ኢትዮ ቴሌኮም በቅርቡ ባካሄደው የአሰራር ለውጥ ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ በሃገር አቀፍ ደረጃ በብቸኛ አከፋፋይነት እንዲሰሩ ከተመረጡት 7 ድርጅቶች አንዱ ነው። ቴሌፖርት ቴክኖሎጂስ ጋር በቅርበት ለመስራት ለምትፈልጉ በችርቻሮ ስራ ለተሰማራችሁ ሁሉ ከታች ያለውን ፎርም በመሙላት ይላኩልን። በአቅርያብያችሁ ካሉት የሽያጭ ሰራተኞቻችን ጋር በማገናኘት የተቀላጠፈ አገልግሎት እንዲደርሶት እናደርጋለን። አናመሰግናለን
ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ 👇👇
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9
ምዝገባውን በያላችሁበት ቦታ ሁናችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን!
ለመመዝገብ የሚያስፈልጉ
1. ንግድ ፈቃድ በማንኛውም መስክ የተመዘገበ
2. መታወቂያ
ለመመዝገብ ይህን ፎርም ይሙሉ 👇👇
https://forms.gle/NgWipenGjiyCbCQt9