የአለማችን ግዙፉ ወጣት‼
📌የ24 ዓመቱ ፓኪስታናዊ ኻን ባባ 440 ኪሎ ግራም የሚመዝን ሲሆን በሰውነቱ የአለማችን ግዙፉ ወጣት ለመሆን በቅቷል።
📌ይህ ወጣት ክብደቱን ወደ 500 ኪሎ ግራም በማሳደግ ታዋቂ የነጻ ትግል ተጫዋች የመሆን ከፍተኛ ፍላጎት አለው። ይህንን ህልሙን ለማሳካትም በየቀኑ ለ3 ሰዓታት ያህል ጠንካራ ስልጠና ይወስዳል።
📌በአሁኑ ወቅት በቀን 5 ሊትር ወተት፣ 4 ዶሮዎች እና 36 እንቁላሎችን ይመገባል‼
ይህንን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ
https://www.youtube.com/channel/UCrdWHrcXNEhMfbp1ucgxd1g
አሁናዊ ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት
የቴሌግራም ቻናሉን join በማድረግ በቀላሉ ይከታተሉ፣ሊንክ👇
https://t.me/+WNLm9dbzuIlp9DF4