ዛሬ ከወጣቱ ዘማሪ ዲያቆን ዳዊት ጋር
"በጉብዝናህ ወራት ፈጣሪ እግዚአብሔርን አስብ"
ኑ ወጣቶች በወጣትነት ጊዜያችን በብርሃኑ እየተመላለስን ጌታን በዝማሬ እናክብረዉ!
በእምነት የፀና በምግባር የታነፀ ወጣት ፈጣሪዉን በዝማሬ ያመሰግናል!
እህቴ ሙሽራዬ ሲል ሰምታችሁታል💕
ወንድሞች የተጨነቁ እህቶችን አበርቱ እህቶች ደሞ ተስፋ የቆረጡ ወንድሞቻችሁን በብልሃት መልሱ
ከወጣቶች ለወጣቶች በወጣቶች የዝማሬ ምሽት በወጣቱ ዘማሪ ዲ/ን ዳዊት ጥላሁን።
ይህ መድረክ የት ነዉ ካሉ ዛሬ ምሽት በዐዉደ ወንጌል ሚዲያ ለመቀላቀል👇👇👇
https://t.me/Awude_wengel_media_21