ውድ የቴሌብር ወኪሎቻችን፤
አሁናዊ (Real-time) የኮሚሽን አከፋፈል ስርዓት
=============================
ለወኪሎች የኮሚሽን ክፍያ ወዲያውኑ (Real-time) የሚያስገኙ የአገልግሎት አይነቶች የትኞቹ ናቸው?
• የአየር ሰዓት ሽያጭ - 12℅
• የጥቅል (Package) ሽያጭ - 5℅
• የቴሌብር የደንበኝነት ምዝገባ - 15 ብር
• የደንበኝነት ደረጃን ማሳደግ - 10 ብር
• የኢትዮ ቴሌኮም ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል (ከ4 - 30 ብር እና ከ5ሺህ ብር በላይ ለሆኑ ክፍያዎች 1%) እና
• ሌሎች ወርሃዊ የአገልግሎት ክፍያዎችን መክፈል ናቸው።
የቴሌብር ኤጀንትና መርቻት አካውንት በመክፈት
ቢዝነሳችሁን ማቀላጠፍ እና ተጨማሪ ገቢ ማግኝት የምትፈልጉ በሙሉ
በያላችሁበት እናስጀምራችኋለን!
አስፈላጊ መረጃወችን እንደ
-ንግድ ፍቃድ
- መታወቂያ
-ስልክ ቁጥር
-የባንክ አካውንት በዚህ ቴሌግራም ይላኩልን
👉
@John_Mktለበለጠ መረጃ:-0912972394 ይደውሎልን