Wasu Mohammed - ዋሱ መሀመድ


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha


እንኳን ደህና መጡ‼
✔ማስታወቂያ ለማሰራት እና ጥቆማ ለመስጠት በዚህ ይጠቀሙ ☞https://t.me/WasuMohammed
✔ ቻናሉን ለመቀላቀል Join ☞http://t.me/Wasulife
ከልብ አመሰግናለሁ♥🙏

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Statistika
Postlar filtri


ዩኒቨርሲቲው ወሰነ‼

የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ዋርድ በቅርቡ በተገደለው ዶ/ር አንዱአለም ስም እንዲሰየምና ሃውልት እንዲቆምለት ዩኒቨርሲቲው ወሰነ

የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ ሴኔት፤ የጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የቀዶ ጥገና ዋርድ በቅርቡ በተገደለው ዶ/ር አንዱ አለም ስም እንዲሰየምና በሆስፒታሉ ግቢ ሓውልት እንዲቆምለት ወሰነ። በግድያው ላይም ጥልቅ ምርመራ እንዲደረግ እና እጃቸው ያለበት አካላት በአፋጣኝ ለህግ እንዲቀርቡ እንዲደረግ ጠይቋል።

ዩኒቨርቲው ዛሬ ባወጣው መግለጫ፤ የ37 አመቱ ዶ/ር አንዱአለም የቀረቡለትን በርካታ ዓለምአቀፍ የስራ ቅጥር ግብዣዎች ባለመቀበል ወገኑን ለማገልገል ቆርጦ የነበረ ባለሙያ መሆኑን ገልጿል።

ዶ/ር እንዱአለም በጥበበ ግዮን ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ታሪክ “የመጀመሪያውን ቀዶ ጥገና ስራ መስራቱን” የገለጸው ዩኒቨርሲቲው እስከ ህልፈቱ ድረስ ሆስፒታሉ ደረጃውን በጠበቀ መልኩ ለማሳደግ ከፍተኛ ጥረት ሲያደርግ እንደነበርም አስረድቷል።
--------_---------__---------
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed


📌ሞክሩቱ‼

ፕሮጀክት 1️⃣
https://t.me/PAWSOG_bot/PAWS?startapp=yUVkpXex

📌የፈረንጆቹ አዲስ ዓመት አዲስ ፕሮጀክት ይፋ ሆኗል።በቴሌግራም ኮይን መስሪያ ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ start ብሎ መጀር ይቻላል።
👇ፕሮጀክት 2️⃣👇👇
https://t.me/sigmatonbot/app?startapp=ref_8eafct

📌ADS.
መስራት ለምትፈልጉ Stars በቅርቡ ይፋ የሆነ አሪፍ ፕሮጀክት ነው። ከስር በተቀመጠው ሊንክ Start በማለት ካሁኑ ስሩ❗
👇👇ፕሮጀክት 3️⃣👇👇
https://t.me/Stars_MeBot/stars?startapp=507730493


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
ይህ ሁሉ ሠልፍ ጥቁር አምበሳ ሆስፒታል ነው።

📌ወደ ውጭ የሚሄዱ ዜጎች የወባ ክትባት ለማግኘት የሚደረግ ትንቅንቅ ነው ከሌሊት እስከ ምሽት የሚቀጥል እንደሆነ ባለጉዳዮቹ ጠቁመዋል።

📌ወደ ውስጥ ለመግባት ከ1000-1500 በተናጠል በር ላይ እናስተባብራለን ለሚሉና ለጥበቃዎች እንደሚያስከፍሏቸው ተናግረዋል።
https://youtu.be/ZuouPy9ZPGg
https://youtu.be/ZuouPy9ZPGg


በግማሽ ቅድመ ክፍያ አማራጮች እና ቀሪውን በረጅም ጊዜ የአከፋፈል ስርአት አመቻችተን ስንመጣ በላቀ ደስታ ነው።

ደሴ ገራዶ መናኸሪያ ሱቅ ከ150 ሽህ ብር ቅድመ ክፍያ ጀምሮ
👉1ኛ :ገራዶ መናኸሪያ 1ሱቅ በግል 9 የህንጻ ወለሎች የጋራ ገቢ ያለው በ150 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ

👉2ኛ. 1 ሱቅ እና ባለ 2 መኝታ መኖሪያ አፓርታማ  1 ፍሎር የጋራ ገቢ እንዲሁም የጋራ 10 ስቱዲዮወችን ጨምሮ በ 100 ሽህ ብር ቅድመ ክፍያ።

👇3ኛ.ደሴ ከተማ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ የንግድ ቦታ ለ1 አባል 2 ሱቅ በግል እና ሌሎች  9 ወለሎች በጋራ የሚጠቀሙበት የገባያ  ማእከል በ 250 ሺህ ብር ቅድመ ክፍያ።
ይህ እድል የተሰጠው ለጥቂት እጣወች ብቻ ስለሆነ ቀድመው የእድሉ ተጠቃሚ ይሁኑ።

ማሳሰቢያ: -የሁሉም ሳይቶች የግንባታ ወጪ በጋራ መዋጮ ነው‼

አድራሻ :-ደሴ ገራዶ አዲሱ መናኸሪያ መውጫ በር ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፊት ለፊት

ስልክ 0937411111
          0938411111
የሌለንን አንሸጥም ቀድመው በመግዛት ከጭማሬ ይዳኑ
ዶ/ር አብዱ ዶ/ር ሙሀመድ እና ጓደኞቻቸው ሪልስቴት

ግሩፕ📍
https://t.me/+ACPCPoXDK4JlMjA0




ወ/ሮ መድህን የተባሉ የመቀሌ ከተማ ነዋሪ በ75 ዓመታቸው መውለዳቸውን የመቀሌ ምንጮቻችን ገልፀዋል።በአብዝሃኛው ሴቶች ከ45 ዓመት እድሜያቸው በኋላ ልጅ የመውለድ እድላቸው ያነሰ ነው።
--------_---------__---------
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed




ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮቿን በአሜሪካ አዋሳኝ ድንበር ላይ አሰማራች

የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የታሪፍ ዛቻን ተከትሎ ሜክሲኮ 10 ሺህ ወታደሮችን በዩናይትድ ስቴትስ አዋሳኝ ድንበር ላይ ማሰማራቷን አስታወቀች፡፡

የሜክሲኮ ፕሬዚዳንት ክላውዲያ ሼንቦም ትዕዛዝ ማስተላለፋቸውን ተክትሎ የሀገሪቱ ብሄራዊ ጦር አባላት ከአሜሪካዋ ቴክሳስ ግዛት ጋር በሚዋሰኑት ሱዳድ ጁዋሬዝና ኢል ፓሶ በተሰኙ አካባቢዎች መስፈራቸው ተገልጿል፡፡

ዛሬ ጠዋት ላይም ጭንበል የለበሱና የታጠቁ ከ1 ሺህ 650 በላይ የሜክሲኮ ብሄራዊ ጦር አባላት በድንብር አካባቢ በመስፈር በአካባቢው ቅኝት ሲያደርጉ መታየታቸው ነው የተገለጸው፡፡

ሜክሲኮ ወታደሮቿን ለማስፈር የወሰነችው የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በሜክሲኮ ምርቶች ላይ ከበደ ያለ ታሪፍ እንደሚጥሉ መናገራቸውን ተከትሎ ነው ተብሏል፡፡

ወታደሮቹ በዋናነት በሜክሲኮ እና አሜሪካ ድንበር የሚደረጉ ሕገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን የሚቆጣጠሩ ሲሆን÷ በተጓዳኝ ከአሜሪካ መንግስት የሚሰነዘርባቸውን ማንኛውም ጫና ለመመከት እንደሚሰሩ መጠቀሱን ቲ አር ቲ ዘግቧል፡፡
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed


አፊያ ሙሀመድ ከፍተኛ የባህል ሕክምና እና ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት

  የምንሰጣቸው የባህል ህክምናዎች

➢ ለውጭና ለውስጥ ኪንታሮት
➢ ለማድያት
➢ለጉበት(ለወፍ በሽታ)
➢ለጨጎራ ህመም
➢ለስፈተወሲብ
➢ለደም ግፊት
➢ለአስም ወይም ሳይነስ
➢ለሚጥል በሺታ
➢ ለእሪህና ቁርጥማት
➢ለራስ ህመም (ማይግሪን)
➢ለቺፌ ና ለጭርት
➢ለቋቁቻና ፎረፎር
➢ለእጢና ለእባጭ
➢ለወገብ ህመም
➢ለመካንነት ለወድም ለሴትም
➢ለጆሮና ለአይን ህመም
➢ለሆድ ህመም
➢ዘመናዊ የዋግምት አገልግሎት በተቋማችን እንሰጣለን።
👉ከኢትዮጵያ ባህላዊ ህክምና አዋቂዎች ማህበር በዘርፉ ህጋዊ የባህል ህክምና ፍቃድ ያለን ነን።
አድራሻ:-አዲስ አበባ አየር ጤና
   ስልክ ቁጥር   📲0927506650
                         📲0987133734
                         📲0956522222
ቴሌግራም ቻናላችን
https://t.me/+08vmUP_ntvE5NmM0


የመጀመሪያዎቹ ወንጀለኛ ናቸው የተባሉ ሰደተኞች ጎንታናሞ ገቡ

የቬንዜዎላ ዜግነት ያላቸው ሰደተኞች ናቸው ጎንታናሞ የገቡት ተብሏል።

በመጀመሪያው ዙር 10 የሚደርሱ ስደተኞች ጎንታናሞ ቤይ ገብተዋል።

ትራምኘ ሰደተኞችን ወደ ጎንታናሞ የማዛወር ተግባሩን በይፍ ጀምረዋል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed


ይህንን ምርታችንን ይጠቀሙበት

በብዛት ለገበያ ይዘን የቀረብነው

👉ምርጥ ለውዝ (ለቆሎና ለቅቤ የሚሆን)

👉ጥራቱን የጠበቀ ሩዝ

👉 ለፈለጉት አላማ የሚውል በቆሎ

በተለይ በጅምላ እህል ንግድ ላይ የተሰማራችሁ ተጋብዛችኋል።

አድራሻ:-መተከል ዞን

📲 0910102258
      0919737533  ይደውሉ‼


ህውሃት ቀዳሚ ተግባሬ የትግራይ ህዝብ ወደ መደበኛ ህገመንግስታዊ ስርዓት መመለስ ነው ሲል ዛሬ ባወጣው መግለጫ አስታውቋል።

📌ለጠቅላይ ሚንስትሩ ሰሞንኛ መግለጫ የተሰጠ ምላሽ ነው ተብሏል

በደብረጺዮን ገ/ሚካኤል የሚመራው የህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) ቡድን የትግራይ ህዝብ እና የትግራይ ልሂቃን ቀዳሚ ምርጫው ሰላም ነው ሲል ትላንት ጥር 28 ቀን 2017 ዓ.ም አመሻሽ ላይ ጠ/ሚኒስት አብይ አህመድ (ዶ/ር) ጥሪ ማቅረባቸውን ተከትሎ ባወጣው መግለጫ አስታወቀ።

ህወሓት የጠ/ሚኒስትሩን ጥሪ ተከትሎ ትላንት ጥር 28 ቀን መግለጫ ያወጣ ሲሆን በመግለጫውም የትግራይ ህዝብ ቀዳሚ ምርጫ ሰላም ነው ብሏል፤ የትግራይ ህዝብን የሰላም ምኞት አውን ለማድረግ ሁሉመ ገንቢ ሚና ይጫወት ሲል ጠይቋል፤ ከማንኛውም አካል ጋር በሰላም ዙሪያ ለመስራት ዝግጁ ነኝ ሲል አስታውቋል።

ህወሓት በመግለጫው ባለፉት መቶ አመታት የትግራይ ህዝብ ያደረጋቸው ጦርነቶች “ህልውናውን ለማረጋገጥ እና ለጭቆና አጅ አልሰጥ በማለት ነው” ሲል በመግለጽ “የትግራይ ህዝብ ያደረጋቸው ተጋድሎዎች ያኮሩታል እንጂ አያስቆጩትም” ብሏል።
የህዝቡ የሰላም ምኞት ዕውን እንዲሆን የሚመለከታቸው ሁሉ ገንቢ ግንኙነት ላይ የተመሰረተ ትብብር እንዲያደርጉ ጥሪያችንን እናቀርባለን ብሏል። አሁንም ቢሆን እንደተለመደው የትግራይ ህዝብ ለሰላም ያለውን ቁርጠኝነት በተለያዩ መንገዶች እያስመሰከረ ነው።

ለሰላም ካለው ፍላጎት የተነሳ የዘር ማጥፋት ጦርነትን ለማስቆም የፕሪቶሪያን ስምምነት ተቀብሎ ሙሉ በሙሉ ተግባራዊ እንዲሆን ጥሪ ያቀርባል ብሏል። ምንም እንኳን የፕሪቶሪያ ስምምነት የትግራይን ህዝብ ሙሉ ደህንነት የማያረጋግጥ ቢሆንም፣ እያንዳንዱ የትግራይ ህዝብ ስምምነቱን የማስፈጸም ተግባር ሰላምና መተማመንን እየፈጠረ ተጠቃሚ እንዲሆን አላስፈላጊ ዋጋ እየከፈሉ ቢሆንም ነገር ግን ታሪክ እራሱን ደግሟል እና የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ መሆን አልቻለም። የትግራይ ህዝብ ዋና ዋና ጥያቄዎች እና በፕሪቶሪያ ስምምነት ላይ የተቀመጡት ጉዳዮች አፈፃፀማቸው በመዘግየቱ ዋጋ እየከፈለ ነው።

ህወሀት የትግራይን ህዝብ ጥቅም የሚያረጋግጥ የሰላም ጥሪ ሁሌም ይመኝ ነበር። ባገኙት አጋጣሚ ሁሉ የተሻለ ደረጃ ላይ መድረስ እና የትግራይን ህዝብ ተጠቃሚ ማድረግ የትግሉ ዋና ምሰሶ ነው። ሰላማችንን እና ዘላቂነቱን ለማረጋገጥ እየሰራን ነው። እያንዳንዱ የሰላም ጥሪ እንዳይስተጓጎል በጥንቃቄ እንሰራለን። የትግራይ ህዝብ በትግላቸው ያመጣው የፕሪቶሪያ ስምምነት ተግባራዊ እንዲሆን እንሰራለን።

ስለሆነም ከወራሪ ሃይሎች ያልተላቀቁ ዜጎች ተፈተውና የተፈናቀሉ ወገኖች ወደ ቤታቸው ይመለሱ። የትግራይ መሬት ሉዓላዊነት ይመለስ; ለትግራይ ሰላም ቀጣይነት በትግራይ ህዝብ ላይ የዘር ማጥፋት ወንጀል የፈጸሙ አካላት ተጠያቂ መሆን አለባቸው።
ትግራይ ወደ መደበኛ ሕገ መንግሥታዊ ሥርዓት መመለስ የትግራይ ሕዝብ ፍላጎትና የህወሓት ዋነኛ መርህ ነው። ትላንትም ዛሬም ነገም ከሁሉም የሰላም ሃይሎች ጋር በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆናችንን ልናረጋግጥላችሁ እንወዳለን"ሲል ገልጿል።


🚫ጥቂት ሱቆች ብቻ ቀሩ!!!

አድዋ 00 ሙዚየም ፊትለፊት ወይም ሀገር ፍቅር ቲያትር አጠገብ ድጋሚ የማይገኝ ዕድል 4700 ካሬ ላይ ያረፈ G+5 ግዙፍ የንግድ ሞል

👉 ከ3.9 ሚሊዮን ብር ጠቅላላ ዋጋ ጀምሮ
🍾🍾መሃል ፒያሳ ላይ አድዋ ዜሮ ዜሮ ሙዝየም ፊትለፊት ከ ቴምር ሪል እስቴት
👉 ቅድመ ክፍያ ከ900,000 ብር ጀምሮ

በኢትዮጵያ ብር ብቻ የሚዋዋሉት በ 18 ወር የሚያልቅ...ያውም በወር ከ 80,000 ብር ጀምሮ ገቢ የሚያስገኝ ሱቅ በመሀል ፒያሳ

ከ20 ካሬ ጀምሮ እስከ የሚፈልጉት ካሬ ድረስ ሱቆች አሉን

ይምጡ እና ትርፋማ ኢንቨስትመንት ላይ ጥሪትዎን ያውሉ!

ለበለጠ መረጃ ፦ በ 0942996771


በአማራ ክልል አብዛኞቹ ትምህርት ቤቶች ከደረጃ በታች ናቸዉ መባሉን ሰምናል።

በክልሉ 86.5 በመቶ ትምህርት ቤቶች ናቸው ከደረጃ በታች መሆናቸዉ የተገለፀው። የተካሄዱና እየተካሄዱ ያሉ ጦርነቶች ለትምህርት ተቋማት መጎዳት ምክንያት ናቸዉም ተብሏል።
ወቅታዊ መረጃዎችን በቀላሉ ለመከታተል የቴሌግራም ቻናሉን Join በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ⤵️
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ ⤵️
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
ማስታወቂያ🔜@wasumohammed


Video oldindan ko‘rish uchun mavjud emas
Telegram'da ko‘rish
🔜አሁን መሸጥና መግዛት ቀላል ሆኗል

የትም መዞር ሳይጠበቅብዎ በስልክዎ ብቻ እኛን በመቀላቀል ማንኛውንም መኪና ወይም ቤት መግዛት እና መሸጥ ይችላሉ።

🔣 'በሀጃዎች' ነን BEHAJA MARKET

በሀጃ ማርኬት ላይ እራሰዎ የመረጡትን እያስተዋወቁ ይሽጡ መርጠው ይግዙ።

ደላላ ወይም ነጋዴ እና ሴልስ ከሆኑ ቀዳሚ ምርጫዎ በሀጃ ማርኬት ይሁን ።

እዚህ ከመጡ የሚያጡት ነገር የለም መኪና፣ቤት፣ህንጻ፣አፖርታማ፣ሪልእስቴት ሁሉም አለ።
በሀጃ ማርኬት የሁላችንም
https://t.me/+qwKca0XCwTplY2Jk
https://t.me/+qwKca0XCwTplY2Jk
https://t.me/+qwKca0XCwTplY2Jk



16 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.