ናይጄሪካ በነዳጅ ዘይት ሽያጭ ከአፍሪካ ቀዳሚ መሆኗ ተገለጸ፡፡
ምዕራብ አፍሪካዊቷ ሀገር ናይጄሪያ ባለፈው የፈረንጆቹ አመት 2024 በዓለም ላይ በነዳጅ ዘይት ግብይት መዳረሻ ከሆኑ ሀገራት ሶስተኛ ደረጃ ላይ መገኘቷን የዓለም የነዳጅ ዘይት ግብይት ማህበር (FIDs) አስታውቋል፡፡
ማህበሩ ሀገሪቱ በዚሁ አመት በዘርፉ የ13.5 ቢሊዮን ዶላር ግብይት እንደፈጸመች ባወጣው ሪፖርት አስታውቋል፡፡
ሪፖርቱ ናይጄሪያ ያላትን የሀይድሮ ካርበን ሀብት ወደ አለም ገበያ አውጥቶ ለመጠቀም ለኢንቨስተሮች ምቹ ፖሊሲ ማውጣት እና ስትራቴጅካዊ አለማቀፍ ጥምረት መፍጠር ይኖርባታል ብሏል፡፡
የናይጄሪያ መንግስት በበኩሉ፣ የታክስ ማሻሻያን ጨምሮ ሌሎች እርምጃዎችን መውሰድ መጀመሩ በሪፖርቱ ተመላክቷል፡፡#businessinsiderafrica
@ThiqahEth