በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን
📖📖መጽሐፍ ቅዱስን እንዴት ላንብብ📖📖
ክፍል ፫(3)
#የግዕዝ #ቁጥር
ሀገራችን ኢትዮጵያ ከምትታወቅበትና ከምትኮራበት በብቸኝነት ባለቤት ከሆነችበት ሐብቷ አንዱ ግዕዝ ነው።አማርኛ ከግዕዝ ከመወለዱ በፊት የሀገራችን ቋንቋ ግዕዝ እንደነበር በታሪክ የሚታወቅ ነው።ግዕዝ የራሱ ቋንቋ እና ቁጥር ያለው ውብ ኢትዮጵያዊ ሀብት ነው።መጽሐፍ ቅዱስን ለማንበብ የሀገራችንን የግዕዝ ቁጥር ማወቅ አለብን።የግዕዝ ቁጥር የሳባ ቁጥር ሲባል የኢንጊሊዝኛው ቁጥር ደግሞ የአረቢክ ቁጥር ይባላል አብዛኛችን ኢትዮጵያዊያን የራሳችንን የግዕዝ ቁጥር ትተን የአረቢክ ቁጥር ነው ምናውቀው።የግዕዝን ቁጥር ለማወቅ የግዕዙንና የአረቢኩን ቁጥር እያነጻጸሩ በማየት መረዳት ይቻላል። በመቀጠል ከ1-1000 (ከአንድ እስከ አንድ ሺህ) ያለውን ቁጥር በግዕዝና በአረቢክ ቁጥር እያስተያየን ለማየት እንሞክር።
#የግዕዝ #የአረቢክ
፩-----------------1
፪-----------------2
፫-----------------3
፬-----------------4
፭-----------------5
፮-----------------6
፯-----------------7
፰-----------------8
፱-----------------9
፲-----------------10
፳-----------------20
፴-----------------30
፵-----------------40
፶-----------------50
፷-----------------60
፸-----------------70
፹----------------80
፺-----------------90
፻-----------------100
፼-----------------1000
እነዚህን ቁጥሮች መሠረት በማድረግ ቀጣዩን የግዕዝ ቁጥር ማወቅ ይቻላል።አብዛኛውን የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ እና የዓመቱ ቀን መቁጠሪያ የሚሰራው በሀገራችን የግዕዝ ቁጥር በመሆኑ የግዕዝን ቁጥር ማወቅ ብዙ ጠቀሜታ አለው።
በቀጣይ
📖የመጽሐፍ ቅዱስ ህዳግ አወጣጥ
📖የመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም
📖የመጽሐፍ ቅዱስ ዘይቤ
📖መጽሐፍ ቅዱስን በጊዜና በሰዓት ከፋፍሎ የማንበብን ስልት እናያለን
https://t.me/Abakibanos333
ይቀጥላል..