#Chagni
ከ490 በላይ የሽሻ ማስጨሻ ዕቃዎች ተወገዱ ተባለ።
ይህን ያለው በአዊ ብሔረሰብ አስተዳደር የቻግኒ ከተማ አስተዳደር ፖሊስ ጽሕፈት ቤት ነው።
በዚህም በተለያዩ ጊዜ የተያዙ ከ490 በላይ የሽሻ ማስጨሻ ዕቃዎችን ማስወገዱን ገልጿል።
@ThiqahEth