የባህር ዳር አህለሱና መሻይኾች ገፅ dan repost
ኢማም አህመድ የአቢ አዋናን ሐዲስ ለመስማት ወደእኔ መጣ፡፡ ከፍ ላደርገው ጥረት ባደርግ "እምቢ" አለ፡፡ "ከፊት ለፊትህ እንጅ አልቀመጥም" አለ። "ኢልም ከምንወስድበት ሰው ዘንድ እንድንተናነስ ታዘናል" አለ።
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة
https://t.me/alateriqilhaq
كن على بصيرة