ዝምባቡያውያን "የህፃናት ካልሲን እንደኮንዶም እየተጠቀሙ ነው" ተባለ፡፡
አፍሪካዊቷ ሀገር ዝምባቡዌ ከፍተኛ የኮንዶም እጥረት አጋጥሟታል ተብሏል፡፡
በዚህም ዝምባቡያዊያን "የህፃናት ካልሲን እንደኮንዶም እየተጠቀሙ ነው" ተብሎባቸዋል።
"በተለይ በሴተኛ አዳሪዎች ዘንድ የህፃናት ካልሲ በሰፊው ጥቅም ላይ እየዋለ መምጣቱ" ነው የተሰማው።
ይህም ደህንነቱ የተጠበቀ የወሲብ ግንኙነት ካለመፈጸም በላይ በሰውነት ላይ አሉታዊ ጉዳት ያደርሳል ተብሏል፡፡ #rtnews
@ThiqahEth