#ታላቅ_መንፈሳዊ_ጉዞ ወደ ምድረ ከብድ አቦ ገዳም
በመጀመሪያ ሰላመ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን እያልን የአያት ጣፎ መካነ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤ/ክ ተክለ ቴዎፍሎስ ሰንበት ት/ቤት በደማቅ ሁኔታ የሚከበረውን የታላቁን ገዳም ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ዓመታዊ በዓለ ንግሥ ምክንያት በማድረግ መጋቢት 4-5/2017ዓ.ም ወደ ምድረ ከብድ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ገዳም መንፈሳዊ ጉዞ አዘጋጅተናል።ስለዚህ እርስዎም የበረከቱ ተሣታፊ ይሆኑ ዘንድ በልዑል እግዚአብሔር እና በጻድቁ አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ስም ተጠርተዋል።
✍ መነሻ ቀን : 04|07|2017
✍ መነሻ ⌚ : 12:00 ሰዓት
✍ መመለሻ 05|07|2017ከንግሥ በኋላ
✍ የጉዞ ዋጋ : 750 ብር መስተግዶን ምሳን ጨምሮ
✍መነሻ ቦታ : አያት ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ቅጥር ጊቢ ዉስጥ ና አያት አደባባይ መገናኛ ና ጦር አይሎች
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር :
+251953125078 ዳኜ
+251952559464 በሱፍቃድ
+251941137351 ፀጋ
የጉዞ ቦታ ሳይሞላ አሁኑኑ ይመዝገቡ
በረከቱ እንዳያልፈን በቶሎ እንመዝገብ
ትኬቶችን በአያት ጣፎ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን መግቢያ በሮች ና የደብሩ ሰንበት /ት/ት ሱቁ ላይ በሁለቱም መግቢያ በሮች ሱቁ ላይ ታገኛላችሁ
#ቦታ #ያስይዙ፣#ይመዝገቡ።
አዘጋጅ አያት ጣፎ መካነ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተክሌ ቴዎፍሎስ ሰንበት /ት/ት
በቴሌግራም @DA121922