አሰለሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ
ወንድምና እህቶች።
ስኬትን ፍለጋ
በወዳኛው አለም በዚያች በአሄራ፣
ከአዛብ ለመዳን ለመግባት ከጀና፣
የሚረዳ ስንቅን ለመያዝ በቀና፣
ቀጥብለህ ቀጥል በተውሂድ ጎዳና፣
ሱኒ ቆንጆ እንስትን በመምረጥ አግባና፣
ከወንጀል እርቀህ ስኬትን ፍለጋ፣
አብበህ ቀጥ በል በተውሂድ በሱና፣
እህቴም ጠንክሪ አላህን ፍሪና፣
ዱኒያ አሄራሽ ይስመር መልካሙን ኑሪና፣
ለአዱኒያ ብቻ ስኬትን ፍለጋ፣
ከሳሪ ያደርጋል ያስገባል ጨለማ፣
በሀብት መንበሽበሽ በወርደት ቀጠና፣
እንዳይከተን ቶሎ ነቃ እንበልና፣
የአሄራ ስንቅን ሰብሰብ እናርግና፣
እንጓዝ በተውሂድ ቆመን በስቲቃማ፣
አላህን ለምነን በጧትም በማታ፣
እንሩጥ ሁልጊዜ ለስኬት ፍለጋ።
Join my Telegram channel and WhatsApp group "💻
ቴሌግራም ቻናል ↓
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel
ወንድምና እህቶች።
ስኬትን ፍለጋ
በወዳኛው አለም በዚያች በአሄራ፣
ከአዛብ ለመዳን ለመግባት ከጀና፣
የሚረዳ ስንቅን ለመያዝ በቀና፣
ቀጥብለህ ቀጥል በተውሂድ ጎዳና፣
ሱኒ ቆንጆ እንስትን በመምረጥ አግባና፣
ከወንጀል እርቀህ ስኬትን ፍለጋ፣
አብበህ ቀጥ በል በተውሂድ በሱና፣
እህቴም ጠንክሪ አላህን ፍሪና፣
ዱኒያ አሄራሽ ይስመር መልካሙን ኑሪና፣
ለአዱኒያ ብቻ ስኬትን ፍለጋ፣
ከሳሪ ያደርጋል ያስገባል ጨለማ፣
በሀብት መንበሽበሽ በወርደት ቀጠና፣
እንዳይከተን ቶሎ ነቃ እንበልና፣
የአሄራ ስንቅን ሰብሰብ እናርግና፣
እንጓዝ በተውሂድ ቆመን በስቲቃማ፣
አላህን ለምነን በጧትም በማታ፣
እንሩጥ ሁልጊዜ ለስኬት ፍለጋ።
Join my Telegram channel and WhatsApp group "💻
ቴሌግራም ቻናል ↓
https://t.me/AbuTeqiyPomeChannel