⁰
እንቁጣጣሽ መጨረሻው ጣጣ
እንዳይሆን ጥንቃቄ ያስፈልጋል!!!
=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=⁼=>➷➴➘ ከዚህ የቀጠለ ⬇️↙️
https://t.me/AbuImranAselefy/5748
🛑 የካፊሮችን በዓል አብሮ ማክበር፣ ማድመቅ፣ እንኳን አደረሰን እያሉ ከካፊሮች ጋር በ
ተለያዩ ሁኔታዎች መደበላለቅ እና መሰል ነገሮች በሸሪዓችን እርም (ክልክል) ስለመሆናቸው!!!
♻️ አነስ ኢብኑ ማሊክ ረዲየላሁ ዐንሁ
ቀጣዩን ሀዲስ አስተላልፈዋል፦
↩️ عن ﺃﻧﺲ ﺑﻦ ﻣﺎﻟﻚ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻪ ﻗﺎﻝ:- ((ﻗَﺪِﻡَ ﺭﺳﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺍﻟﻤﺪﻳﻨﺔَ ﻭﻟﻬﻢ ﻳﻮﻣﺎﻥِ ﻳَﻠﻌﺒﻮﻥَ ﻓﻴﻬﻤﺎ،
ﻓﻘﺎﻝ:- ﻣﺎ ﻫﺬﺍنِ ﺍﻟﻴﻮﻣﺎﻥِ؟ ﻗﺎﻟﻮﺍ : ﻛﻨَّﺎ ﻧَﻠﻌﺐ ﻓﻴﻬﻤﺎ ﻓﻲ ﺍﻟﺠﺎﻫﻠﻴَّﺔ، ﻓﻘﺎﻝ ﺭﺳﻮﻝُ ﺍﻟﻠﻪ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ:- ﺇﻥ ﺍﻟﻠﻪ ﻗَﺪْ ﺃَﺑْﺪَﻟَﻜُﻢ ﺑِﻬِﻤﺎ ﺧﻴﺮﺍً ﻣِﻨﻬﻤﺎ : ﻳﻮﻡ ﺍﻷَﺿَﺤﻰ ﻭﻳﻮﻡ ﺍﻟﻔِﻄﺮ )).
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ، ﻭﺃﺣﻤﺪ، ﻭﺍﻟﻨﺴﺎﺋﻲ
↪️ «የአላህ መልእክተኛ መዲና ሲገቡ የመዲና ሰዎች የሚደሰቱባቸውና የሚጫወቱባቸው ሁለት የአመት በዓል ቀን ነበራቸው።እናም የአላህ መልእክተኛ "እነዚህ ሁለት ቀኖች ምንድን ናቸው" በማለት ጠየቁ። የመዲና ሰዎችም "እነዚህማ በጃሂሊያ ዘመን የምንጫወትባቸው ቀኖች ናቸው" በማለት መለሱ። የአላህ መልእክተኛም "አላህኮ በነሱ ምትክ ከነሱ ለናንተ የተሻሉ ሁለት በዓሎችን ተክቷችኋል። የአድሃ ቀንና የፊጥር ቀ
ን" (በማለት ገሰፆቸው)።»
📚 አቡ ዳውድ፣ አህመድና ነ
ሳኢ
⬅️ ﻋﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮﻭ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ عنهما ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﺃﻧﻪ ﻗﺎﻝ:- "ﻟﻴﺲ ﻣِﻨَّﺎ ﻣَﻦ ﺗﺸﺒَّﻪ ﺑﻐﻴﺮﻧﺎ، ﻻ تَشَبَّهُوا ﺑﺎﻟﻴﻬﻮﺩ ﻭﻻ ﺍﻟﻨَّﺼﺎﺭﻯ".
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺘﺮﻣﺬﻱّ
➡️ ኢብኑ ኡመር የአላህ መልእክተኛ እንዲህ ማለታቸውን ዘግቧል፦ "ከእኛ ውጭ በሆኑ ህዝቦች የተመሳሰለ ከእኛ አይደለም፤ በአይሁዶችም ሆነ በክርስቲታኖች አትመሳሰሉ።"
📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል
⏪ ﻋ
ﻦ ﺍﺑﻦ ﻋﻤﺮ ﻭ ﺣﺬﻳﻔﺔ ﺭﺿﻲ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻨﻬﻤﺎ ﻋﻦ ﺍﻟﻨﺒﻲ ﺻﻠﻰ ﺍﻟﻠﻪ ﻋﻠﻴﻪ ﻭﺳﻠﻢ ﻗﻮﻟَﻪ "ﻣَﻦ ﺗﺸﺒَّﻪ ﺑﻘﻮﻡٍ ﻓﻬﻮ ﻣِﻨﻬﻢ".
ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﻄﺒﺮﺍﻧﻲ ﻭﺃﺑﻮ ﺩﺍﻭﺩ
⏩ ሁዘይፋ
ኢብኑ ኡመር የአላህ መልእክ
ተኛ እንዲህ ማለታቸውንም አስተላልፈውልናል፦ "በህዝቦች የተመሳሰለ ሰው ከእነሱው ነው።"
📚 ጦበራኒ እና አቡ ዳውድ
🔼 ﻋﻦ ﻋﻤﺮ بن الخطاب رضي الله عنه ﻗﻮﻟﻪ: "ﺍِﺟْﺘَﻨِﺒُﻮﺍ ﺃﻋﺪﺍﺀَ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻲ ﻋﻴﺪﻫﻢ"
📚 ﺭﻭﺍﻩ ﺍﻟﺒﻴﻬﻘﻲ
🔽 ኡመር ኢብኑል ኸጧብ ረዲየሏሁ አንሁ እንዲህ ብሏል "የአሏህን ጠላቶች በበዓላቸው ራቋቸው(አትቅረቧቸው)።"
(📚 በይሀቂ ዘግበውታል)
➘➷➴➴➴➷➘➘➴
🟢 قال العلامة الإمام عبد العزيز بن باز رحمه الله:-
🟢 አል ኢማም አልዐላማ ዐብደል ዐዚዝ ኢብን ባዝ እንዲህ ይላሉ፦
🔵 "ﻻ ﻳﺠﻮﺯ ﻟﻠﻤﺴﻠﻢ ﻭﻻ ﻟﻠﻤﺴﻠﻤﺔ ﻣﺸﺎﺭﻛﺔ ﺍﻟﻨﺼﺎﺭﻯ ﺃﻭ ﺍﻟﻴﻬﻮﺩ ﺃﻭ ﻏ
ﻴﺮﻫﻢ ﻣﻦ ﺍﻟﻜﻔﺮﺓ ﻓﻲ ﺃﻋﻴﺎﺩﻫﻢ ﺑﻞ ﻳﺠﺐ ﺗﺮﻙ ﺫﻟﻚ؛ ﻷﻥ (ﻣﻦ ﺗﺸﺒﻪ ﺑﻘﻮﻡ ﻓﻬﻮ ﻣﻨﻬﻢ )
🔵 "ወንድም ይሁን ሴት ሙስሊሞች፦ ክርስቲያኖችን፣ የሁዳዎችንና የሌሎች የክህደት ሀይማኖት ተከታዮችን በዓላት አብሮ ማክበር አይፈቀድም። ይልቁንም መተዉ ግድ ነው። ምክኒ
ያቱም "በህዝቦች የተመሳሰለ ከእነሱው ነውና"
🟤 ﻭﺍﻟﺮﺳﻮﻝ صلى الله عليه وسلمﺣﺬﺭﻧﺎ ﻣﻦ ﻣﺸﺎﺑﻬﺘﻬﻢ ﻭﺍﻟﺘﺨﻠﻖ ﺑﺄﺧﻼﻗﻬﻢ.
🟤 የአላህ መልእክተኛ በነሱ ከመመሳሰልና ባህሪያቸውንም ከመላበስ አስጠንቅቀውናል።
🟣 ﻓﻌﻠﻰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻦ ﻭﻋﻠﻰ ﺍﻟﻤﺆﻣﻨﺔ ﺍﻟﺤﺬﺭ ﻣﻦ ﺫﻟﻚ ﻭﺃﻻ ﻳﺴﺎﻋﺪ ﻓﻲ ﺇﻗﺎﻣﺔ ﻫﺬﻩ
ﺍﻷﻋﻴﺎﺩ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ؛ ﻷﻧﻬﺎ ﺃﻋﻴﺎﺩ ﻣﺨﺎﻟﻔﺔ ﻟﺸﺮﻉ ﺍﻟﻠﻪ، ﻭﻳﻘﻴﻤﻬﺎ ﺃﻋﺪﺍﺀ ﺍﻟﻠﻪ ﻓﻼ ﻳﺠﻮﺯ ﺍﻻﺷﺘﺮﺍﻙ ﻓ
ﻴﻬﺎ ﻭ
ﻻ ﺍﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻣﻊ ﺃﻫﻠﻬﺎ ﻭﻻ ﻣﺴﺎﻋﺪﺗﻬﻢ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ، ﻻ ﺑﺎﻟﺸﺎﻱ ﻭﻻ ﺑﺎﻟﻘﻬﻮﺓ ﻭﻻ ﺑﺄﻱ ﺷﻲﺀ ﻣﻦ ﺍﻷﻣﻮﺭ ﻛﺎﻷﻭﺍﻧﻲ ﻭﻧﺤﻮها.
🟣 ስለዚህ ማንኛውም ወንድም ይሁን
ሴት አማኝ በአላህ ጠላቶች በዓላት ከመሳተፍ ሊጠነቀቁና ሊርቁ ይገባቸዋል። በምግባቸው፣ በሻይ በቡና፣ በመስሪያ ቁሳቁሶችና በመሳሰሉት የበኣላቸው ማሳለጫ በሆኑ ነገሮች መተባበርና አብሮ መጠቀም ፈፅሞ የተከለከለ ነው።
🟠 ﻭﺃﻳﻀﺎً ﻳﻘﻮﻝ ﺍﻟﻠﻪ ﺳﺒﺤﺎﻧﻪ:- ﴿وَتَعَاوَنُوا عَلَى الْبِرِّ وَالتَّقْوَىٰ ۖ وَلَا تَعَاوَنُوا عَلَى الْإِثْمِ وَالْعُدْوَانِ ۚ وَاتَّقُوا اللَّهَ ۖ إِنَّ اللَّهَ شَدِيدُ الْعِقَابِ،﴾
(المائدة: 2)
🟠 አላህ እንዲህ ይላል:–
"በበጎ ነገርና አላህን በመፍራትም ተረዳዱ፡፡ ግን በኃጢአትና ወሰንን በማለፍ አትረዳዱ፡፡ አላህንም ፍሩ፡፡ አላህ ቅጣተ ብርቱ ነውና፡፡"
[አልማኢዳህ: 2]
⚫️ ﻓﺎﻟﻤﺸﺎﺭﻛﺔ ﻣﻊ ﺍﻟﻜﻔﺮﺓ ﻓﻲ ﺃﻋﻴﺎﺩﻫﻢ
ﻧﻮﻉ ﻣﻦ ﺍﻟﺘﻌﺎﻭﻥ ﻋﻠﻰ ﺍﻹﺛﻢ ﻭﺍﻟﻌﺪﻭﺍﻥ،
ﻓﺎﻟﻮﺍﺟﺐ ﻋﻠﻰ ﻛﻞ ﻣﺴﻠﻢ ﻭﻋﻠﻰ ﻛﻞ
ﻣﺴﻠﻤﺔ ﺗﺮﻙ ﺫﻟﻚ..."
⚫️ ካፊሮች ጋር በበዓሎቻቸው መሳተፍ፣ አብሮ ማክበርና (እንኳን ደስ ያላችሁ ማለት) ይህ አላህን በመወንጀልና ወሰኑን በማለፍ ከመተባበር ውስጥ ይመደባል። ስለዚህ እያንዳንዱ ሙስሊም ከዚህ አይነት ተግባር ሊርቅ ግድ ይለዋል።
➲ ውድ መስሊሞች ሆይ! በየትኛውም አጋጣሚ ከአላህ ጋር የሚያቀርበንን በመስራት እንጣደፍ እንጂ ከአላህ የሚያርገንን ተግባር ከመፈፀም እንቆጠብ! ከአንድ ክ
ርስቲያን ቁጣ የአላህ ቁጣ የበለጠ መሆኑን እናስተውል
(مَنِ الْتَمَسَ رِضَى اللَّه'https://t.me/AbuImranAselefy/57b48' rel='nofollow'>ِ بِسَخَطِ ا>لنَّاسِ، رَضِيَ الله عَنْهُ، وَأَرْضَى النَّاسَ عَنْهُ، وَمَنِ الْتَمَسَ رِضَا النَّاسِ بِسَخَطِ اللَّهِ، سَخ
َطَ اللَّهُ عَلَيْهِ، وَأَسْخَطَ عليه الناس)
"ሰዎች እየተከፉም ቢሆን የአላህ ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይወደዋል። በሰዎችም ያስወድደዋል። አላህን በማስቆጣት የሰዎችንም ውዴታ የፈለገ ሰው አላህ ይቆጣበታል። ሰዎችንም ያስቆጣበታል።"
[ኢብኑ ሒባን ዘግበውታል።]
https://t.me/AbuImranAselefy/5748