ፕሬዝዳንት ፑቲን እና ፕሬዝዳንት ዥ በቪድዮ የታገዘ ውይይት ማካሄዳቸው ተሰምቷል።
ትራምፕ የአሜሪካ ፕሬዝዳንት ሆነው ስልጣን በተረከቡ ማግስት የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከቻይናው አቻቸው ዥ ጅ ፒንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡
ሁለቱ መሪዎች ለረዥም ሰዓት በቆየው ውይይታቸው በቀጣይ ከትራምፕ አስተዳደር ጋር ስለሚኖራቸው ግንኙነት በሰፊው መምከራቸው ተገልጿል፡፡
''የቻይና እና የሩሲያ የጋራ ጥረት ለዓለማቀፍ መረጋጋት የሚኖረው ጠቀሜታ የጎላ ነው'' ማለታቸው ተዘግቧል፡፡
ፑቲን እና ዢ '''ባለብዙ ወገን የዓለም ስርዓት እንዲኖር በጋራ ድጋፍ እናደርጋለን'' ብለዋል፡፡ #indiatoday
@ThiqahEth