🇸🇦"" ከጦሳ ማዶ ደሴ "" أبو الناموس الأثري 🇸🇦


Kanal geosi va tili: Efiopiya, Amharcha
Toifa: Din


ተውሒድ የሁለት አገር ብርሃን ነው .!!!
التوحيد أولا
ከሱፍያ ወደ ኢኽዋንያ ፣ ከኢኽዋንያ ወደ ጀምዒያ ፣ ያደረከው ጉዞ ለለውጥህ መነሻ ሊሆንህ ይችላል እንጅ ንፁኋን ሰለፍያን እስከምትይዝ ድረስ ገና አልተለወጥክም.!!!
ከዶርህ አጎብዳጅነት አውጥተህ ለድሞክራሲ ደሪህ ካስረከብከው የተማረ የሰለጠነ አስቸጋሪ የሽርክ ሰው የፈጠርክ መሆነህን አትዘንጋ..

Связанные каналы  |  Похожие каналы

Kanal geosi va tili
Efiopiya, Amharcha
Toifa
Din
Statistika
Postlar filtri


መደመጥ ያለበት ሙሀደራ


በውስጡ የተዳሠሡ ነጥቦች


1-.ለምን አላማ الله ፈጠረን?

2- ኢባዳ ማለት ምን ማለት ነዉ?

3- ለምን ፈጣሪን ከመገዛት ተዘናጋን?

4- በመጨረሻም መፍትሄዉ ምንድን ነዉ?

🎤 በወንድማችን አቡ አነስ ይማም



📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ


   https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse



🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse










🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇🔺🔺👇👇🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

بسم الله الرحمن الرحيم

👌ሪከርዱ   የያዘው

🔺سدرة المنتهى🔺
--------------🔺=4⃣2⃣=----------

📱📚كتاب شرح الأصول الثلاثة

📗الشرح لفضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان


🔺ለሴት እህቶቻችን ብቻ  በኦላይን የሚሰጥ በ ሲድረቱ አል ሙተሀ

🔸سدرة المنتهى🔹


🔺👌 በታላቁ   ሸይኽ  ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን ሸርህ ኡሱሉ ሰላሳ ቂርአት


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌متن الأصول الثلاثة  للإمام محمد بن عبد الوهاب   رحمه الله تعالى..

👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ ሸርሁ ኡሱሉ አልሰላሳ ቁ 4⃣2⃣
========🔺=========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ   ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል  ወሀብ ኪታብ በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት  46:10ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

ቆየት ካሉ ሙሀዶራዎች መካካል

በዳዕዋ ላይ በሚመጡ ነገራቶች ሶብር ማድረግ

መደመጥ ያለበት ምርጥና ገሳጭ የሆነ ሙሀዶራ

ደሴ ላይ ዳዕዋ ሠለፍያ ስትጀምር የነበረው መከራ


🔶 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🎤🎤 للشيخ الفاضل الدعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

  


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ


   
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse



🗞️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺👇👇👇👇🔺🔺🔺🔺👇👇🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔻🔻🔻🔻🔻👇👇🔻🔻🔻🔻🔻🔻

بسم الله الرحمن الرحيم

👌ሪከርዱ   የያዘው👌

--------------🔺 =4⃣4⃣=-----------       ኦላይን

📱📚كتاب شرح تطهير الاعتقاد عن أدران الإلحاد

📗الشرح لفضيلة الشيخ الدكتور صالح بن فوزان بن عبدالله الفوزان



🔺👌 በታላቁ   ሸይኽ  ሷሊህ ኢብኑ ፈውዛን ሸርህ ተጥሒሩ አልኢዕቲቃድ አን አድራኒ  አልኢልሀድ ቂርአት


🔹በታላቁና በተወዳጁ ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብዲላህ الله ይጠብቀውና



👌متن سبيل الرشاد  للإمام محمد بن إسماعيل الكحلاني  إمام الصنعاني رحمه الله تعالى
..

👉🔸بشيخنا أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

⭕️ ሸርሁ ተጥሒሩል ኢዕቲቃድ ቁ 4⃣4⃣
========🔺=========


🔺👉የታላቁን  ዓሊም  የሸይኽ   ሙሀመድ ኢብኑ ኢስማኤል ከህላኒ ኢማሙ ሶነአኒ  በዚህ  መልኩ  ተጀምራለች  .....❗️


ርዝመት1:11:21ደቂቃ
🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺


ለመከታተል👇👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

📲ሌሎች አጠቃላይ የሠለፍዮችን ፕሮግራሞች ለመከታተል ጦሳማዶን ጠቅ ያርጉ

📱https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

    https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


ሸይኽ ጀምረዋል ...


* درس الشيخ عبدالعزيز الراجحي فجر السبت ٢٥/ ١٢/ ١٤٤٦هـ*

*| المجموعة الثانية |*
📚تتنة تفسير سورة المرسلات
📚الدر النضيد شرح كتاب التوحيد- تتمة باب «في التوحيد وغربة الدين»
📚أصول اعتقاد أهل السنة لللالكائي- تتمة سياق ما روي فيمن قال: القرآن مخلوق
📚الفصول في سيرة الرسول، لابن كثير
📚إملاءات السعدي على عمدة الأحكام- باب صفة صلاة النبي ﷺ
📚الاعتصام للشاطبي
📚القواعد المثلى لابن عثيمين

‏═════ ❁✿❁ ═════
📍الدرس يُقام في جامع سليمان الراجحي- مخرج ١٥ بحي الجزيرة

🎙البث المباشر
https://mixlr.com/shrajhi
https://youtube.com/@gmalrajhi?feature=shared
══━━━━✥◈✥━━━━═
‏‌مجموعة الشيخ عبدالعزيز الراجحي العلمية بالواتس آب 📚م⬇️
https://chat.whatsapp.com/J3QYbzGEJT17poWcCsUyTJ
‏‌


የግጥሙ ርዕስ

ሞት ሁሌ አድስ እንግዳ

መካሪኮ የለም  ትልቅ እንደ ሞት
አንኳኩቶ ይገባል ድንገት ወደ ቤት

ሲመጣ አያማክር በድንገት ከችነው
እቅድ   ሲደረድር   የተዘናጋ ሰው
ከመጣ ቡሀላ መላሽም የሌለው
ችላይ ባይ የሆነው የኔ ቢጤ ሰው ነው

በደስታ እየኖሩ ድንገት ይመጣና
የደረሰባት ነፍስ ጠጋ ይላትና
የተላኩኝም ነኝ ከላይ ከረበና
እያለ ይላታል እዉነት ይዟልና

አጀል ከደረሠ የለም ወደ ኋላ
ምንም አይቀርልህ ብትቀርምከኋላ

ቆራጡ ከመጣ ጥፍጥና ቆራጩ
የሚያድነን የለም ፍጡራን ቢንጫጩ፣

ከእንግዶችም በላይ ትልቅ እንግዳ ነዉ
ቀላል ይመሥለናል ሌሎች ቤት ስናየዉ

ነገር ግን  ሲመጣ በዬ ሁሉም ቤት
ያለ ድንጋጤ ያለዉም ጭንቀት
ብርቱ የሆነ ነዉ የማይቀረዉ ሞት
ዱንያ አንዱን አክብራ አንዱን እያስጠማች
ሰው ሆይ ልብ እንግዛ ለዚህች ምድር ዘማች
እባክህ አስተውል ስማኝ የነገ ሟች

ነፍስ ያላትን ፍጥረት ሁሏንም ያጉዛል
አል  መጀኒቅ  እና    ጦሳንም  ዘራፊው ምን ብትውደለደል  አንተንም ይወስዳል

ትልቅ አይል ትንሽ ፈሪም አይለይ ጀግና
ሁሉንም በተራው ያጉዘናል ገና

ምንም ሀብታም ቢሆን ገንዘቡ ቢቆለል
ልመና አያስቆመው በጉቦም አይደል

የሠራነዉ ስራ ከሆነ ገለባ
ለአኺራ ካልሆነ ለኛ ምን ሊረባ
ጨለማዉ ተገፎ ቀብር ካላበራ
ምን ሊጠቅም ወሬ ዝናሥ ምንሊሠራ

ደስታን አያገኝም ከአንተ የሸሸ
ይቅር በለኝ ብዬ መጣሁ ተመልሸ
ይቅርታን ጠየኩህ ሀያሉ ጌታዬ
አስጨነቀኝ እና የመጨረሻዬ

ኻቲማዉ ሲያምር ነዉ ስኬታማ ማለት
ኸይር ስራ ሰርቶ ወንጀል ተምሮለት


https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


👇 👇 👇 👇

👉ጠበቃ ያልናቸው ከራሳቸው ሳይሆን ከአህባሽ ሲከራከሩ ሱንዮችን እማክፈር ስለደረሱ ነው ....ለማን ... ለአህባሽ ብለው ....
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

👌,ብትሰሙትም  የሐጃዊራን  የሙሽሪክ  ጠበቃ  አካሔድ  በደንብ  ተረዱ  ....  ዑዝራቸው አንዱ ቢስት  አንዱ አይስት  ቀብር  አምላኪ  እንዳይከፍር  ሶስት  አጥር  አጥሯል ....

1""  ዑዝር  ቢልጀህል
2""  ዑዝር  ቢተእዊል
3""  ዑዝር  ቢተቅሊድ 

-------
👉አየህ  አየህ   አህባሽ  እነ ዑመር ኮቻ  ጃሒሎች  አደሉም  በተእዊል ግን  ይድናሉ  አለህ  .....❗️

👉እኛጋ  የማይሰግዱት  ቀብር አምላኪን በማክፈራችን  እንጁ   ሙስሊሞችን  አክፍረን  አይደለም ።

------==

🔴👉 የነ  ሙስጦፋ  ጀመዓ  ኩፋሮች  ናቸው።

🔴👉 እናንተን  ተከትየ  አልሰግድም  የሙስሊም  ሙዓመላ  አላደርጋቸውም ።

ምክኒያቱም ኸዋሪጆች ኩፋሮች ስለሆኑ 


🔴👉 ሸሩል  ኸልቂ  ወልኸሊቃ  ማለት

_„„„„„ እነ  ሙስጦፋ  ናቸው ።

🔴👉 የምሩቁነ ሚነ  ዲኒ  ከማየምሩቁ  ሰህሙ  ሚነ ረሚያህ  የተባሉት

  _„„„„„   እነ  ሙስጦፋ  ናቸው  ።
ወደ  60  ሀዲሶች  አሉ  በኸዋሪጆች ላይ  የመጣ ይህንን  በእናንተ  ላይ  ማንበብ   ነው ።

ከዛም እንዲህ  አለ

(" مرقتم مروق السهم يا أخي رضيت
أم أبيت)
====
⭕️ ግን  አብደላህ  አልሀረሪን  እና  የኢትዮጲያ  አህባሽ  መሪዎች እነ ኡመር  ኮቻ ኡመር ገነቴ   እሱ  ዘንድ  ሙስሊሞች  ናቸው  ሙተአዊል ስለሆኑ  አላከፍራቸውም   ይላል

حسبنى الله ونعم الوكيل...



👌
https://t.me/Al_menjeniq_R/580

👌
https://t.me/Al_menjeniq_R/580


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺

السلام عليكم ورحمة الله وبركاته



ውድ ወንድምና እህቶች እንደት ናችሁ ዛሬም እንደተለመደው ከተለያዩ ኡስታዛችንና ከውዱ ሸይኻችን ጋ ፏፏፏፏፏ ብለን ጣፋጭ የሆኑ ምክሮችን የምንሠማበት ቀን ነው



ዛሬ ዳዕዋ አለ በዉቢቷ ጦሳ

ጁምአ ነዉ ቀኑ መቸም አይረሳ

ሼይኽ እስከደረሳ ፍክት የሚሉበት

በደርስ ላይ ከርመዉ የሚገናኙበት

ጁምአ ደርሶልን ፏፏፏ እንበልበት

ዉድ ኡስታዞቻችን የምንሳሳላቸዉ

ተከበዉ ታጅበዉ በደረሶቻቸዉ

ድምቅ ያደርጉናል በዉብ ምክሮቻቸዉ

ጁምአ ልዩናት የምትናፈቅ ቀን

እንደተለመደው ዛሬም እሷ ላይነን

በምናዉቀዉ ሰአት ጦሳ ብቅ እንበል



አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ

   https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🗞️ https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺
🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻


      👉አል ሙሽሪክ ሙሽሪክ የወደደምይውደድ የጠላምይጥላ👈

                        በኦላይን

  🔺👉 ግልፅ የሆነውንና ድብቅ የሆነውሽርክ 👈🔺


🔺  حول الفرق بين المسائل الظاهيرة والخفية🔺

🔺  መሳኢሉ ዟሒራ እና ኸፍያን (ግልፅ የሆነውና ድብቁ ሽርክን በተመለከተ የተሰጠ ገሳጭና መካራ የሆነ ተግሳጥ በሸይኻችን አالله ይጠብቀውና  ገባብለህ ኮምኩም በማይጠገብ አድበቱ እያፈሰሰልህ ነው


🔶 በሸይኻችን አቡ ኒብራስ


🔺👉 በታላቁና በተወዳጁ ወደ الله ተጣሪ በሆነው #ሸይኻችን አቡ ኒብራስ ሙስጦፋ አብድላህ አል- ሀበሽይ الله ይጠብቀዉ

🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻🔻

🎤🎤 للشيخ الفاضل الداعي إلى الله أبي نبراس مصطفى بن عبدالله الحبشي حفظه الله تعالى ورعاه

  
🎙ረዝመቱ 🕰 27:35🕰

🎤 በኦላይን ከጃሚአተ ራጂሒ
ሪያድ ስዑዲ


📲 አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል
ሚዲያ ለመከታተል:
➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖
♦️ይህ የሰለፍዮች ልሳን የሆነው
"ጦሳማዶ  አቡ ኒብራስ እና ናሙስ

   
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🗞️ በ Telegram~Channel 👇
🌐
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


🗞️
https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

🎙ድምፁን ለማግኘት👇
🔺https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse


--------------

🔹 النَّصِيحَةُ (1)
لا تَنْتَظِرْ أَنْ "تَتَفَرَّغَ" لِتَتَقَرَّبَ إِلَى اللهِ…
فَالْمَوْتُ لا يَنْتَظِرُ أَحَدًا،
وَالْجَنَّةُ لا تُدْرَكُ بِالتَّسْوِيفِ!

اِبْدَأِ الآنَ… بِذِكْرٍ، بِدُعَاءٍ، بِتَوْبَةٍ، بِرَكْعَتَيْنِ.
وَلا تَسْتَصْغِرِ الْعَمَلَ الصَّالِحَ،
فَرَبُّكَ كَرِيمٌ، يُعْطِي الْكَثِيرَ عَلَى الْقَلِيلِ.

📖 قَالَ النَّبِيُّ ﷺ:
«أَحَبُّ الْأَعْمَالِ إِلَى اللهِ أَدْوَمُهَا وَإِنْ قَلَّ»
(رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ)

🔹 النَّصِيحَةُ (2)
مَنْ عَاشَ مَعَ الْقُرْآنِ… عَاشَ سَعِيدًا،
حَتَّى لَوْ كَانَتِ الدُّنْيَا ضَيِّقَةً.

اِفْتَحِ الْمُصْحَفَ كُلَّ يَوْمٍ،
فَفِيهِ شِفَاءُ قَلْبِكَ، وَنُورُ دَرْبِكَ، وَبَرَكَةُ عُمْرِكَ.

📖 قَالَ اللهُ تَعَالَى:
﴿إِنَّ هَذَا الْقُرْآنَ يَهْدِي لِلَّتِي هِيَ أَقْوَمُ﴾
[الإِسْرَاءِ: ٩]

🔹 النَّصِيحَةُ (3)
كُلَّمَا زَادَ صِدْقُكَ مَعَ اللهِ…
فَتَحَ لَكَ أَبْوَابًا مَا طَرَقْتَهَا،
وَيَسَّرَ لَكَ أُمُورًا مَا تَوَقَّعْتَهَا،
وَأَحْيَا فِي قَلْبِكَ مِنَ الطُّمَأْنِينَةِ مَا لا تَصِفُهُ الْكَلِمَاتُ.

✔️ فَلا تَغْفَلْ عَنِ الصِّدْقِ فِي التَّوْبَةِ، وَفِي الدُّعَاءِ، وَفِي النِّيَّةِ.

📖 قَالَ اللهُ تَعَالَى:
﴿فَلَوْ صَدَقُوا اللَّهَ لَكَانَ خَيْرًا لَّهُمْ﴾
[مُحَمَّد: ٢١

🔹 النَّصِيحَةُ (4)
لا تَتْرُكِ الدُّعَاءَ… وَلَوْ طَالَ الْبَلَاءُ،
فَمَا خَابَ مَنْ رَفَعَ يَدَيْهِ إِلَى اللهِ،
وَلَوْ رَأَيْتَ ظَاهِرَ التَّأْخِيرِ،
فَاللهُ يُدَبِّرُ لَكَ الْخَيْرَ فِي الْوَقْتِ الْمُنَاسِبِ.

🤲 قُلْ بِقَلْبِكَ: يَا رَبِّ، لا أَعْلَمُ، وَأَنْتَ تَعْلَمُ…
فَاخْتَرْ لِيَ الْخَيْرَ، وَرَضِّنِي بِمَا تَخْتَارُ.

📖 قَالَ النَّبِيُّ ﷺ:
«يُسْتَجَابُ لِأَحَدِكُمْ مَا لَمْ يَعْجَلْ، يَقُولُ: دَعَوْتُ فَلَمْ يُسْتَجَبْ لِي»
(رَوَاهُ الْبُخَارِيُّ وَمُسْلِمٌ)

🔹 النَّصِيحَةُ (5)
عَامِلِ النَّاسَ لِلهِ… لا لِرَدِّ الْجَمِيلِ.
تَكَلَّمْ بِالْحُسْنَى، وَاسْقِ قَلْبَكَ بِالْعَفْوِ،
فَأَجْرُكَ عَلَى اللهِ، لا عَلَى الْبَشَرِ.

فَمَنْ أَصْلَحَ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ اللهِ،
أَصْلَحَ اللهُ لَهُ مَا بَيْنَهُ وَبَيْنَ النَّاسِ.

📖 قَالَ اللهُ تَعَالَى:
﴿ادْفَعْ بِالَّتِي هِيَ أَحْسَنُ فَإِذَا الَّذِي بَيْنَكَ وَبَيْنَهُ عَدَاوَةٌ كَأَنَّهُ وَلِيٌّ حَمِيمٌ﴾
[فُصِّلَتْ: ٣٤]

✍أبو أنس إمام📚

---


እሮብ   ማታ  ከመግሪብ   እስከ   ኢሻ   ተፍሲር
  




   ሱረቱ አል በቀራ   ክፍል    21





سورة  البقرة    21



🟢 👉 በኡስታዝ   አቡ  አመቲ الله  ነስረድን  ከማል
حفظه  الله  تعالى  ورعاه




🔵🔵  🟢🟢     👉ዳንድቦሩ    ወሎ   ሪል ስቴት  ፊት ለፊት




مسجد  الأقصى




መስጅድ  አል  -  አቅሷ   ሪል  ስቴት




ሌሎች   የሰለፍዮችን    ፕሮግራም  ለመከታተል    ቀጥለው  ያሉትን    ሊንኮች ጠቅ    ጠቅ    አያደረጋችሁ    ተቀላቀሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/AbuAmetillah_Nesredin_Kemal

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/nassiru_ddin


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Miaraj_11

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Al_Miaraj_11

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Nibrase

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://t.me/Abu_Nibrase


👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/AbuNibrase_and_Namuse











20 ta oxirgi post ko‘rsatilgan.