🍁 باي باي بااااي 🍁
ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ ባይ
🍁 ታላቁ አሊም ኢብኑል ኢሰይሚን አሏህ ይዘንላቸውና እንድህ አሉ።
🍂 ሞኞች ከሚሰሩት ውስጥ እጂግ አፀያፊና አንገብጋቢ ከሆኑት በምእራቡ አስተሳሰብ አመለካከት ከመጠመዳቸው
ስልጣኔ
ዘመናዊነት
ሀታ በዲን ጉዳዮች ሳይቀር ምእራባዊያንን በመደገፍ ነው ብለው ያምናሉፐ
አንንዳንድ ሰዎች
ባይ ባይ ባይ ይላሉ ሰላም ማለት ነው
እንዳውም ከህፃናት ድርጊት እንዳየነው ህፃን የሆኑ ልጆቻቸውን ያስተምራሉ
ሲሄድ
ወይም ከሱ ስትሄድ
ባይ ባይ ይላል
🍂ይህ ልጆችን ከማስተማር እንጂ ከየት መጣ
ደካማ ከሆኑ ነፍሶቸ
ደካማ ከሆኑ ግለሰቦች የመጣ ነው
🍂አንድ ሙስሊም ጠንካራ መሆን አለበት
በእስልምናው በዲኑ ጠንካራ አይበገሬ መሆን ይኖርበታል
🍂የአሏህን ዲን ተግባራዊ በሚያደርግበት ሰአት ሊኮራ ይገባል
በራሱ መኩራት
አሏህ በማምለክ ላይ ሊኮራ (እንጂ ሊያፍር አይገባም)
🍂ከዛም እወቅ ጥንሹ ትልቁን ሰላም ማለት አለበት
አናሳው በብዙሀኑ ላይ
ጋላቢው በእግረኛው ላይ
እግረኛው በተቀማጩ ላይ
ይህን ሱና በተግባር ከተሰራበት ይህ የተሻለ በላጭ ነው
ኑሩን አለ ደርብ ካሴት ቁጥር (338)
💦 نور على الدرب الشريط :338
📲
@tewihd