በሱዳን የሟቾች ቁጥር 46 ደረሰ፡፡
በትናንትናው ዕለት በኦምዱርማን ግዛት አንቶኖቭ ወታደራዊ አውሮፕላን ተከስክሶ ጉዳት ደርሷል፡፡
የሱዳን ጤና ሚኒስቴር የሟቾች ቁጥር አሁንም እየጨመረ በመሆኑ፤ በግልጽ መናገር እንደሚያስቸግር አስታውቆ 10 ሰዎች ግን ጉዳት ደርሶባቸው ህክምና እየተከታተሉ ነው ብሏል፡፡
አደጋው በደረሰበት አካባቢ የሚገኙ መኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት ደርሶባቸዋል ተብሏል፡፡
የሀገሪቱ ጦር የአደጋው መንስዔ ምን እንደሆነ እስካሁን ድረስ አልገለጸም፡፡ #ashraqalawusat
@ThiqahEth