💞ፍቅር ያሸንፋል💕
ክፍል ስምንት (8)
እውነተኛና ልብ አንጠልጣይ የፍቅር ታሪክ በመንታ ልቦች የ ቴሌግራም ገፅ ተዘጋጅቶ የቀረበ💛
ሰላም ካሌብ ከሪታ ጋር ያረገውን ስትነግረኝ እራሴን ስቼ ወደኩ ይሄኔ ሁሉም ደንግጠው ከበቡኝ እናም ውሃ አደረጉልኝ ... ልክ ስነቃ የሆቴሉ አንደኛው መኝታ ክፍል ተዘርሬ ነበር እራሴን ያገኘሁት ልክ ክፍሉን ሳየው በጣም ደንግጬ እንዴ እዚ ምን አረጋለሁ ስል ወድያው ሰላምና የሆቴሉ ማናጀር ተከታትለው ገቡ ልክ ሰላምን ሳያት ተፈጥሮ የነበረውን ለማስታወስ ቻልኩ እንባዬ ጉንጮቼን እያቋረጠ ቁልቁል ይወርድ ጀመር ካሌብዬ በኔ ላይ ሴት ደርቦ እኔን በሳመበት ከንፈሩ ሌላን ሴት መሳሙን ማመን አቃተኝ፡፡ ከማንም ጋር ምንም ሳላወራ ወጥቼ ወደቤቴ መንገድ ጀመርኩ በየመንገዱ እኔና ካሌብዬ ያሳለፍነውን ሳስብና ያለፍናቸውን ብዙ ችግሮች ሳስታውስ ተስፋዬ ይለመልማል ከዛ ደግሞ እናትና አባቴን ከመተው ጀምሮ እምነት አልባ እስከመሆን መድረሴ እውነቴን ነው ወይ እስልምናዬን አጥብቄ አልያዝኩ ወይ አንደኛዬን ክርስትያን ሆኜ አልተጠመኩ ብቻ መሀል መቅረቴ እንዲሁም ትምህርት ማቆሜ እሱ ግን ብዙ ነገሮች እንደሚፈልገው እየሄዱለት እኔም እንደፈለገው እየሆንኩለት ሌላ ሴት ወደ ህይወቱ ማስገባት መቻሉ እራስ ወዳድ ነው እንድል ያረገኛል ... እቤት ልክ ስደርስ ሁለቱም በየ ፍራሻቸው ተኝተዋል እራትም
ሳልበላ ጥቅልል ብዬ ተኛሁ እስከዛሬ ቡና ይፈላ ይደምቅ የነበረው ቤት በረዶ ሰራ ሰላም ያለችኝን ለማረጋገጥ ያለሰአቴ እቤት ድንገት መድረስ ጀመርኩ ታድያ አንድ የተረገመ ቀን ልክ እቤት ስገባ እሷ ፍራሽ ላይ የእጅና ጓንት ያህል ተጣብቀው ተኝተው ደረስኩ ያኔ ተስፋ ቆረጥኩ ከእምነት ፍቅር ማስቀደሜ ጥፋት መሆኑ ግልፅ ብሎ ታየኝ በድንጋጤ ፈዝዤ እያየኋቸው ሳለ ካሌብ ነቃ ልክ ሲያየኝ በድንጋጤ ተፈናጥሮ ተነሳ እኔም የሀዘኔን መርሻ እንባዬን እያዘራሁ የለበስኳትን እንደለበስኩ ወጥቼ ወደሆቴል አመራሁ ፡፡
...ከዛ ቀን ቡሃላ እዛው ሆቴል ውስጥ እያደርኩ መስራት ጀመርኩ ግን ሁሌም ሃሳቤ አንድና አንድ ነው እሱም ካሌብ ምንም ባደርግ እሱን ማሰቤን ማቆም አቃተኝ በቃ አፈቅረዋለሁ ልረሳው ከበደኝ በጣም ስጨነቅ ደግሞ እራሴን እስታለሁ ያለኝ አማራጭ መጠጣት እራሴን መርሳት ነው ሰላምን ስነግራት ከጓደኞቿ ጋር አስተዋወቀችኝ እነሱ በጣም ዱርዬና ሱሰኛ ናቸው እኔም ከስራ ቡሃላ ከነሱ ጋር ማሳለፍ ጀመርኩ፡፡ አንድ ቀን ታድያ ሰላምና ጓደኞቿ የሚያመሹበት ክለብ ተቀምጠን ስንጠጣ እኔ እንደለመድኩት ስለካሌብ እያሰብኩ ብቻዬን አወራለሁ ይሄኔ ገንዘብ የሚሰጠኝ ሰውዬ ከሰላም ጋር መቶ ካጠገቤ ተቀመጠ.........ይቀጥላል
✎ ክፍል ዘጠኝ(9) ይቀጥላል... ቶሎ እንዲቀጥል አንብበው ሲጨርሱ Like & Share ♥️ ማድረግ አይርሱ።
┄┄┉┉✽✽✽ ┄┄┉┉
ቶሎ እንዲ🀄️ጥል ሼር ያድርጉ
💗💗------💗💗------
💛 @yefkr_kalee 💜