ኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ትዩብ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Dizayn


Buy ads: https://telega.io/c/orthodox_graphics1

በኦርቶዶክሳዊ ንድፍ ውስጥ
--> ለአመታዊ በዓላት ፕሮፋይል
--> እለታዊ ጥቅስ
--> ጥያቄ ማግኘት ይችላሉ

Связанные каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Dizayn
Statistika
Postlar filtri


የምስራች አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄ ና መልስ ልንጀምር ነው

1⃣ ለወጣ 500 ብር ካርድ
2⃣ ለወጣ  250 ብር ካርድ
3⃣ ለወጣ  100 ብር ካርድ

👉 ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ


ተወዳጁ ዮአዳን ድራማ ክፍል 1 ጀምሮ  በ ለሙሉ ጥራት ተለቅዋል 👇👇👇


ሠርግ በሰው ልጅ ሕይወት የሚፈጸም ልዩ ምሥጢር ነው። መድኃኔ ዓለም እና እናቱ አንዲት ዕለት በሙሽሮቹ ቤት ታድመው የቃና ዘገሊላው ድንቅ ተአምር ታየ ፤ የጎደለው ሞላ ፤ ያስጨነቃቸው ተፈታ ፤ ያላሰቡት ያልጠበቁት ተሰጣቸው ፤ የደስታው ጥሪ የደስታ ሆኖ ተደመደመ።

የእኛ ሕይወት ቃና ዘገሊላ ነው በክብር እናትና ልጁን ወደ ሕይወታችን ብንጠራቸው ፤ የጎደለው ይሞላል ፤ ያስጨነቀን ይፈታል ፤ ያላሰብነው ያልጠበቅነው ይሰጠናል።

አባ ጊዮርጊስ በሰዓታት ምስጋናው ቅድስተ ቅዱሳን ድንግል ማርያምን “ቃልኪ መናዝዝ(ቃልሽ የሚያጽናና ነው) ገጽሽ ጨለማን የሚያርቅ መብራት ነው ፤ እንደ ቀን ዘወትር ያበራል ፤ ልጅሽም ማጣትን የሚያስረሳ በረከት ነው” ይላታል።

+ እናቱና ልጁን አክብረን የምንጠራቸው አንድ ዕለት እንዲታደሙ ሳይሆን እስከ መጨረሻው በእኛ ሕይወት እንዲኖሩ ቢሆን ደግሞ ፤ ሕይወታችን ምን ሊመስል ይችል ይሆን? ምን አይነት ድንቅ ይታይበት ይሆን? ለምን ያህል ዘመናት በትውልድ የሚነገር የሚታወስ ይሆን?

+ ድንግል ሆይ! በእምነትም በእውቀትም የጎደልን ልጆችሽን ፤ አምላከ ብርሃን የተባለ የእውቀት የእምነት ባለቤት ልጅሽ በእምነትና በእውቀት እንዲሞላን አሳስቢልን! ልጅሽ የሕሊናችንን ጨለማነት አርቆ ተናግረን የምንደመጥ ለቀመሱን እርሱ የሚመሰገንብን በጎ ባሪያዎቹ ያድርገን።

መልካም የቃና ዘገሊላ በዓል ይሁንልን!

ጥር 12 2016 ዓ.ም

🕯 ✝️መልካም በዓል✝️✨🕯

✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨




❝ ጥምቀትን ለኃጢአት ሥርየት ሰጠን እንዲሁም በዚሁ ጥምቀት ከፍዳ እንድንድንና መንግሥቱን እንድንወርስ አደረገን፡፡ ❞

ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ


ገንዘብ ይስሩ 🤑 dan repost
🎄ምን ይጠብቃሉ ውድ  ቤተሰቦች ለ5ቀን በተከፈተው የሽልማት ፖሮግራም ይጠቀሙ Add በማድረግ ብቻ ከ (5ሺ እስከ 50ሺ) ብር ይሸለሙ ።  ኢትዮ አሜሪካ የሽልማትን ግሩፕ ተቀላቅለው ይሸለሙ The Time Is Now
🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀🌀
ግሩፑ🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴🫴

✳️✳️አሜሪካ ሽልማት ግሩፕ  ይቀላቀሉ✳️✳️
✳️✳️አሜሪካ ሽልማት ግሩፕ ይቀላቀሉ✳️✳️
✳️✳️አሜሪካ ሽልማት ግሩፕ ይቀላቀሉ✳️✳️
✳️✳️አሜሪካ ሽልማት ግሩፕ ይቀላቀሉ✳️✳️

🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗
🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗🚗
ተመልሰናል …… 5ቀን ቀርቶታል😵

🟡Ethio America Gift 🟡




ካህናቱየአምላካችሁን የእግዚአብሔርን የቃልኪዳን ታቦት ተሸክመው ስታዩ፣ከሰፈራችሁ ተነስታችሁ ታቦታቱን ተከተሉ።

ኢያሱ 3:3

መልካም የከተራ በዓል


ጥምቀት፦ ይህ በዓል ጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በባሕረ ዮርዳኖስ በዮሐንስ እጅ መጠመቁን በማሰብ በከተራ ወይንም ጥር 10 ቀን ታቦታት ከደብራቸዉ ወደ ጥምቀተ ባሕር ይሔዳሉ፡፡

ይህም ጌታ ከገሊላ ወደ ዮሐንስ መሔዱን በማሰብ ሲሆን ጥር 11 ቀን ጥምቀቱን በማሰብ ታቦታቱ ጥምቀተ ባሕሩን በመባረክና ካህናቱም ህዝቡን ጠበል በመርጨት ታቦታቱ ወደ የደብራቸዉ
ይመለሳሉ ።
ማቴ.3÷13-17




“አንድ ድንጋይ ወደ መስታወት ቢወረወር መስታወቱን ይሰብረዋል; ወደ አንድ ተራራ ቢወረወር ግን ተራራውን ያሳድገዋል; አንተም እንደ ተራራው ሁን እንጂ እንደ መስታወቱ አትሁን!”

ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ሺኖዳ ሳልሳዊ


የጥምቀት ፕሮፋይል ፒክቸር

ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ
ተጠመቀ ኢየሱስ በባሕረ ዮርዳኖስ

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


የጥምቀት ፕሮፋይል ፒክቸር

ከድንግል ተወልዶ እኛን ሊቀድስ
ተጠመቀ ኢየሱስ በባሕረ ዮርዳኖስ

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


​​​​​​✞ እንኳን ለአጋእዝተ ዓለም "ሥላሴ" ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ

ሥሉስ ቅዱስ

ምሥጢራት በእምነት ለማይኖር: በትሕትናም ለማይቀርብ የሚገለጡ አይደሉም::

እግዚአብሔር አንድም ነው: ሦስትም ነው:: ጊዜ ሣይሠፈር ዘመንም ሳይቆጠር እግዚአብሔር በስም: በአካል: በግብር ሦስትነቱ: በባሕርይ: በሕልውና: በመለኮትና በሥልጣን አንድነቱ የጸና አምላክ ነው::

ከዓለም መፈጠር በፊት ስለ ነበረው ነገር የሚያውቅ ራሱ ሥላሴ ብቻ ነው:: ዓለምን ከፈጠረ በሁዋላም ምሥጢረ ሥላሴ (መለኮት) ብለን የምንማረው ትምሕርት እንድንና እንጠቀም ዘንድ እርሱ የገለጠልንን ያህል ብቻ ነው::

ይኼውም በየጊዜው እርሱ ለወደዳቸውና ደስ ላሰኙት ቅዱሳኑ የገለጠው ምሥጢር ነው:: ከዚህ አልፈን በሥጋዊ አዕምሯችን ጌታን "እንመርምርሕ" ብንለው ግን ፍጻሜአችን ሞት: ማደሪያችንም ገሃነመ እሳት መሆኑ አይቀርም::

እግዚአብሔር በአንድነቱና ሦስትነቱ ሳለ ይህንን ዓለም ፈጠረ:: እግዚአብሔር ዓለምን ለምን ፈጠረ ቢሉ:- ስሙን ቀድሰን ክብሩን እንድንወርስ ነው:: ከዚህ የተረፈውን ምክንያት ግን ራሱ ያውቃል::

በአንድነቱ ምንታዌ (ሁለትነት): በሦስትነቱ ርባዔ (አራትነት) የሌለበት የዘለዓለም አምላክ: የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ እግዚአብሔር ነው:: አብ: ወልድ: መንፈስ ቅዱስ በስም: በአካል: በግብር ሦስትነት በባሕርይ: በሕልውናና በፈቃድ አንድነት የጸኑ ናቸው:: በዚህ ጊዜ ተገኙ: በዚህ ጊዜ ያልፋሉ አይባሉም:: መጀመሪያም መጨረሻም እነርሱ ናቸውና::

ርሕሩሐን ናቸውና በእናት ሥርዓት "ቅድስት ሥላሴ" እንላቸዋለን:: የሚጠላቸው (የማያምንባቸውን) አይጠሉም:: የሚወዳቸውን ግን እጽፍ ድርብ ይወዱታል:: በቤቱም መጥተው ያድራሉ::

ከፍጥረታት ወገን ከእመቤታችን ቀጥሎ የአብርሃምን ያህል በሥላሴ ዘንድ የተወደደ ፍጡር የለም:: አባታችን ቅዱስ አብርሃም የደግነት ሁሉ አባት ነውና በኬብሮን : በመምሬ ዛፍ ሥር ሥላሴን ተቀብሎ አስተናግዷል::

አባታችን አብርሃም በ99 ዓመቱ: እናታችን ሣራ በ89 ዓመቷ ሥላሴን በድንኩዋናቸው አስተናገዱ:: አብርሃም እግራቸውን አጠበ:: (ወይ መታደል!) በጀርባውም አዘላቸው:: (ድንቅ አባት!) ምሳቸውንም አቀረበላቸው:: እንደሚበሉ ሆኑለት:: በዚያው ዕለትም የይስሐቅን መወለድ አበሠሩት::

ሥላሴን ያስተናገደች ድንኩዋን (ሐይመት) የድንግል እመቤታችን ማርያም ምሳሌ ናት:: በድንግል ላይ አብ ለአጽንኦ: መንፈስ ቅዱስ ለአንጽሖ: ወልድ በተለየ አካሉ ለሥጋዌ በእርሷ ላይ አርፈዋል / አድረዋልና::

በዓለ ሥላሴ በዚህ ቀን የሚከበረው ስለ 2 ምክንያቶች ነው:: ቀዳሚው ሕንጻ ሰናዖርን ማፍረሳቸው ሲሆን 2ኛው ደግሞ ቅዳሴ ቤታቸው ነው::

ሕንጻ ሰናዖር

ሰናዖር ከሺዎች ዓመታት በፊት በአሁኗ ኢራቅ አካባቢ እንደ ነበረ የሚነገርለት ግዛት ሲሆን ስሙ ለሃገሪቱም: ለንጉሡም በተመሳሳይ ያገለግል ነበር:: ከናምሩድ ክፋት በሁዋላ ሰናዖርና ወገኖቹ ከሰይጣን ተወዳጁ::

ከጥፋት ውሃ (ከኖኅ ዕረፍት) በሁዋላ በሥፍራው በአንድነት ይኖሩ ነበርና እርስ በርሳቸው "ኑ ሳንበተን ስማችን የሚጠራበትን ሕንጻ እንሥራ:: በዚያውም አባቶቻችን በውሃ ያጠፋ እግዚአብሔርን እንውጋው" ተባባሉ::

ቀጥለውም ሰማይ ጠቀስ ፎቅን ገነቡ:: ከሕንጻው መርዘም የተነሳ በጸሐይ አብስለው በልተዋል ይባላል:: ቀጥለውም ጦር እያነሱ ፈጣሪን ሊወጉ ወርውረዋል::

መቼም የእነዚህን ሰዎች ክፋትና ቂልነት ስንሰማ ይገርመን ይሆናል:: ግንኮ ዛሬ ሰለጠንኩ በሚለው ዓለም እየተሠራ ያለው ከዚህ የከፋ ነው:: ቸርነቱ ቢጠብቀን እንጂ እንደ ክፋታችንስ ጠፊ ነበርን::

ርሕሩሐን ሥላሴ ግን የሰናዖር ሰዎች የሠሩትን አይተው ማጥፋት ሲችሉ አላደረጉትም:: የባሪያቸውን የኖኅን ቃል ኪዳን አስበዋልና:: ይልቁኑ "ንዑ ንረድ ወንክአው ነገሮሙ ለከለዳውያን-ቁዋንቁዋቸው እንደባልቀው" አሉ እንጂ::

ከለዳውያን ልሳናቸው ተደበላልቆ 71 ቁዋንቁዎች ተፈጠሩ:: እነርሱም ስምምነት አጥተው ተበተኑ:: ሥላሴም ያን ሕንጻ በነፋስ ትቢያ እንዲሆን በተኑት:: ስለዚህም እስከ ዛሬ ሥፍራው "ባቢሎን (ዝሩት)" ሲባል ይኖራል::

ቅዳሴ ቤት

ልክ የዛሬ 324 ዓመት: አድያም ሰገድ ኢያሱ በኢትዮዽያ በነገሡ በ10ኛው ዓመት: (በ1684 ዓ/ም) በጐንደር ከተማ ንግሥተ አድባራት ቅድስት ሥላሴ ቤተ ክርስቲያን ተሰርታ ተጠናቃለች::

ጥር 7 ቀንም ሊቁ ክፍለ ዮሐንስን ጨምሮ በርካታ ምዕመናን: ሠራዊት: መሣፍንትና ሊቃውንት ባሉበት ቅዳሴ ቤታቸው ተከብሯል:: በዕለቱም ታላቅ ሐሴት ተደርጉዋል:: ኢያሱ አድያም ሰገድ ኃያል: ደግ: ጥበበኛ: አስተዋይ: መናኝ ንጉሥ ነውና::

ቤተ ሥላሴን አስጊጿታልና ከዚህ ቀን ጀምሮ ጥር ሥላሴ በድምቀት የሚከበር ሆኗል:: ነገር ግን በተሠራች በ16 ዓመቷ ደጉ ኢያሱ ከተገደለ በሁዋላ ቤተ ክርስቲያኑ በአደጋ ፈርሷል:: ዛሬ የምናየው በ1708 ዓ/ም በልጁ በአፄ ዳዊት ሣልሳዊ የታነጸውን ነው::

ወስብሐት ለእግዚአብሔር
ምንጭ - ዝክረ ቅዱሳን


ገንዘብ ይስሩ 🤑 dan repost
Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔥🔥🔥💠💠💠ነፃ 20ሺ ብር 💠💠💠〽️ዲያስፖራ አድ ሽልማት™  እየሸለሙ ነው ውድ ቤተሰቦች እርሶ ምን ይጠብቃሉ ! የፈለጉትን የባንክ አካውንት ወይም ስልክ ቁጥራችሁን ወደ ግሩፑ ልካችሁ ገንዘባችሁን ተቀበሉ ግሩፑ ከታች ይገኛል👇👇
             ⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️⬇️
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
https://t.me/+xI_VkDUwpa8wM2Y0
                ☝️☝️☝️☝️☝️☝️
ቀድመው 100ሰው add ካደረጉ በደቂቃዎች ውስጥ ሽልማቶዎን ያገኛሉ




ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ dan repost
ሥላሴ ያፅናናሉ፣ ሥላሴ ያበረታሉ፣ ሥላሴ ያስታግሳሉ✝️ 7 🕯️❤️‍ ሥሉስ ቅዱስ✝️


3ሺ የቲክቶክ ቤተሰብ ማፍራት ችለናል እናመሰግናለን

https://vm.tiktok.com/ZMkaHmqwp/

✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨
✝️@orthodox_graphics_tub✝️
✨✨✨✨✨✨✨✨✨✨


ዲያቆን ንጋቱ ተሰማ dan repost
እንኳን ለፍቁረ እግዚዕ ቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል አደረሰን።

ጥር 4 ቀን በሞት ፈንታ እንደ አባቶቹ ሄኖክና ኤልያስ የተሰወረበት ዓብይ በዓሉ ነው፡፡


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🚨ታላቅ የእርዳታ ጥሪ❗️❗️

  በፈጣሪ ስም እንጠይቃችኋለን‼️

🟣በተንቀሳቃሽ ምስሉ ላይ የምትመለከቷት ህፃን ስሟ ሳያት አበበ ሲሆን የተወለደችው ደብረዘይት ነው ።

ከተወለደች ወደ 8 ወር ሊሆናት ነው እናም ከተወለደች ጀምሮ በልብ ህመም ምክንያት ስትሰቃይ ቆይታለች እናም በአፋጣኝ የህክምና እርዳታ ካልትደረገላት ህመሙ የከፋ ደረጃ ላይ እንደሚደርስ ዶክተሮች ተናግረዋል ።

🟣ቤተሰቦቿም የተጠየቁትን ገንዘብ ማግኘት ባለመቻላቸው ለእርዳታ እጃቸዉን ዘርግተዋል እናንተም የተቻላችሁን እንድታደርጉ በፈጣሪ ስም እንጠይቃለን እህታችንን እናድናት። በፀሎታችሁም አስቧት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

🟣 እባካችሁ እህታችንን እናትርፋት 50ም 100ም ብትሆን
ያለንን እናዋጣ ።

የእናቷ አካውንት ⬇️

🏦CBE -
1000510539854 - እመቤት ደረጄ

🏦አዋሽ ባንክ - 01347510611300 - እመቤት ደረጄ


🙏ይሄንን መልዕክት ለምታውቋቸው በሙሉ #Share ማድረግ እንዳትረሱ 🙏🙏

20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.