰዓት “የአረንጓዴ አሻራ” ተብሎ በአስደንጋጭ ሁኔታ በዓመት በቢልየን የሚቆጠሩ ህዝቡ የማያውቃቸው ረቂቅ ችግኞችን የመትከል ዘመቻን ጨምሮ ስለታቀደው በ”የዓለም ምግብ ድርጅት ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

17. በ”የዓለም ቅርስ ጥበቃ ድርጅት ተወካይ” ስለተብራራው ሴረኛ ዕቅድ፤

18. በ”የዓለም የናኖ ቴክኖሎጂ ዘርፍ ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

19. በDepopulation አጀንዳ ዙርያ በወረርሽኝ፣ በክትባት እንዲሁም በሌሎች መንገዶች ሊሰራ ስለታቀደው በ”የዓለም ጤና ድርጅት ተወካይ” ስለተብራራው ዕቅድ፤

….. በዝርዝር የምታገኙት ከዚሁ መፅሐፍ ነውና፤ ብታነቡት ጥሩም ብቻ ሳይሆን ግዴታ ይሆናል!!!!!!! በአሁኑ ሰዓት እየሆነ ያለውን ነገር በአግባቡ ለማወቅ ስለሚረዳ፤ ግራ መጋባቱንም ስለሚያጠራ!!!

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.

60

obunachilar
Kanal statistikasi