ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ትዩብ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Dizayn


Buy ads: https://telega.io/c/orthodox_graphics1

በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Dizayn
Statistika
Postlar filtri


✍🏽ነጋዴ በሚነግደው ነገር ለውጥ ካላመጣ (ካላተረፈ) ለምን ይነግዳል? አንተስ በመንፈሳዊ ሕይወትህ ለውጥ ካላመጣህ ለምን ክርስቲያን ነኝ ትለኛለህ?"
👳‍♂ ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


ገንዘብ ይስሩ 🤑 dan repost
አድ አደርጋችሁ ምንም ብር ያልወሰዳችሁ ብቻ ከታች ያለዉ LINK ተጭነዉ ገብተዉ ይቀበሉ
💰💰💰💰🚶‍♂️🚶‍♂️🚶‍♂️💰💰💰💰
https://t.me/+ak3WKHlen9M4NzY0
https://t.me/+ak3WKHlen9M4NzY0
https://t.me/+ak3WKHlen9M4NzY0


‹‹በአበቦች ላይ በገነትም በጻድቃን ላይ በኪሩቤልም ላይ የተሾሙ ከከበሩ መላእክት አንዱ ገብርኤል ነው፡፡››

ሄኖክ 6፥7


''በከፍተኛ ቁጣ የተሞላ ሰው ራሱን ይገድላል። ይህ ሰው ለስህተት ተጠያቂ የሆነና ደካማ ጤንነት ያለው ሰው ነው። ጢስ ንቦችን ከቀፎአቸው እንደሚያስወጣቸው ቁጣም እውቀትን ከልብ ያስወጣል።''
                     ቅዱስ ኤፍሬም


መዳንና ጽድቅ የሚገኘው .?
So‘rovnoma
  •   በእምነት ብቻ ነው
  •   በበጎ ተግባር ብቻ ነው
  •   በእምነትና በበጎ ተግባር ነው
  •   መልስ የለም
136 ta ovoz


1⃣3⃣ቤተ ክርስቲያን ስንል ምን ማለታችን ነው❓
So‘rovnoma
  •   የክርስቶስ ቅዱስ ሥጋው ክቡር ደሙ የሚፈተትባት ቦታ
  •   የክርስቲያኖች ኅብረት
  •   እያንዳንዱ ክርስቲያን የተባለ ወገን
  •   ሁሉም መልስ ይሆናሉ
138 ta ovoz


ከመንፈስ ፍሬዎች መካከል ቀዳሚነትን የሚይዘው የትኛው ነው❓
So‘rovnoma
  •   ትዕግስት
  •   እምነት
  •   ደስታ
  •   ፍቅር
128 ta ovoz


ቤተ ክርስቲያንን የትኛው ይገልጻታል❓
So‘rovnoma
  •   የድህነት መርከብ
  •   የክርስቶስ ሙሽራ
  •   የክርስቶስ አካል
  •   ሁሉም መልስ ይሆናሉ
123 ta ovoz


አንደበታችንን_እንጠብቅ!

አፉ ውስጥ ያለችውን ይህችን ትንሽዬ ብልት መቆጣጠር የማይችል ሰው ህይወቱ በመከራ እና በብስጭት የተሞላ መሆኑ የማይቀር ነው። ከአንደበታችን የሚወጡት ቃላቶች ከሰይፍ የላቀ፣ ከፈንጂ የባሰ ጉዳትን የማስከተል አቅም አላቸው።
👉 ይህ መጽሐፍ የአንደበት ኃጢአት ምን ያህል የከፋ እንደሆነ እንዲሁም አቅጣጫውን የሳተን አንደበት እንዴት መግራት እንደሚቻል ያስተምራል። 
#ማሳበባችንን_እንተው!

ማንኛውንም ውድቀት ላለመቀበል ሁሉንም ዓይነት ሰበቦች እና ምክንያቶችን እናመጣለን። ይህም ከስህተታችን እንዳንማር ያደርገናል። ለማሳበብ ለማሳበብማ አዳም ሔዋን ላይ አሳቧል፤ ሔዋንም እባብ ላይ አሳባለች… ታዲያ ማን ከእርግማኑ ተረፈ?
👉 በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሰበብን መንገድ መከተላችን ውድቀት ወደተባለው አዳራሽ እንጂ ወደ ስኬት እንደማይመራን እንማራለን።
ፀሎት_አየራችን_ይሁን

ፀሎት ከእግዚአብሔር ጋር የምንገናኝበት ዋነኛው መንገድ ነው… ከፀሎት ጋር ያልተቆራኘ ህይወት አየር በሌለበት ቦታ ላይ እንደመኖር ይቆጠራል! የጭንቀት እና የስጋት ሰንሰለት የትም እንዳንሄድ፣ ምንም ብሩህ ነገር እንዳናስብ ተብትቦ ይይዘናል፤

👉 ፀሎት እንዴት ይህንን የብረት ሰንሰለት ማቅለጥ እንደሚችል እንማርበታለን።
ጭንቀት_በእግዚአብሔር_ላይ_ማመጽ_ነው

አምላካችን እግዚአብሔር ጭንቀታችንን ሁሉ ለእሱ እንድንተው መክሮናል። እኛ ግን ብዙ ጊዜ በጭንቀት ራሳችንን ስናሳምም ነው የምንገኘው። የታዘዝነውን ከማድረግ ይልቅ በተፈጠረብን ችግር አማካይነት ሳናውቀው በተቃውሞ ውስጥ እንገባለን።  የጭንቀት መድሃኒቱ የሚያስጨንቀንን ነገር ሁሉ ለአምላካችን መተው ነው።

👉መጽሐፉ እንዴት ጭንቀታችንን በእግዚአብሔር ላይ መጣልና እኛ በእፎይታ ማረፍ እንደምንችል ያስተምረናል።
መድኃኒታችንን_እንዋጥ

ይቅርታ ከብዙ በሽታዎች የሚፈሰው መድኃኒት ነው፡፡ ራሳችንን ከመመረዝ ነጻ ማውጣት የምንችለው በይቅርታ ነው፡፡ ይቅርታ ልክ የተቀደደ ልብስን እንደሚሰፋ የሚያውቅ መርፌ ዓይነት ነው። በየቀኑ የይቅርታን መድኃኒት እየዋጥን መፈወስ ስንችል ለምን ይሆን ራሳችንን የምንመርዘው?

👉 ይህ መጽሐፍ የይቅርታን ኃያልነት እንዲሁም የደደረ ልብ የሚያመጣውን ስቃይ አስገራሚ በሆኑ ታሪኮች እያዋዛ ያቀርባል!

    © አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ


ዛሬ ከወጣቱ ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ጋር

"በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪ እግዚአብሔርን አስብ"

ኑ ወጣቶች በወጣትነት ጊዜያችን በብርሃኑ እየተመላለስን ጌታን በዝማሬ እናክብረዉ!

በእምነት የፀና በምግባር የታነፀ ወጣት ፈጣሪዉን በዝማሬ ያመሰግናል!

እህቴ ሙሽራዬ ሲል ሰምታችሁታል💕

ወንድሞች የተጨነቁ እህቶችን አበርቱ እህቶች ደሞ ተስፋ የቆረጡ ወንድሞቻችሁን በብልሃት  መልሱ

ከወጣቶች ለወጣቶች በወጣቶች የዝማሬ ምሽት በወጣቱ ዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን።

ይህ መድረክ የት ነዉ ካሉ ዛሬ ምሽት በዐዉደ ወንጌል ሚዲያ ለመቀላቀል👇👇👇

https://t.me/Awude_wengel_media_21


📣📣 ጥያቄ እና መልስ ዛሬ ይኖረናል 📏📏

ሽልማት ያለው ጥያቄ እና መልስ ዛሬ ይኖረናል። ስለዚ ጥያቄ እና መልሱን ለመወዳደር ግዴታ አንድ ሰው 10 ሰው ወደ ቻናሉ ማስገባት አለበት። ሰውንም ለማስገባት እኛ በምንሰጣቹ ሊንክ ነው። ይህንንም ሊንክ ለመቀበል 😎 @designethi በመምጣት መውሰድ ትችላላቹ!!

ሊንክ ስትቀበሉ ለ10 ሰው በመላክ ጆይን ማለት አለባቸው


___ለቤተክርስትያን ንገራት ደግሞም ቤተ ክርስቲያንን ባይሰማት እንደ አረመኔና እነደ ቀራጩ ይሁን።
So‘rovnoma
  •   አባትህ ቢበድልህ
  •   የእኅት ልጅ ቢበድልህ
  •   ወንድም ቢበድልህ
  •   መልስ የለም
127 ta ovoz


ድርሳን በስንት ይከፈላል?
So‘rovnoma
  •   5
  •   6
  •   3
  •   4
117 ta ovoz


እሰከ 2000 ዓ.ም በተደረገው ጥናት ወደ __የሚሆኑ በድርሳን ስያሜ የሚጠሩ መጻሕፍት እንዱሉ ታውቋል?
So‘rovnoma
  •   147
  •   127
  •   138
  •   150
93 ta ovoz


____ሰለ ቅዱሳን መላእክት፣ተራዳይነት ሰለ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት ክብርና ፀጋ፣ ሰለ ሰንበት ክብርና ሰለ ኢየሱስ ክርስቶስ የማዳን ሥራ የሚናገር(የሚያትት) መጽሐፍ ነው።
So‘rovnoma
  •   ሰንክሳር
  •   ቅዳሴ
  •   ድርሳን
  •   ሁሉም
120 ta ovoz


ሰንክሳር ማለት_ነው?
So‘rovnoma
  •   የተበታተነ
  •   የተለቀመ
  •   ስብስብ
  •   መልሱ አልተሰጠም
126 ta ovoz


ገድለ ፃድቃን ማለት ገድለ አቡነ ተክለሀይማኖት፣ገድለ ገብረ መንፈስ ቅዱሰና የመሳሰሉትን የያዘነው።
So‘rovnoma
  •   እውነት
  •   ሀሰት
121 ta ovoz


ገድላት በሦስት የከፈላሉ።
So‘rovnoma
  •   እውነት
  •   ሀሰት
109 ta ovoz


መጽሐፍተ መነኮሳት የመነኮሳትን ሥራቸውን፣ ታሪካቸውን፣ጸጋቸውን የሚናገር መጽሐፍ ነው።
So‘rovnoma
  •   እውነት
  •   ሀሰት
122 ta ovoz


መጽሐፍተ መነኮሳት ተብለው የሚጠሩ ሰንት ናቸው?
So‘rovnoma
  •   4
  •   5
  •   3
  •   6
110 ta ovoz

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.